💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 056 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 101 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 439 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 056 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -115، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.77%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.10% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 482 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 138 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 24 سبتمبر | 0 | |||
| 23 سبتمبر | 0 | |||
| 22 سبتمبر | +4 | |||
| 21 سبتمبر | +1 | |||
| 20 سبتمبر | 0 | |||
| 19 سبتمبر | 0 | |||
| 18 سبتمبر | +9 | |||
| 17 سبتمبر | +6 | |||
| 16 سبتمبر | +3 | |||
| 15 سبتمبر | 0 | |||
| 14 سبتمبر | +2 | |||
| 13 سبتمبر | 0 | |||
| 12 سبتمبر | +5 | |||
| 11 سبتمبر | +10 | |||
| 10 سبتمبر | +8 | |||
| 09 سبتمبر | +7 | |||
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | 0 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
| 2 | ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman | 1 184 |
| 3 | -
በእርግጥም ወላጆቻችን
ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!
اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!
♛...
https://t.me/Qudwatii1 | 1 965 |
| 4 | «ሰዎች እኔን የሚያውቁኝ በጻፍኩት ነገር ነው፤ እኔ ግን ራሴን የማውቀው ልጽፈው እየቻልኩ ሆን ብዬ ከመጻፍ በተቆጠብኩት ነገር ነው።
~
ዋናው ሐሳብ ሰዎች እኛን የሚያውቁት በምንጽፈው ነገር ሲሆን፣ እኛ ግን ራሳችንን የምናውቀው መጻፍ እየቻልን ሆን ብለን በተውነው ነገር ነው።
= | 4 251 |
| 5 | " ምስኪን ነው… ራሱን እየታገለ እንዳለ ያሳምነዋል፤ ወንጀል ለመሥራት እድል ሲያገኝ ግን ሁልጊዜ በእሱ ውስጥ ይወድቃል❗️
= | 3 871 |
| 6 | ربِّ أيقظني على فرجٍ ، وفرحٍ ، وانشراح......🌸
= | 3 773 |
| 7 | « ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ። ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ! አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ!
=
t.me/https_Asselefya1 | 3 978 |
| 8 | « ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ። ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ! አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ!
= | 32 |
| 9 | " ለብዙ አመታት ከቤተሰብ ተለያይቶ ኖሮ በሠላም ሙሉ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ዳግም በመካከላቸዉ ቁጭ ብሎ ከነሱ ጋር አብሮ መብላት መጠጣት መጫወት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነዉ አልሃምዱሊላህ ። በጣም ደስ የሚል! አላህ የሞቱባችሁን ስብሩ ይስጣችሁ በሂወት ያሏችሁን በሰላም ያገናኛችሁ! ልባዊ ዲዓዬ ነዉ። የኔማ ህልም እየመሰለኝ ይሄዉ ከቤተሰቤ ተቀልቅዬ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነዉ እላችኋለሁ ብርቅዬ የቻናሌ ቤተሰቦቸ ሆይ።
= | 3 292 |
| 10 | ይሄ ነገር ምንም ግልፀ ስላልሆነ ነዉ ያለፍኩት በዉስጥ እንድሁም በቦት የላካችሁልኝ እህቶይ ቻናሌ ላይ መልካም ነገር ካያችሁ አሰራጩ ከዛ ዉጭ ምንም ነገር አይገባኝም ኦላይም እየቆየሁ ስለምገባ ሌሎች ቻናል አልከታተልም...የራሴ ላይ ይጠቅማል የምለዉን ለጥፌ የምወጣ.....ለዛ ነዉ መልእክቶቻችሁ ያልመለስኩት .....! | 3 158 |
| 11 | « መስመር ላይ ስንሆን ብቻ ትዝ የምንላችሁ ወዳጆች ሆይ እባካችሁ ስንጠፋ ትዝ ያላልናችሁን መስመር ስንገባ አትጠይቁን! ደህና ስለሆን ነዉ መስመር የገባን! "እሺ ይሄ ሲኖሩ ማሽቃበጥ ሲጠፉ መርሳት የሚባል ነገር ይቅር! ይህ አያጠቃቅመንም ያጎዳዳናል ያራርቀናል።
= | 3 239 |
| 12 | لا يوجد نص... | 3 106 |
| 13 | لا يوجد نص... | 2 622 |
| 14 | «ከልብ የሚወጣው ዱዓ….🤲🏻
~
ልብህ ሲሰበር፣ ዓይንህ በእንባ ሲሞላ፣ ከዱኒያ እና ከሰዎች ሁሉ ተስፋ ስትቆርጥ ወደ አላህ ብቻ ትመለሳለህ።
እርሱ ሁኔታህን ያውቃል፣ የልብህን ስብራትም ያያል። «ሰዎች ሲያጡህ፣ አላህ አያጣህም። »
=
t.me/https_Asselefya1 | 2 523 |
| 15 | لا يوجد نص... | 2 770 |
| 16 | لا يوجد نص... | 2 662 |
| 17 | « ያማረ ሒወት የምትፈልግ ከሆነ መልካም ስራ ላይ በርታ ....!»
= | 2 685 |
| 18 | ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል"በየቀኑ እምትሰራቸው ትንንሽ ጥፋቶች የሆነ ቀን ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስድህ አትጠራጠር ።
= | 2 799 |
| 19 | « አስተንትኑ… 🌿
" ሰዎች ስለ እገሌ ወንጀል ድብቅ ይንሾካሾካሉ፤ እርሱ ግን በስውር ከአላህ ጋር ተዉበት ያደርጋል። እነሱ የእርሱን ኃጢአት በማውራታቸው የወንጀሉን ሸክም ተሸከሙ፤ እርሱ ግን ወደ አላህ በመመለሱ ምንዳውን አገኘ። እነሱ በሰው ወንጀል ላይ ተጠመዱ፤ እርሱ ግን ከአላህ ጋር ባደረገው ተዉበት ወደ እዝነቱ ተቃረበ።
=
t.me/https_Asselefya1 | 3 332 |
| 20 | " የአላህ ቀደር ያስደንቃል ለብዙ አመታት በስልክ የምንደዋወል የትምህርት ቤት ጓዴ በአካል ተገናኚተን የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት በቃን ብቻ አልሀምዱሊላህ 🌸🌺
= | 3 234 |
