Official Page of Othoniel College
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 429
المشتركون
+224 ساعات
+47 أيام
+730 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+9
في 0 قنوات
أغسطس '26
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+34
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+54
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+73
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+67
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+103
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+78
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+66
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+53
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+71
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+134
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+747
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 14 سبتمبر | +1 | |||
| 13 سبتمبر | +2 | |||
| 12 سبتمبر | +1 | |||
| 11 سبتمبر | 0 | |||
| 10 سبتمبر | 0 | |||
| 09 سبتمبر | 0 | |||
| 08 سبتمبر | +2 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | +1 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | +1 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
منشورات القناة
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ስርዓት በወር የተቀየረ መሆኑ ይታወቃል ።ስለሆነም የክፍያ መጠኑ ከታች እንደሚከተለው ነው።
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር
-ለዲግሪ ማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለዲግሪ አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር
- ለደረጃ 4 ነርሲንግ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 ፋርማሲ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1200 ብር
- ለዌብ እና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሸን በወር 1200 ብር እና የመመዝገቢያ 500 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።
| 2 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር -ለማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለአካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 35 |
| 3 | graduated_student_with_coc 2018.pdf | 892 |
| 4 | የደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች ኮድ ቁጥር ለመጠየቅ አብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የተላከው ስም ዝርዝር | 797 |
| 5 | SHEET 2 | 1 185 |
| 6 | Hospital Clinical Practice result | 1 094 |
| 7 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ 2019 ዓ.ም ከመግባቱ በፊት ያልከፈላችሁት ክፍያ እዳ ካለ ከነሐሴ 21/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተማሪ በአዲሱ አሰራር የሚከፍል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። | 2 673 |
| 8 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ። | 2 004 |
| 9 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ። | 1 |
| 10 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ። | 1 |
| 11 | ሰላም ለሁላችን ይሁን
በመደበኛው ዲግሪ ፕሮግራም የነርሲንግ ፣የማኔጅመንት ተመራቂ ተማሪዎች እና የዲግሪ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ባለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት ውጤታቹህ የተሟላ፣ዲጂታል መታወቂያ እና የመጨረሻው ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ ከነሀሴ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም በቅጣት 13/12/2018 ዓ.ም እስከ 14/12/2018 ዓ.ም በየቀኑ 300 መቶ ብር በመቀጣት ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ከላይ የተገለፀውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን። | 2 204 |
| 12 | ሰላም ለሁላችን ይሁን
በመደበኛው ዲግሪ ፕሮግራም የነርሲንግ ፣የማኔጅመንት ተመራቂ ተማሪዎች እና የዲግሪ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ባለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት ውጤታቹህ የተሟላ፣ዲጂታል መታወቂያ እና የመጨረሻው ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ ከነሀሴ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም በቅጣት 13/12/2018 ዓ.ም እስከ 14/12/2018 ዓ.ም በየቀኑ 200 መቶ ብር በመቀጣት ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ከላይ የተገለፀውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን። | 1 |
| 13 | የመውጫ ፈተና በጥር ወር 2019 ዓ.ም
ፈተናው ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ተመራቂ ተማሪዎች በጥር ወር 2019 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ስለዚህም ተፈታኞች ተቋሙ አዲስ ባለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት ውጤታቹህ የተሟላ፣ዲጂታል መታወቂያ invoice Number/የመጨረሻው ክፍያ የሴሚስቴር 8 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ ከነሀሴ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሀሴ 12/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ ሬጅስትራር ቢሮ እንድታቀርቡና ከላይ የተገለፀውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት ለፈተና ዝግጁ እንድትሆኑ እናስገነዝባለን ። | 1 766 |
| 14 | Ethiopian Health Professionals Licensing Examination (EHPLE)
List of Eligible Examinees for August 2026 exam | 1 479 |
| 15 | የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
-በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry
-በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing
-በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing
ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: | 1 396 |
| 16 | ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለክልል ቢሮ እና ኮድ ስለሚጠየቅላችሁ clearance ለማስጨረስ CoC ያለፋችሁበትን ሰርትፋኬት ኮፒ በማድረግ የከፈላችሁበትን ወርሃዊ ክፍያ የ36 ወር ደረሰኝ በማቅረብ መጨረስ ይጠበቅባችኋል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ስሜ የለም ተዘሎብኝ ለሚል ሰልጣኝ ሀላፊነትቱን የሚወስደው ሰልጣኙ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። | 1 394 |
| 17 | Extension class schedule.pdf | 1 707 |
| 18 | ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም የስም ዝርዝራችሁ ለክልል ቢሮ እና ኮድ ስለሚጠየቅላችሁ clearance ለማስጨረስ CoC ያለፋችሁበትን ሰርትፋኬት ኮፒ በማድረግ የከፈላችሁበትን ወርሃዊ ክፍያ የ36 ወር ደረሰኝ በማቅረብ መጨረስ ይጠበቅባችኋል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ስሜ የለም ተዘሎብኝ ለሚል ሰልጣኝ ሀላፊነትቱን የሚወስደው ሰልጣኙ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። | 2 137 |
| 19 | ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የመመረቂያ ጋወን የሚመለስበት ቀን ነገ ሀምሌ 21
2018 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተመራቂ ተማሪ 300 ብር ቅጣት ያለው መሆኑን እናሳስባለን። | 2 053 |
| 20 | لا يوجد نص... | 1 734 |
