fa
Feedback
BDU FELLOWSHIP VLM

BDU FELLOWSHIP VLM

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
2 710
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+24
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+97
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+25
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+17
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+63
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+46
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+183
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+69
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+118
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+210
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+151
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+100
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+301
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+115
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+1 129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+610
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
13 سپتامبر0
12 سپتامبر+1
11 سپتامبر+3
10 سپتامبر+8
09 سپتامبر+3
08 سپتامبر0
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر0
05 سپتامبر+2
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+3
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ስታፍ ፍሬ (Firfir)😊 #Bdufellowship #Newyear

2
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ስታፍ ካሌብ 😊 #Bdufellowship #Newyear
271
3
🌼🌼መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼
🌼🌼መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼
256
4
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአምልኮ ጊዜ 🎼🎹 ዘማሪት ሶሬቲ ሞገስ እየራራህልኝ ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ዛሬ እኔ ያለ ምህረትህ ከቶ አልቆመም እግሬ ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ከቶ ስምህን ሊጠራ አንደበቱን ከፍቶ       እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ ከነገርከኝ በላይ ሁኔታዬን ሳምን ልቤ ፅኑ እጅህን ደርሶ ሲጠረጥር ትላንትን አይቼ መበርታት ሲሳነኝ የራሴ አለማመን እኔን ሲፈትነኝ     ደግፈኸኛል ባለማመኔ አያልቅም እርህራሄህ ለ ምህረትህ ምስክርህ ነኝ ከአንተ ውጪ በጎነት የለኝ       እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ በብዙ ድካሜ ዝለት ስንፍናዬ ደሞ በልጅነት ባለማስተዋሌ በደከመ እምነት በበረታ ፍርሀት ቆምኩ አልቆምኩኝ ስል እንዲያው ስንገታገት     እጆቼን ይዘህ አቁመኸኛል ምርኩዝ ሆነህ አፅንተኸኛል ዛሬ የሆንኩትን በአንተ ሆኛለሁ ምህረትህን እዘምረዋለሁ      እየራራህልኝ ነው 3x አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ እየራራህልኝ ነው 3x ብዙ በብዙ ስትምረኝ            #Bdufellowship #Newyear
271
5
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ይትባረክ የቀድሞ የህብረታችን ሰብሳቢ 😊 #Bdu fellowship #New year
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼 የአዲስ አመት መልካም ምኞት ይትባረክ የቀድሞ የህብረታችን ሰብሳቢ 😊 #Bdu fellowship #New year
260
6
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ''እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። መዝሙረ ዳዊት 136:1 ውድ የባህርዳር ዩንቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቤተሰቦች😊 የእስራኤል ህዝብ የምስጋና በአል በሚያከብርበት ወቅት ይሄን ዝማሬ በአንድ ድምፅ ይዘምራል በፊት የተደረገለትን ያስታውሳል ፣ በእግዚአብሔር ማንነት ይደነቃል አሁን እየተደረገለት ላለውም ያመሰግናል አምላካቸው ለፍጥረት ሁሉ ቸር መሆኑን ይናገራል በየአንዳንዱ ቁጥርም አንድ ሀረግ ይደጋገማል 'ምህረቱ ለዘለአለም ነውና' ይላል ፣ ለተደረጉት ትላልቅ ተአምራቶችም ሆነ ቀላል ለሚመስሉ ጉዳዮች የስኬት ምክንያት የምህረቱ ዘላለማዊነት እንደሆነ ይቀኛል ። እውነት ነው እኛም ዘላለማዊ ምህረቱ ስለበዛ በህይወት ተገኝተናል ፣  እርሱን ልናመስግን አፍችንን ከፍተናል እንዲህ ብለን :- 🌼አመታትን ሁሉ በቸርነቱ ያሻገረን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ከሚታይ ከማይታየው የከለንን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ዛሬ የነበረን ቀን ትላንት እንድንል ያስቻለ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ባለፍንበት መንገድ ሁሉ ሞገስ የሆነን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ያልተወን ያልጣለን የወደደን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና ... የሰማይን አምላክ አመስግኑ ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና🙏 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
279
7
ሁላችሁም ተባረኩ እስከዚህ ሰዓት አብራችሁን ስለቆያችሁ 🙌 አሸናፊዎች በውስጥ መስመር ሽልማቱ ይደርሳቸዋል 😊 በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼 መልካም ምሽት
275
8
# የጥያቄዎቹ መልስ ሐ ሐ ለ መ ሀ ሀ ለ (ዘፍ 10:9) ሐ (1ኛ ነገ 1:13) መ ሐ
265
9
1ኛ Kirub 2ኛ Teddy አልተቻለም 🔥 3ኛ Eden
248
10
አሸናፊዎች ታውቀዋል 🔥🔥🔥
269
11
🔥🔥🔥+2
🔥🔥🔥
264
12
ለአዲስ አመት የሚሆኑ አሪፍ Graphics የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጀባ ልበላችሁ ነው😊
240
13
የቴክኒክ ችግር አጋጥሞን ነው😁 ትንሽ ታገሱን አሸናፊዎችን እየለየን ነው🙏
248
14
ቴዎድሮስ ፋንታሁን Poly campus, Software Graduate, 2010 Batch Software መማር ጥቅሙ እዚህ ጋር ነው😁 ካርዱን ሞልቶታል ተባረክ ስለተሳተፍክ🙏
244
15
Copy እንዳይደረግ እንደዚህ ያደረግነው😁 ካርዱን የሞላው ሰው አሳውቁን
251
16
🌼 የአዲስ አመት የካርድ ስጦታ 🌼 ሰባት 23 አራት ሀያ ሁለት 12 ስልሳ ሶስት ሀያ 8 4 አንድ
250
17
አሁን የአዲስ አመት ስጦታ ልንሰጣሁ ነው ፈጣን ሁኑ Ethio Telecom ካርድ ነው ቀድሞ የሞላ ሰው ያሳውቀን🥳
247
18
አሸናፊዎች ማን እንደሆኑ ዳኞች እየለዩ ነው
246
19
ተባረኪ ህሉ ፀጋው ይብዛልሽ🙏
241
20
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ግጥም ህሊና መኩሪያ ዘንዘሊማ ካምፓስ 4th year NRM student
271