Official Page of Othoniel College
Відкрити в Telegram
1 429
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1530 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+15
в 0 каналах
червень '26
+34
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+54
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+45
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+73
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+67
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+103
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+78
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+15
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+75
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+71
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+134
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+15
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+747
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 24 липня | +1 | |||
| 23 липня | 0 | |||
| 22 липня | 0 | |||
| 21 липня | +1 | |||
| 20 липня | +2 | |||
| 19 липня | 0 | |||
| 18 липня | 0 | |||
| 17 липня | 0 | |||
| 16 липня | +1 | |||
| 15 липня | 0 | |||
| 14 липня | 0 | |||
| 13 липня | +1 | |||
| 12 липня | 0 | |||
| 11 липня | 0 | |||
| 10 липня | 0 | |||
| 09 липня | +1 | |||
| 08 липня | 0 | |||
| 07 липня | +2 | |||
| 06 липня | +2 | |||
| 05 липня | 0 | |||
| 04 липня | 0 | |||
| 03 липня | +2 | |||
| 02 липня | +2 | |||
| 01 липня | 0 |
Дописи каналу
#ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ ለዲግሪ ተመራቂዎች ኮሌጁ ባለማው ሲስተም http://otc.edu.et በሚለው ድህረ-ገፅ ለደረጃ 4 ተመራቂዎች የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ ስራና ክህሎት ቢሮ ባለማው ሲስተም http://bols.gov.et ሊንኩን በመጫን ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
| 2 | #ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ የመመረቂያ ጋወን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ስትመጡ ለዲግሪ ተመራቂዎች የመጨረሳውን የሴሚስተር ደረሰኝ እና ለደረጃ 4 36 ወር መክፈላችሁን የሚያሳይ ደረሰኝ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ። | 756 |
| 3 | ማስታወቂያ
ለደረጃ 4 ተመራቂዎች በሙሉ National ID ማክሰኞ ሀምሌ 14/2018 ዓ.ም 2:00-6:00 ሰዓት በአካል በመገኘት እንድታያይዙ በጥብቅ እናሳስባለን ። | 1 013 |
| 4 | #ማስታወቂያ
3ኛ ዓመት ነርሲንግ ደረጃ 4 ተማሪዎች Clinical practicum seminar ስላለ ነገ ሀምሌ 10/11/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል pediatric ward በሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። | 1 009 |
| 5 | #ማስታወቂያ
4ኛ ዓ መት እና 3ኛ ዓመት ነርሲንግ ዲግሪ ተማሪዎች Clinical practicum seminar ስላለ ነገ ሀምሌ 10/11/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል pediatric ward በሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። | 949 |
| 6 | #ማስታወቂያ
ለ3ኛ ዓመት ነርሲንግ ደረጃ 4 ተማሪዎች Clinical attachment ማጠቃለያ ፈተና health assessment, Medical Surgical, pediatric and child hsalth nursing and maternal health nursing ሀምሌ 10/11/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ይሰጣል ተማሪዎች በሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። | 955 |
| 7 | የጋወን ውል ስምምነት.pdf | 1 666 |
| 8 | ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ | 1 535 |
| 9 | የጋወን ውል ስምምነት.pdf | 1 |
| 10 | የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት
በሰኔ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአጭር ጥሪ ቁጥር 952 በሥራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ፣ የሙያ ፍቃዳችሁን የ12ኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት ትችላላችሁ ተብሏል። | 1 577 |
| 11 | #ማስታወቂያ
ለ3ኛ ዓመት ነርሲንግ ተማሪዎች Clinical attachment ማጠቃለያ ፈተና ሀምሌ 8/11/2018 ዓ.ም ስለሚጀምር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
#ማሳሰቢያ
የሁለተኛውን ወሰነ ትምህርት /semester ክፍያ ያልከፈላቹህ ተማሪዎች እንድትከፍሉ በጥብቅ እያሳሰበን ያልከፈላቹህ ተመሪዎች ለሚፈጠረው እንግልት ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን :: | 1 409 |
| 12 | Dear Graduate Students for this year graduation ceremony scheduled to be held on July (Hamela) 19/2018 EC. | 1 844 |
| 13 | ማስታወቂያ
ጎንደር ዪኒቨርሲቲ clinical Attachment የተመደባቹህ ተማሪዎች ነገ ሰኔ /23/2018 ዓ.ምሪፈራል ካለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ 2:00 ሰዓት እንድትነኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። | 1 991 |
| 14 | Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment | 1 821 |
| 15 | #ማስታወቂያ
ለ4ኞ ዓመት ነርሲንግ ተማሪዎች internship ማጠቃለያ ፈተና medical internship and surgical internship ሀምሌ 04/2018 ዓ.ም pediatric internship and maternity internship ሀምሌ 5/11/2018 ዓ.ም ስለሚጀምር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
#ማሳሰቢያ
የሁለተኛውን ወሰነ ትምህርት /semester ክፍያ ያልከፈላቹህ ተማሪዎች እንድትከፍሉ በጥብቅ እያሳሰበን ያልከፈላቹህ ተመሪዎች ለሚፈጠረው እንግልት ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን :: | 1 627 |
| 16 | Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment | 205 |
| 17 | Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester ppayment | 133 |
| 18 | Exam Eschedule Extension Degree Program.pdf | 2 091 |
| 19 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም የኮሌጁ የኤክስቴንሽን ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም እና ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ ትምህርት የከፈላችሁበትን የሴሚስቴር ክፍያ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ። | 2 058 |
| 20 | ማስታወቂያ ።
ለሁሉም የኮሌጁ የጤና ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ዓ.ም ማራኪ፣ገብርኤል እና ፖሊ ጤና ጣቢያ ሀሙስ ሰኔ 11/2018 clinical attachment/cooperative Training ይጀምራል። | 3 114 |
