cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

BDU FELLOWSHIP VLM

ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 የህይወት ምስክርነቶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 564
المشتركون
+2624 ساعات
+587 أيام
+13830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ተለቀቀ መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አምስተኛ  እትም 👆5.9MB PDF ያውርዱት ቃለመጠየቅ ከ ዶክተር መስከረም (Appeal For Purity) ጋር ●አንተ ታውቃለህ ●ያድጋል ●ጊዜ እና ህይወት ●የክርስቲያን ህይወት ●የፍቅር ጥግ እና ሌሎችም አስተማሪ መጣጥፎች አካቷል 💙Read | Share ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot @bdu_fellowship
إظهار الكل...
🔥 11
🤗ዛሬ  ምሽት 3:30 በ @bdu_fellowship ቻናል ይለቀቃል ። Digital Magazine ላይ ከዶክተር መስከረም(Appeal for Purity ) ጥሩ ቆይታ አድርገናል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች ላይ ያደረግነው ቆይታ መጽሄቱ ላይ ይገኛል በተጨማሪም የተለያዩ አምዶች ተካተዋል አሸላሚ ጥያቄዎች አሉ የእናንተን ምላሽ በ @bduFAQ_bot ላይ እንጠብቃለን #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM   ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
إظهار الكل...
🤗ዛሬ #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
إظهار الكل...
👍 3🔥 3
🤗እሁድ  #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
إظهار الكل...
15👍 3
إظهار الكل...
ባለ ዕዳ ነኝ | ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ

Gospel song lyrics VLM Lyrics

4👍 3🙏 1
የ2016 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ ልዩ ዝግጅት ትውስታዎች [1/4]
إظهار الكل...
👍 16 3
እኛ በተለያየ ዕድሜ.. ሁኔታ... በተለዋወጠ ስሜት እና ጊዜያት የክርስቶስን ሞት እና ትንሳኤ እናስባለን::በዘመናችን መጨረሻ ላይ ስንካብርም የእኛ ነገር ይለወጣል እንጂ እግዚአብሔር ልጁን የላከበት ሚስጥር ይሄ ጥልቅ ፍቅር አይቀየርም:: ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው::ትንሳኤውም ትንሳኤያችን ነው:: ስለ ሰጠን ውዱ ልጁ....ስለ ፈሰሰው የልጁ ደም ...የሰውን ልጅ ስለወደደበት ፍፁም ፍቅር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ::     እንኳን አደረሳችሁ:: ሰናይ የትንሳኤ በዓል♥️ #Mercy (Mercyenaberua) #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ
إظهار الكل...
10👍 3🥰 1
Alive in Christ Devotional 🗓ቀን ሶስት    ሉቃስ 24:2
“ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባሎ አገኙት፤”
Luke 24:2
“And they found the stone rolled away from the sepulchre.”
የንባብ ክፍል 👉Easter Sunday - Read Luke 24:1-12, celebrating the resurrection of Jesus and the empty tomb. #AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ ➥ Bdu_Fellowship
إظهار الكل...
8