🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
📈 تحلیل کانال تلگرام 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
کانال 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (@abuhemewiya) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 873 مشترک است و جایگاه 5 380 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 128 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 873 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 26 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 508 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 17.15% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 716 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 977 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 27 ژوئیه | +39 | |||
| 26 ژوئیه | +1 | |||
| 25 ژوئیه | +20 | |||
| 24 ژوئیه | +22 | |||
| 23 ژوئیه | +29 | |||
| 22 ژوئیه | +14 | |||
| 21 ژوئیه | +44 | |||
| 20 ژوئیه | +6 | |||
| 19 ژوئیه | +4 | |||
| 18 ژوئیه | +20 | |||
| 17 ژوئیه | +13 | |||
| 16 ژوئیه | +16 | |||
| 15 ژوئیه | +1 | |||
| 14 ژوئیه | +11 | |||
| 13 ژوئیه | +15 | |||
| 12 ژوئیه | +28 | |||
| 11 ژوئیه | +15 | |||
| 10 ژوئیه | +11 | |||
| 09 ژوئیه | +13 | |||
| 08 ژوئیه | +11 | |||
| 07 ژوئیه | +20 | |||
| 06 ژوئیه | +42 | |||
| 05 ژوئیه | +26 | |||
| 04 ژوئیه | +22 | |||
| 03 ژوئیه | +29 | |||
| 02 ژوئیه | +10 | |||
| 01 ژوئیه | +58 |
| 2 | 🔵ስስታም እና ፈሪ ወንድ
የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ኣሉ፡
በወንድ ውስጥ ካለ ክፉ ነገር አንቀጥቃጭ ስስት እና ልብ የሚያወልቅ ፈሪነት ነው።
https://t.me/medresetulislah | 558 |
| 3 | بدون متن... | 1 132 |
| 4 | القذة | 1 |
| 5 | 🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ
https://t.me/darulhijreh | 4 498 |
| 6 | 🔵ለወላጆች አስቸኳይ መልእክት
አሁን መድረሳ አካባቢ መንገዶች ጎርፍ ስለሆኑ ልጆቻችሁን መጥታችሁ እልያም ሰው ልካችሁ እንድትወስዱ ይሁን።
በተለይ የህፃናት ወላጆች።
ላልሰሙ አሳውቁ።
0951518383
https://t.me/medresetulislah | 1 474 |
| 7 | بدون متن... | 1 873 |
| 8 | በቅርቡ በገበያ ላይ ጠብቁን
↩️ آداب النساء
↪️ የሴት ልጅ- ስርዓቶች
📝 بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي
📝 ዝግጅት ፦ 👇👇👇👇
ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ
ይች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን!!!
https://t.me/AbuImranAselefy/12224 | 187 |
| 9 | بدون متن... | 1 |
| 10 | 🟢ሺርክ ነው👆 | 4 963 |
| 11 | 🔵ማስታረቅ
https://t.me/medresetulislah | 1 847 |
| 12 | ታላቅ የምስራች
ነገ እሁድ ( 12 / 11 / 2018 )
በአዳማ ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የሴቶች በሴቶች የሙሓደራ እና የምክክር ፕሮግራም አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ላልሰሙ እህቶችና እናቶች በማሰማት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።
ሰዓት ጠዋት 3:30
ቦታ ፡ :- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ
አዘጋጅ የኢብኑ ተይሚየህ መድረሳና መስጂድ ተማሪዎች
join⬇️⬇️teegram ቻናል
https://t.me/ibnuu_teymiya | 1 954 |
| 13 | ✅የንግግር እና የስራ መጣረስ አደጋው‼️
"ሰዎችን ለመሳደብ እና ለመኮነን ሰዎች ፊት መውጣት ቀላል ነው!ምክንያቱም ሰዎች አንተን ስለሚመለከቱህ ያደነቁህ ይመስልሀል::
በመድረክ እና በሚድያ የምታጋራው ድምፅህ ከተግባርህ ጋር ካልገጠመ ቤትህ ብትቀመጥ ይሻልሀል::‼️
ይህ ሐዲስ አስደንጋጭ ነው!👎
عن أسامة بن زيد -رضي الله عنهما- قال: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ يَقُولُ: «يُجَاءُ بِالرَّجُلِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَيُلْقَى فِي النَّارِ، فَتَنْدَلِقُ أَقْتَابُهُ (أمعاؤه) فِي النَّارِ، فَيَدُورُ كَمَا يَدُورُ الْحِمَارُ بِرَحَاهُ، فَيَجْتَمِعُ أَهْلُ النَّارِ عَلَيْهِ فَيَقُولُونَ: يَا فُلَانُ مَا شَأْنُكَ؟ أَلَمْ تَكُنْ تَأْمُرُ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ؟ فَيَقُولُ: بَلَى، قَدْ كُنْتُ آمُرُ بِالْمَعْرُوفِ وَلَا آتِيهِ، وَأَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ وَآتِيهِ». (متفق عليه)
ኡሳማ ቢን ዘይድ (አላህ ከሁለቱም ይውደድላቸውና) እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰሰለም ሲሉ ሰምቻለሁ፡- "በትንሣኤ ቀን አንድ ሰው ይመጣና ወደ እሳት ይወረወራል፤ አንጀቱ ይወጣና ወደ እሳቱ ይወርዳል፤ ከዚያም አህያ የ ድንጋይን እንደምትዞር እርሱም በአንጀቱ ዙሪያ ይዞራል። የእሳት ነዋሪዎችም በዙሪያው ይሰበሰቡና አንተ እገሌ ሆይ! ምን ሆነሃል? መልካምን ታዝ እና ከመጥፎም ትከለክል አልነበረምን?' ብለው ይጠይቁታል። እሱም 'አዎ፣ በመልካም አዝ ከመጥፎ እከለከል ነበር ነገር ግን እኔ ራሴ አልተገበርኩትም፤ ከመጥፎም እከለክል ነበር ነገር ግን እኔ ራሴ እፈጽመው ነበር ሲል ይመልሳል።
https://t.me/medrestulsefiyaah | 2 118 |
| 14 | 🟢የፀና አደገ !! "مَن ثَبَتَ نَبَتَ"
"مَنْ جَدَّ وَجَدَ وَمَنْ زَرَعَ حَصَدَ"
ከምር የታገለ አገኘ !!
