ETHIO ARSENAL
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ETHIO ARSENAL
کانال ETHIO ARSENAL (@ethio_arsenal) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 424 254 مشترک است و جایگاه 52 را در دسته ورزش و رتبه 10 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 424 254 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 8 391 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 217 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.82% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 30 264 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 33 214 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 672 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news.
(Unofficial Fan channel )
____________________
📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | +29 | |||
| 04 سپتامبر | +305 | |||
| 03 سپتامبر | +184 | |||
| 02 سپتامبر | +89 | |||
| 01 سپتامبر | +280 |
| 2 | አንድሬ ቤርታ ብዙ ጊዜ በክለቡ ከሰራው የምልመላ መረጃ ይልቅ በራሱ የግንኙነት መዋቅሮች ላይ የሚመጡ ነገሮች(ወኪሎች/3ኛ ወገኖች ላይ ያተኩራ
ለዚህም ማሳያ የዮክሬሽ ዝውውር አንዱ ነው
- Sami Mokbel 🎖
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 9 399 |
| 3 | በተዘጋው የዝውውር መስኮት አርሰናል በየቦታው እንደ አማራጭ ይዧቸው የነበሩ ተጨዋቾች
- Sami Mokbel 🎖
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 10 200 |
| 4 | ▪️| የነገዉን ተጠባቂ ጨዋታ በግራ መስመር ማን ቢጀምር የተሻለ ይመስላቹሃል??
“ዞሊስ🔥
“ኤዜ👍
ሃሳባችሁን አጋሩን በምክኒያታዊነት?👇
“SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 25 583 |
| 5 | አርቴታ፦ ተጫዋቾች በተለያዩ ቦታዎች መጫወት መቻላቸው በጣም ወሳኝ ነው !
🗣️ “በተለይ በአራት ውድድሮች ስንሳተፍ ይህ ነገር በጣም ያስፈልጋል። ተጫዋቾች በሁለት ወይም በሶስት የተለያዩ ቦታዎች መጫወት መቻላቸው በጉዳት ጊዜ ቡድኑን ይረዳል።
ይህም የተጎዱ ተጫዋቾች ወደ ሙሉ ብቃታቸው እስኪመለሱ ጊዜ ይሰጣል፣ ሌሎች ተጫዋቾችም እያንዳንዱን ጨዋታ መጫወት እንዳይገባቸው ያደርጋል።”
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 28 429 |
| 6 | አርቴታ አርሰናል ቪኒሲየስ ጁኒየር ወይም ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም ሞክሮ ነበር ወይ?
🗣️ አርቴታ፦ “ከእኛ ጋር ስለሌለ ተጫዋች ማውራት አልፈልግም። በመጀመሪያ ለእኔ ከሁሉም በላይ የአርሰናል ተጫዋቾቼን ማክበር ነው። ከዚያም በዝውውር ሂደቱ ውስጥ የተሳተፉትን ሁሉ ማክበር አለብኝ።”
በአጭሩ፦ አርቴታ አርሰናል ቪኒሲየስ ወይም አልቫሬዝን ለማስፈረም በትክክል ሞክሮ ነበር ወይ የሚለውን ለማረጋገጥም ሆነ ለመካድ አልፈለገም።
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 29 263 |
| 7 | አርቴታ፦ የቼልሲ ጠንካራ ጅማሬ አልገረመኝም!
🗣️ “በፍፁም አልገረመኝም ፤ ቼልሲ ትልቅ ታሪክና አቅም ያለው ክለብ ነው። በዚህ ክረምትም ቡድናቸውን አጠናክረዋል። ዣቢ አሎንሶም ታላቅ አሰልጣኝ ነው፣ ግልፅ የሆነ የጨዋታ ሀሳብ አለው። ስለዚህ ቼልሲ በጥሩ ሁኔታ መጀመሩ አያስገርምም።”
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 29 771 |
| 8 | ▪️| አሸናፊው ቡድን😎😎
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL | 28 811 |
| 9 | አርቴታ ከቅርብ ጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ስለሚሰማው ስሜት !
