BDU FELLOWSHIP VLM
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።
نمایش بیشتر2 710
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
2 710
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
የአምልኮ ጊዜ 🎼🎹
ዘማሪት ሶሬቲ ሞገስ
እየራራህልኝ
ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ዛሬ
እኔ ያለ ምህረትህ ከቶ አልቆመም እግሬ
ማን ነበረ በዚህ ማን ነበረ ከቶ
ስምህን ሊጠራ አንደበቱን ከፍቶ
እየራራህልኝ ነው 3x
አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ
እየራራህልኝ ነው 3x
ብዙ በብዙ ስትምረኝ
ከነገርከኝ በላይ ሁኔታዬን ሳምን
ልቤ ፅኑ እጅህን ደርሶ ሲጠረጥር
ትላንትን አይቼ መበርታት ሲሳነኝ
የራሴ አለማመን እኔን ሲፈትነኝ
ደግፈኸኛል ባለማመኔ
አያልቅም እርህራሄህ
ለ ምህረትህ ምስክርህ ነኝ
ከአንተ ውጪ በጎነት የለኝ
እየራራህልኝ ነው 3x
አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ
እየራራህልኝ ነው 3x
ብዙ በብዙ ስትምረኝ
በብዙ ድካሜ ዝለት ስንፍናዬ
ደሞ በልጅነት ባለማስተዋሌ
በደከመ እምነት በበረታ ፍርሀት
ቆምኩ አልቆምኩኝ ስል እንዲያው ስንገታገት
እጆቼን ይዘህ አቁመኸኛል
ምርኩዝ ሆነህ አፅንተኸኛል
ዛሬ የሆንኩትን በአንተ ሆኛለሁ
ምህረትህን እዘምረዋለሁ
እየራራህልኝ ነው 3x
አንዴ ሳጠፋ ደሞ ሲደክመኝ
እየራራህልኝ ነው 3x
ብዙ በብዙ ስትምረኝ
#Bdufellowship
#Newyear
2 710
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
የአዲስ አመት መልካም ምኞት
ይትባረክ
የቀድሞ የህብረታችን ሰብሳቢ 😊
#Bdu fellowship
#New year
2 710
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼
''እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። መዝሙረ ዳዊት 136:1ውድ የባህርዳር ዩንቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቤተሰቦች😊 የእስራኤል ህዝብ የምስጋና በአል በሚያከብርበት ወቅት ይሄን ዝማሬ በአንድ ድምፅ ይዘምራል በፊት የተደረገለትን ያስታውሳል ፣ በእግዚአብሔር ማንነት ይደነቃል አሁን እየተደረገለት ላለውም ያመሰግናል አምላካቸው ለፍጥረት ሁሉ ቸር መሆኑን ይናገራል በየአንዳንዱ ቁጥርም አንድ ሀረግ ይደጋገማል 'ምህረቱ ለዘለአለም ነውና' ይላል ፣ ለተደረጉት ትላልቅ ተአምራቶችም ሆነ ቀላል ለሚመስሉ ጉዳዮች የስኬት ምክንያት የምህረቱ ዘላለማዊነት እንደሆነ ይቀኛል ። እውነት ነው እኛም ዘላለማዊ ምህረቱ ስለበዛ በህይወት ተገኝተናል ፣ እርሱን ልናመስግን አፍችንን ከፍተናል እንዲህ ብለን :- 🌼አመታትን ሁሉ በቸርነቱ ያሻገረን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ከሚታይ ከማይታየው የከለንን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ዛሬ የነበረን ቀን ትላንት እንድንል ያስቻለ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ባለፍንበት መንገድ ሁሉ ሞገስ የሆነን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🌼ያልተወን ያልጣለን የወደደን፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና ... የሰማይን አምላክ አመስግኑ ፤ ምህረቱ ለዘለአለም ነውና🙏 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
2 710
ሁላችሁም ተባረኩ እስከዚህ ሰዓት አብራችሁን ስለቆያችሁ 🙌
አሸናፊዎች በውስጥ መስመር ሽልማቱ ይደርሳቸዋል 😊
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼
መልካም ምሽት
2 710
ቴዎድሮስ ፋንታሁን
Poly campus,
Software Graduate,
2010 Batch
Software መማር ጥቅሙ እዚህ ጋር ነው😁 ካርዱን ሞልቶታል ተባረክ ስለተሳተፍክ🙏
