cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

90 ደቂቃ SPORT™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
238 096
مشترکین
-20624 ساعت
+2 2007 روز
+10 07930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሚያዝያ ወር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል ። ◉ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ◉ ግቫርዲዮል ◉ ማቴታ ◉ ፓልመር ◉ ፒክፎርድ ◉ ሀቨርትዝ ማን ያሸንፋል ?
نمایش همه...
👍 4 2
🚨⚫️🔵 የኢንተር ምክትል ፕሬዝዳንት ሃቪየር ዛኔቲ፡ " ላውታሮ ማርቲኔዝ እና ኒኮሎ ባሬላ በእርግጠኝነት አዲስ ስምምነት እንደሚፈራረሙ አረጋግጣለሁ።" "ስምምነቱ የሚፈጸመው በክለብ እና በተጫዋች በኩል አብረን ለመቀጠል ስለፈለግን ነው" ሲል ለሬዲዮ ሴሪኤ ተናግሯል። ©ፋብሪዝዮ ሮማኖ እንደዘገበው @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
نمایش همه...
6👍 5
የ ኦስትሪያው አሰሕጣኝ ራልፍ ራግኒክ የባየር ሙኒክን የአሰልጣኝነት ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ፋብሪዚዮ ሮማኖ
نمایش همه...
😁 13👍 5
👍 18😢 5😁 3
ከሁለት ወራት በላይ ከሜዳ ርቀው የቆዩት የ ቼልሲ ተጫዋቾች ሌቪ ኮልዊል እና ክርስቶፈር ንኩንኩ እሁድ ቼልሲ ከዌስትሀም ጋር በሚኖረው ጨዋታ ወደ ቡድን ስብስቡ ይመለሳሉ። ቼልሲ ዛሬ ከ ቶተንሀም ጋር በሚያደርጉት ጨዋታም 14 የዋና ቡድን ተሰላፊዎቻቸውን በጉዳት ምክንያት የሚያጡ ይሆናል።
نمایش همه...
😁 11👍 8 5🤯 4👏 1
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 30 አመት ከሞላው በኋላ 👏🐐
نمایش همه...
👏 54🔥 17 8👍 4😁 1🫡 1
👍 33 4😁 3
44😁 19👍 2😢 1
👍 33😁 13😢 1