Official Page of Othoniel College
رفتن به کانال در Telegram
1 439
مشترکین
-424 ساعت
+17 روز
+1330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+33
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+46
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+54
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+73
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+67
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+103
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+78
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+35
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+25
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+66
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+53
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+75
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+71
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+134
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+24
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+747
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf4.34 KB
| 2 | Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc.pdf | 297 |
| 3 | Class_schedule_for_2019 4_AcFn_Semister_1_2019.pdf | 326 |
| 4 | ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለክልል ቢሮ ኮድ ጠይቀን በመጠባበቅ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች በክልሉ ዲፕሎማችህ ስለመጣ አርብ 22/2019 ዓ.ም እንድትወስዱ እናሳስባለን ። | 492 |
| 5 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ለአዲስ እና ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 የቀን እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ የፈተና መፈተኛ ማዕከል ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በምትማሩበት ካምፓስ መሆኑን እናሳውቃለን ። | 728 |
| 6 | Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf | 664 |
| 7 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው ነገ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 953 |
| 8 | class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc_Sem_I_2019.pdf | 1 208 |
| 9 | class schedule for 2nd year and above Health Sem I 2019.pdf | 1 375 |
| 10 | ለሁሉም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀን ዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል ስለሆነም እስከ 10:30 ምዝገባ እንድታደርጉ እያሰብን ከዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ውጭ ለሚመጣ ተማሪ ቅጣት በቀን 200 እየተቀጣ የሚመዘገብ መሆኑን እናሳውቃለን። | 2 426 |
| 11 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ስርዓት በወር የተቀየረ መሆኑ ይታወቃል ።ስለሆነም የክፍያ መጠኑ ከታች እንደሚከተለው ነው።
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር
-ለዲግሪ ማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለዲግሪ አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር
- ለደረጃ 4 ነርሲንግ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 ፋርማሲ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1200 ብር
- ለዌብ እና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሸን በወር 1200 ብር እና የመመዝገቢያ 500 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 3 520 |
| 12 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር -ለማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለአካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 35 |
| 13 | graduated_student_with_coc 2018.pdf | 2 148 |
| 14 | የደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች ኮድ ቁጥር ለመጠየቅ አብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የተላከው ስም ዝርዝር | 1 976 |
| 15 | SHEET 2 | 2 382 |
| 16 | Hospital Clinical Practice result | 2 252 |
| 17 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ 2019 ዓ.ም ከመግባቱ በፊት ያልከፈላችሁት ክፍያ እዳ ካለ ከነሐሴ 21/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተማሪ በአዲሱ አሰራር የሚከፍል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። | 3 783 |
| 18 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 2 831 |
| 19 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ። | 1 |
| 20 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ። | 1 |
