cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

BDU FELLOWSHIP VLM

ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 የህይወት ምስክርነቶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 596
Suscriptores
+2324 horas
+787 días
+16230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

➥የመቅረዝ አሸናፊዎች 🎁1ኛ Elhoim የዱባ ጥጋብ በሰለሞን ገብረመድህን መጽሐፍ እና የ100ብር ካርድ ተሸላሚ 2ኛ Nahom የ100ብር ካርድ ተሸላሚ ትክክለኛ መልሶች 1“መራርነትን ሁሉ፣ ቍጣና ንዴትን፣ ጭቅጭቅና ስድብን ከማንኛውም ክፋት ጋር ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ።”    ኤፌሶን 4፥31 2 መ 3 ለ ነገር ግን ኑሮአችሁን ሳውቅ እኔ ደግሞ ደስ እንዲለኝ ፈጥኜ ጢሞቴዎስን ልልክላችሁ በጌታ በኢየሱስ ተስፋ አደርጋለሁ። እንደ እርሱ ያለ፥ ስለ ኑሮአችሁ በቅንነት የሚጨነቅ፥ ማንም የለኝምና፤ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2÷19-20 በጥቂቱ የተሳተፋችሁ Babi,Eyob,Promise,Hel,Sam,Hanock,Li,Kal,Tsi,Hope,Eleni,Heb,ti6nsae,m.t,samT,fev,eyu,mark,Ezi,Eyob,heni,Phila,kenean,.......... ➤ አሸናፊዎች በ @bduFAQ_bot  በኩል የምናደርሳችሁ ይሆናል ። FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM   ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
Mostrar todo...
የመቅረዝ አሸናፊዎች 🎁1ኛ Elhoim የዱባ ጥጋብ በሰለሞን ገብረመድህን መጽሐፍ እና የ100ብር ካርድ ተሸላሚ 2ኛ Nahom የ100ብር ካርድ ተሸላሚ ትክክለኛ መልሶች 1“መራርነትን ሁሉ፣ ቍጣና ንዴትን፣ ጭቅጭቅና ስድብን ከማንኛውም ክፋት ጋር ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ።”    ኤፌሶን 4፥31 2 መ 3 ለ ነገር ግን ኑሮአችሁን ሳውቅ እኔ ደግሞ ደስ እንዲለኝ ፈጥኜ ጢሞቴዎስን ልልክላችሁ በጌታ በኢየሱስ ተስፋ አደርጋለሁ። እንደ እርሱ ያለ፥ ስለ ኑሮአችሁ በቅንነት የሚጨነቅ፥ ማንም የለኝምና፤ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2÷19-20 በጥቂቱ የተሳተፋችሁ Babi,Eyob,Promise,Hel,Sam,Hanock,Li,Kal,Tsi,Hope,Eleni,Heb,ti6nsae,m.t,samT,fev,eyu,mark,Ezi,Eyob,heni,Phila,kenean,.......... ➤ አሸናፊዎች በ @bduFAQ_bot በኩል የምናደርሳችሁ ይሆናል ። FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM   ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
Mostrar todo...
Bahir dar University Fellowship VLM

VLM (Virtual Led Movement) is a digital ministry that provides services and products for Bahir Dar University Evangelical Christian Students Fellowship. We are also available at : Facebook -

https://www.facebook.com/bdufellowship

Instagram -

https://www.instagram.com/bdu_fellowship_vlm/

Telegram -

https://t.me/bdu_fellowship

👍 1
🎁 የመቅረዝ ጥያቄ አሸናፊዎችን ዛሬ ምሽት እናሳውቃለን ። የሁሉንም መላሾች ምሽት ላይ 2ሰዓት ላይ እናሳውቃለን ከጥያቄው መልስና ማብራሪያ ጋር። አሸናፊዎች መጽሐፍ እና የ100 ካርድ ይደርሳችኋል ይሸለማሉ። 💙Read | Share | Magazine Link ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot @bdu_fellowship
Mostrar todo...
BDU FELLOWSHIP VLM

#ተለቀቀ መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አምስተኛ  እትም 👆5.9MB PDF ያውርዱት ቃለመጠየቅ ከ ዶክተር መስከረም (Appeal For Purity) ጋር ●አንተ ታውቃለህ ●ያድጋል ●ጊዜ እና ህይወት ●የክርስቲያን ህይወት ●የፍቅር ጥግ እና ሌሎችም አስተማሪ መጣጥፎች አካቷል 💙Read | Share ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot @bdu_fellowship

👍 1
#ተለቀቀ መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አምስተኛ  እትም 👆5.9MB PDF ያውርዱት ቃለመጠየቅ ከ ዶክተር መስከረም (Appeal For Purity) ጋር ●አንተ ታውቃለህ ●ያድጋል ●ጊዜ እና ህይወት ●የክርስቲያን ህይወት ●የፍቅር ጥግ እና ሌሎችም አስተማሪ መጣጥፎች አካቷል 💙Read | Share ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot @bdu_fellowship
Mostrar todo...
🔥 19 2
🤗ዛሬ  ምሽት 3:30 በ @bdu_fellowship ቻናል ይለቀቃል ። Digital Magazine ላይ ከዶክተር መስከረም(Appeal for Purity ) ጥሩ ቆይታ አድርገናል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች ላይ ያደረግነው ቆይታ መጽሄቱ ላይ ይገኛል በተጨማሪም የተለያዩ አምዶች ተካተዋል አሸላሚ ጥያቄዎች አሉ የእናንተን ምላሽ በ @bduFAQ_bot ላይ እንጠብቃለን #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM   ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
Mostrar todo...
3
🤗ዛሬ #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
Mostrar todo...
👍 5🔥 2
🤗እሁድ  #Missy #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
Mostrar todo...
17👍 3
Mostrar todo...
ባለ ዕዳ ነኝ | ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ

Gospel song lyrics VLM Lyrics

4👍 3🙏 1