fa
Feedback
ዕቡህ ብዕር

ዕቡህ ብዕር

رفتن به کانال در Telegram

በ ዕቡህ ብዕራችን የሁሉንም ደጃፍ እያንኳኳን ስሜቶቻቸውን እንዳስሳለን. ብዕራችን ያቀለመውን በግጥም እያዋዛን ለእናንተ እናደርሳለን. ✍️ እንኳን ደህና መጣቹ ለማንኛውም ሀሳብ ፣ አስተያየት እና ጥያቄ @Tirrubel @ediwub @poempen ልታናግሩን ትችላላቹ🖋️

نمایش بیشتر
1 839
مشترکین
+2724 ساعت
+1477 روز
+34030 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+384
در 2 کانال‌ها
اوت '26
+26
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+41
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+39
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+66
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+93
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+80
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+78
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+70
در 8 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+38
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+52
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+74
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+75
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+37
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+51
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+78
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+140
در 11 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+437
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+65
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+74
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+14
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+163
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 6 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+6
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+50
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+212
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 سپتامبر+4
22 سپتامبر+27
21 سپتامبر+16
20 سپتامبر+7
19 سپتامبر+20
18 سپتامبر+34
17 سپتامبر+18
16 سپتامبر+32
15 سپتامبر+8
14 سپتامبر+6
13 سپتامبر+7
12 سپتامبر+12
11 سپتامبر+24
10 سپتامبر+12
09 سپتامبر+22
08 سپتامبر+34
07 سپتامبر+54
06 سپتامبر+41
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر0
02 سپتامبر+2
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች?

2
አይበጀኝም ብዬ የጥፍሬ ገፅታ ምላጭ አስታትኬ የቆረጥኩት ለታ ገላባ ያልኩት ሲወድቅ ቁልቁል ከመሬቱ ስንቅ አገኘን ብለው ጉንዳኖች ዘመቱ አወይ ዓለም አጃይብ ተፈጥሮ ለአንዱ አረባው ያለው ለሌላው ነው
አይበጀኝም ብዬ የጥፍሬ ገፅታ ምላጭ አስታትኬ የቆረጥኩት ለታ ገላባ ያልኩት ሲወድቅ ቁልቁል ከመሬቱ ስንቅ አገኘን ብለው ጉንዳኖች ዘመቱ አወይ ዓለም አጃይብ ተፈጥሮ ለአንዱ አረባው ያለው ለሌላው ነው ኑሮ ! [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
26
3
የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች?
32
4
ማንበብ ትወዳላችሁ?
16
5
#ያለ_ዕሜዬ_አረጀሁ አሁን አሁን የማየው ሁሉ ያበግነኛል....የምሰማው ሁሉ ያንገበግበኛል። ያለ ዕድሜዬ ሸምግያለሁ...ሁሉ ክብሩን ጥሏል...እውር እውርን ይመራል። ግልምጫ የሚፈሩ ህፃናት በአፈ ታሪክ ቀርተዋል...የአሁኖቹ ለወለዷቸው ወላጆች ናቸው። . የተወለደ ህፃን ከእናቱ ጡት ቀድሞ ስልጡን የተባለ ስልክ ይጨብጣል። ቤተሰብ አይተዋወቅም....በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ባይተዋሮች ናቸው። ቤተክርስቲያን መሄድ Hobby ከሆነ ሰንብቷል....አምላኬ አምላኬ ሲል የተገኘ የፋርነት ኒሻንን ይለብሳል.....ባለ ሽበቱ እንደ ወጣት ይፈነጥዝ እኔ ያለ ዕድሜዬ ሽበት ቸቀዳጀው።
175
6
በቀጣይ የቱ መፅሐፍ ይለቃቅላችሁ?