የዘራ አጨደ !!
✏️يقول الإمام ابن القيم: إن الدِّين مَدارُه على أصلينِ: العزم، والثبات، وهما الأصلان المذكوران في الحديث الذي رواه أحمد والنسائي عن النبي:
(اللهم إني أسألك الثباتَ في الأمر، والعزيمة على الرشد)؛
("عدة الصابرين وذخيرة الشاكرين" 1/90).
አልኢማም ኢብኑል ቀይም ይላሉ፡
ዲን እኮ የሚሽከረከረው በሁለት መሰረቶች ላይ ነው።
ቁርጠኝነት እና ፅናት። እነሱርው ናቸው በሀዲስ ውስጥ የተጠቀሱት። ከነቢዩ (ﷺ) ዱዓ:
አላህ ሆይ እኔ በነገሩ (በዲን) ላይ ፅናትን እና በቅናቻም ላይ ቁርጠኝነትን እጠይቀሃለሁ።"
https://t.me/NOOR_al_ISLAMM | 2 141 |
| 15 | 👉የሚገርመው ይህ ሁሉ እየተነጋራቸው ጉዳዩን የሚያግራሩ አመፀኞች። | 2 211 |
| 16 | ከልብ የሁል ግዜ ጥዬቄ ነው ኡለሞችን ጥላ አድሮ ፎቶ ይፈቀዳል ማለት የሚመጣው ልቅነት
https://t.me/abuabdurahmen/14339 | 1 928 |
| 17 | https://t.me/ahmededri | 2 627 |
| 18 | እንደዚህ አይነት ሊንኮችን በፍፁም አትንኩ። ሀክ የተደረጉ (የተሰረቁ) ሰዎች የሚላክባቸው ሊንክ ነው።
የተላከው ከጓደኞቻችሁ ቢሆንም በፍፁም እንዳትከፍቱ።
https://t.me/medresetulislah | 2 105 |
| 19 | "በዳእዋ ሂደትህ ውስጥ በፅናት ቀጥል
ገመድ ከመጓተት እራህን አጥራ‼️
https://t.me/medrestulsefiyaah | 2 289 |
| 20 | ኢብኑ መስዑዶች ድሮና ዘንድሮ
ኢኽዋን ከሱፍይ ጋር አንድ ነን ባለ ጊዜ ኢብኑ መስዑዶች ያደረጉት ረድ
መሐመድ ሐሰን
ኢልያስ አሕመድ
ሳሊሕ አሕመድ
አዩብ ደርባቸው
አሕመድ ሲራ
በጃሊያ አዳራሽ አስገራሚ ረድና ተሕዚር በማድረግ ስምምነቱ ሰለፍዮችን እንደማይወክል ባጢል እንደሆነ ገልፀው እንዳልነበር ዛሬ በተራቸው እኛ እናውቅልሃለን
እኛ ቢዳዓውን ሱና ነው ካልን ተቀበሉ
እኛ መስላሓ ነው ያልነውን እመኑ እናንተ ትንንሾች ናችሁ እኛ ትልልቆቹ ተስማምተናል ። !!!! እያሉ ነው ።
ያኔ የተደረገው ረድ አሁን ተቀባይነት የለውም አያስማማም ብለው የአሁን አቋማቸውን ግልፅ ያደረጉበት ድምፅ ተካቷል ።
አላህ ሐቅን አውቀን የምንሰራበት ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ።
🔹 አስፈላጊ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ
https://t.me/bahruteka | 2 567 |