🗣️ አርቴታ፦ “ከዚህ በፊትም ከቅርብ ጓደኞቼ ጋር ተወዳድሬያለሁ። ጨዋታው ሲጀምር ግን ትኩረቴ ሙሉ በሙሉ ቡድኔን በመምራት ላይ ይሆናል። ቤተሰቤ፣ ተጫዋቾቼ፣ ሰራተኞቼና ደጋፊዎቼ ለእኔ አስፈላጊ ናቸው። ነገር ግን ከጨዋታው ውጪ ያለው የጓደኝነት ጉዳይ ትኩረቴን አያስተጓጉልም።”
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 29 356 |
| 10 | አርቴታ ከአሎንሶ ጋር ስለ ቼልሲ ስራው ቀድሞ ተነጋግሮ ነበር? 🔴⚪
🗣️ አርቴታ፦ “አይ፣ ነገሩ በጣም ፈጣን ሆኖ ነው የተከናወነው። እንዲ አይነት ነገሮች የግል ጉዳዮች ናቸው፣ ስለዚህ ስለ ጉዳዩ ምንም ነገር አላውቅም ነበር።”
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 28 348 |
| 11 | ◾️|| ሜሬኖ ኮንሳ 🤝☠
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 28 551 |
| 12 | አርቴታ፦ አርሰናል ቡድኑን ለማሻሻል ሁሌም አዳዲስ መንገዶችን ይፈልጋል!
🗣️ “እያንዳንዱ ክለብ ቡድኑን የበለጠ ለማሻሻል ትንንሽ ልዩነቶችን እና አዳዲስ መንገዶችን ለማግኘት ይሞክራል። እንደ አሰልጣኝና እንደ ክለብ የምንሰራውም ይሄንኑ ነው።”
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 29 217 |
| 13 | II
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 31 070 |
| 14 | ◾️|| ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምድ
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 30 477 |
| 15 | ▪️|| ኢታን ዛሬ ለዶርትመንድ ተቀይሮ ገብቶ ወደ ጎል የመታው Deflect ተደርጎ ተቆጥሯል!
Instant Effect 🤩
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL | 30 649 |
| 16 | ▪️|አርሰናል ያለፉትን 5 አመታት ቼልሲ ላይ የበላይነት ወስዷል!
ራሱን ነገስ እህንን ይበላይነት ያስጠብቅ ይሆን?”ሚለዉ ይጠበቃል።
“SHARE" @ETHIO_ARSENAL | 32 289 |
| 17 | ▪️| ቤን ዋይት በአርሰናል ቆይታው እስካሁን 7 ጎሎችን አስቆጥሯል::
ከእነዚህ ውስጥ 4ቱ ጎሎች የተቆጠሩት በቼልሲ ላይ ነው።😎😎
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL | 31 908 |
| 18 | ▪️| ከ2022/23 የውድድር ዘመን ጀምሮ አርሰናል በተደረጉ የሊግ ጨዋታዎች ተጋጣሚዎቹ አንድም የግብ ሙከራ (shot on target) ሳይደረግበት ያጠናቀቃቸው ጨዋታዎች ቁጥር ከማንኛውም ሌላ ቡድን ቢያንስ በእጥፍ ይበልጣል።
ይህ የአርሰናል የተከላካይ ክፍል ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ የሚያሳይ አስደናቂ ቁጥር ነው።
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL | 30 995 |
| 19 | 🧤 አሌክስ ሴትፎርድ ለስቲቨኔጅ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
የአርሰናሉ በረኛ ሴትፎርድ በውሰት ወደ ስቲቨኔጅ ከተዛወረ በኋላ ዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
SHARE @ETHIO_ARSENAL | 30 191 |
| 20 | ብሉ ቤት ላይ የትም በሌሉ ኦዶች እስከ 1 ሚሊየን ያሸንፉ😎💰
3 ጨዋታ ቢከሽፍብህም ተመላሽ💰
5️⃣አሁኑኑ ብሉ ይሁኑ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941 | 24 033 |