26
7
ከአስር ዓመት በኃላ ተገናኙ....እሷ የጓደኛዋን ልደት ልታከብር እሱ ከባሌቤቱ ጋር እራት ሊበላ። አየችው!  ነው ? አይደለም በሚል ጥርጣሬ ከስር እስከታች ተመለከተችው....የፈሩት ይደርሳል የናቁት ይወርሳልም አይደል የሚባለው...እራሱ ነው። ደነገጠች ! ድንጋጤዋን ያስተዋሉ ጓደኞቿም ጥያቄ ሰነዘሩ " ምን ሆነሽ ነው ? አሞሽ ነው ? " አረ ምንም ደህና ነኝ ብላ ከፊቷ የነበረውን ውሃ ጨለጠችው። ብርጭቆውን ለማስቀመጥ አስባ ስታው መሬት ወደቀ የስባሪው ድምፅ ትኩረት ሳበ። ያኔም እሱም ድምፁን ተከትሎ ወደዛ አቅጣጫ ሲዞር አያት....እሷ መሆኗን ለማስተዋል ጊዜ አልፈጀበትም....ባለቤቱ ያቺ (.....) ናት አይደል ? አለችው። ስያሜው ባይገባትም አዎ ልክ ነሽ ብሏት ፈገግ አለ። . . " እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ዓመት በኃላ ያገናኛቹ በምክንያት ቢሆንስ ለምን አታወራትም ? " ስትል ጠየቀችው። እያጣጣርኩኝ ውሃ ለነሳኝ በሙት አልጋዬ ለሞት ለረሳኝ ምህረት አርጌ ሁሉን ምን ባልፍም በገዳይ ብዕር ታሪክ አይፃፍም ሲል መለሰላት..... " ግን እኮ ! " ሀሳቧን ሳትጨርስ አስቆማት.....ይኸውልሽ ዓለሜ ይቅር ማለት ግዴታችን ነው....ምሮ ያን ሰው ህይወታችን ውስጥ ማስቀጠል ግን ምርጫችን ነው። " ታድያ ምኑን ይቅር አልክ...ይቅርታ አርጊያለሁ ግን ህይወቴ ውስጥ አትኖርም ሚሉት ፈሊጥ ምንድነው " ? ጥያቄዋ ነበር አበባዬ ይቅርታ ማለት ስለ ቀደመ በደል የሚለገስ ምህረት እንጂ ስለ ወደፊት የህይወት ጉዞ የሚሰጥ ማረጋገጫ አይደለም። ይቅር ስል ስለቀደመው ነው....ሳቆይ ግን ስለ ፊተኛው ነው። " ግን እኮ የሰው ልጅ ይለወጣል በነበረበት አይቀጥልም....ተለውጣ ቢሆንስ ? " ልክ ነሽ የሰው ልጅ ይለወጣል...ግን ህይወት ላይ ቢሆንስ የሚባል ነገር አይሰራም። ከሆነ መልካም ነው ያ ሰው ወደፊት ያን ስህተት እንዳይሰራ መስመር ይሆነዋል...እንደ እኔ ግን የቆረጠኝን ብርጭቆ ብምረውም ብርጭቆ መቁረጥ እንደሚችል ግን አረሳም ያ ነው ልዩነቱ። " እግዚአብሔር በዚህ ውሳኔህ ደስተኛ የሚሆን ይመስልሃል ? " ይቅር በል እንጂ የበደሉህን ሁሉ ምረህ ህይወት ውስጥ አቆያቸው ብሎ የተናገረበት ክፍል ትዝ አይለኝም..... ተምሮ እንደ ቆመ ሰው መማር ግዴታዬ ነው....ግን ልብ ካልሽ የነዛን ሰዎች True Color ከጅምሩ Expose ያረገውም እራሱ እግዚአብሔር ነው። ይልቅ እንውጣ...ሰዓቱ ሄዷል ልጃችንም ናፍቃኛለች እማዬም ማረፍ አለባት አናመሽም ብለን ነው አደራ ሰጥተናት የወጣነው....በዛ ላይ እሷም ሳታየኝ አትቀርም ትንሽ ተደነባብራለች....መኖሬ ለሰው ጭንቀት እንዲሆን አልፈልግም። " እሱን ብታስብ ኖሮማ...." ውሳኔዬን አክብሪ ! ምትይው ነገር ቢሆን ካንቺ በላይ ደስተኛው እኔ ነኝ...ያን ጊዜ እንዴት እንዳለፍኩት ታውቂያለሽ ስለዚህ please ወደ ጎጇችን ወደ ኑሯችን እንመለስ። " የራስህ ጉዳይ...ደረቅ ነህ ድርቅ ያልክ " እጇን ሲይዛት ልቀቀኝ አለችው። እንደምንም በቀልድ አባብሎ ተቃቅፈው በፊትለፊቷ እየተሳሳቁ አለፉ። ልታናግረው ፈልጋ ነበር.....የስራዋ ፀፀት ግን አላስጠጋትም....ይቅር እንዳላት ታውቃለች። በሞት አፋፍ ሳለ ለሞት የጣለችው ነፍስ ቆሞ እራሱን ችሏል። አይጠቅመኝም ብላ ቆርጣ የጣለችው ስጋዋ ብቻውን ሰው ወጥቶታል። በስተመጨረሻም የተናቀው ሲነሳ የናቀው ወደቀ...በቀል የኔ ነው ያለው አምላኩ ፊቱ ተበቅሎ አሳየው። [ ጥሩቤል ] ልጅቷ ለልጁ ምን እንደነበረች / ምን ልትሆን እንደምትችል ግምቱን ለእናንተ ተውኩት @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
240
8
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?
53
9
እኔ ምልህ እግዜር በወደቀ ክንዴ ለተረማመዱ በደኸየ ስሜ ሽቅብ ለነገዱ ከቁስ ላሳነሱኝ ባከበሩኝ ቦታ እንዴት ላርግ ይቅርታ? . መጠየቄ እንጂ አትማር አትልም አይደል የበደለ ገዳይን አትጥልም ግን እ
እኔ ምልህ እግዜር በወደቀ ክንዴ ለተረማመዱ በደኸየ ስሜ ሽቅብ ለነገዱ ከቁስ ላሳነሱኝ ባከበሩኝ ቦታ እንዴት ላርግ ይቅርታ? . መጠየቄ እንጂ አትማር አትልም አይደል የበደለ ገዳይን አትጥልም ግን እኔ አይደለው አንተን ፍፁምነት የለኝ እንዴት ልማራቸው አባት ሆይ ንገረኝ! [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
275
10
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?
24
11
ምን አይነት መፅሐፍ ይወዳሉ?
47
12
አዲስ አበባ በክረምት ማምሻ ከልዩ ውበቷ ጎን ለጎን፣ ሰዎችን በለሆሳስ የምትውጥ ግዙፍ ምስጢር አላት። በቦሌ ሚካኤል አካባቢ የምትገኘው አንዲት ትንሽ እና ጸጥ ያለች የፎቶ ስቱዲዮ የበር መዝጊያ ላይ አንኳኳሁ። ሰዓቱ ከሌሊቱ አራት ሰአት አልፏል፤ ከውጭ የሚወርደው ቀዝቃዛ ጠል አጥንቴን ሰንጥቆታል። ​በሩ በጭንቀት ስሜት በትንሹ ተከፈተ። የቤቱ ባለቤት ኤልያስ ነበር፤ ፊቱ ላይ ያለው የድንጋጤ ጥላ እንደተለመደው አይደለም። ዓይኖቹ ቀልተዋል፣ በሁለት እጆቹ የያዛቸው ወረቀቶች ይንቀጠቀጣሉ። ​«ገባህ እንዴ? እሷስ?» አለኝ ድምፁ ተናንቆ። ​«እሷ... መንገድ ላይ ነች፤ ትንሽ ታዘገያለች» አልኩት የውስጤን መረበሽ ላለመታዘብ እየሞከርኩ። ​ኤልያስ ግን የያዘውን አንድ አሮጌ ፖስታ ወደ እኔ እየወረወረ፡- «ውሸትህን ነው። መቅደስ አሁን ከዚህ ከንብረት ባለቤትነት ጋር የተያያዘውን ውል ፈርማለች፤ ግን ላንተ ልታደርስልህ ያሰበችው መልእክት ይህቺ ፎቶ ናት» አለኝ። ​ፖስታውን ተንቀጥቅጬ ከፈትኩት። ከውስጡ የወጣው ፎቶ እጄን አቃጠለኝ። ​ፎቶው ላይ የምታየው... በትክክል ትናንት ማታ እኔና ኤልያስ የተነጋገርንበት ምስጢራዊ እቅድ አይደለም። ፎቶው ላይ ያለው እይታ—እኔ በህይወቴ ፈጽሞ ሄጄ የማላውቀው፣ የከተማዋ ጫፍ ላይ ባለ አንድ ባልታወቀ የቆርቆሮ ቤት ውስጥ፣ በትክክል ከሠዓታት በፊት የተነሳ ነው። እናም በፎቶው ዳርቻ ላይ የሚታየው የእጅ ሰዓት እኔ የምለብሰው ሳይሆን... የኤልያስ ነበር! ​ኤልያስ ሽጉጡን አቀበለኝና በለሆሳስ «አሁን ሦስታችን ብቻችንን ነን... አንዱ ልናስወግደው የሚገባው አካል አለ» አለኝ።
24
13
#ፀፀት_ያንባት የ 2019 የመጀመሪያ ግጥሜ ነው ✨ ልብ የፃፈው ግጥም ነው.... . Inspired By True Story የተኖረ ፣ እየተኖረ ያለ ፣ የሚኖር . ስለ ፆታዊ ፍቅር አይደለም . [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
1 461
14
አዲስ አበባ በክረምት ማምሻ ከልዩ ውበቷ ጎን ለጎን፣ ሰዎችን በለሆሳስ የምትውጥ ግዙፍ ምስጢር አላት። በቦሌ ሚካኤል አካባቢ የምትገኘው አንዲት ትንሽ እና ጸጥ ያለች የፎቶ ስቱዲዮ የበር መዝጊያ ላይ አንኳኳሁ። ሰዓቱ ከሌሊቱ አራት ሰአት አልፏል፤ ከውጭ የሚወርደው ቀዝቃዛ ጠል አጥንቴን ሰንጥቆታል። ​በሩ በጭንቀት ስሜት በትንሹ ተከፈተ። የቤቱ ባለቤት ኤልያስ ነበር፤ ፊቱ ላይ ያለው የድንጋጤ ጥላ እንደተለመደው አይደለም። ዓይኖቹ ቀልተዋል፣ በሁለት እጆቹ የያዛቸው ወረቀቶች ይንቀጠቀጣሉ። ​«ገባህ እንዴ? እሷስ?» አለኝ ድምፁ ተናንቆ። ​«እሷ... መንገድ ላይ ነች፤ ትንሽ ታዘገያለች» አልኩት የውስጤን መረበሽ ላለመታዘብ እየሞከርኩ። ​ኤልያስ ግን የያዘውን አንድ አሮጌ ፖስታ ወደ እኔ እየወረወረ፡- «ውሸትህን ነው። መቅደስ አሁን ከዚህ ከንብረት ባለቤትነት ጋር የተያያዘውን ውል ፈርማለች፤ ግን ላንተ ልታደርስልህ ያሰበችው መልእክት ይህቺ ፎቶ ናት» አለኝ። ​ፖስታውን ተንቀጥቅጬ ከፈትኩት። ከውስጡ የወጣው ፎቶ እጄን አቃጠለኝ። ​ፎቶው ላይ የምታየው... በትክክል ትናንት ማታ እኔና ኤልያስ የተነጋገርንበት ምስጢራዊ እቅድ አይደለም። ፎቶው ላይ ያለው እይታ—እኔ በህይወቴ ፈጽሞ ሄጄ የማላውቀው፣ የከተማዋ ጫፍ ላይ ባለ አንድ ባልታወቀ የቆርቆሮ ቤት ውስጥ፣ በትክክል ከሠዓታት በፊት የተነሳ ነው። እናም በፎቶው ዳርቻ ላይ የሚታየው የእጅ ሰዓት እኔ የምለብሰው ሳይሆን... የኤልያስ ነበር! ​ኤልያስ ሽጉጡን አቀበለኝና በለሆሳስ «አሁን ሦስታችን ብቻችንን ነን... አንዱ ልናስወግደው የሚገባው አካል አለ» አለኝ።
20
15
ለናንተ ምርጡ መፅሐፍ ምንድን ነዉ?
63
16
Theist, Atheist, Agnostic, Deist, Pantheist....ወዘተ አምላክ የለም ብላቹ የምታስቡ ሰዎች React this 👍 If the reaction reaches morethan 5 Livestream host አደርጋለሁ Debate ይኖረናል! በጣም ማውራት አለብን ከእናንተ ጋር ! @ebuhbhr
142
17
የማን አዲናቂ ናቹ?
346
18
የሆነ ሰዓት ላይ ሰው ርቦኝ ነበር...ቁስሌን ባይረዳኝም ጭንቄን የምረሳበት ዓይነት ሰው። እግዚአብሔር ይመስገን ማንም አልነበረም። መታቀፍ በፈለኩበት ሰዓት መገፋቴ አጠንክሮኝ አለፈ። . መሻገሬን ያየም ደጃፌን አንኳኳ በሬን ከቶ አልከፍትም ለነፈገኝ ታንኳ ! . [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
469
19
አዲስ ታሪክ ይጀመር?
27
20
ማንበብ ይወዳሉ?
30