cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ATC UEE PREPARATION

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
11 800
مشترکین
+124 ساعت
-617 روز
-5230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from ATC NEWS
#Tigray #UEE በትግራይ ክልል በወረቀትና በበይነ መረብ እየተሰጠ ያለው ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና ተጀምሯል። ፈተናው በክልሉ በሁለት ዙር ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 2-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ ከ31 ሺህ በላይ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ ዙር ለፈተና እንደሚቀመጡ ይጠበቃል፡፡ ተፈታኞች በአጠቃላይ የፈተና ዲሲፕሊን ዙሪያ ገለፃ በተቋማቱ ተደርጎላቸዋል፡፡ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ፈተና በጠዋቱ መርሐግብር እንግሊዝኛ፤ በከሰዓት መርሐግብር ሒሳብ ፈተና የሚሰጥ ይሆናል፡፡፡ 📌በሌሎች ክልሎች ነገ የሚጀምር ይሆናል ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 1
Repost from ATC NEWS
📌የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መርሃግብር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
1
የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተን የተመደቡ ተማሪች ወደ ወልዲያ ዩኒቨርስቲ በመግባት ላይ ናቸው። በዛሬው ዕለት በወልዲያ ከተማ ይማሩ የነበሩ 518 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርቲው እየገቡ ነው። Woldia City Communication Affairs Office ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 1
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው:: ********//****** በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ካምፓሶች ሀገር አቀፍ ፈተና የሚፈተኑ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሰኔ 30/2016 ዓም ጀምሮ ወደ ተመደቡባቸው ግቢዎች በመግባት ላይ ናቸው:: በዘንድሮው ዓመት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ ወደ 45 ሺህ የሚጠጉ (44,997) ተማሪዎችን የሚያስፈትን ሲሆን ከእነዚህ ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል 32,685 (16,162 ሴት እና 16,523 ወንድ) የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ሲሆኑ ቀሪዎቹ 12,312 (4,780 ሴት እና 7,532 ወንድ) ተማሪዎች የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል:: ለተማሪዎች በዋናው ግቢ አቀባበል እያደረጉ ካሉ አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑትን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ አነጋግረን ባገኘነው መረጃ መሰረት በሁሉም ግቢዎች የዘንድሮ ተፈታኞችን ለመቀበል ከ2 ወራት በፊት ጀምሮ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሲከናወኑ እንደቆዩ እና ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሁሉም ካምፓሶች ላይ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በትጋት እየሰሩ እንደሆነ ተገልፅዋል:: አቶ አስማማው እንዳሉት ተማሪዎች ፈተናቸውን በተረጋጋ ሁኔታ ተፈትነው ወደቤተሰብ እስኪመለሱ ድረስ የሚያስፈልጋቸው የማደሪያ: የምግብና የህክምና አቅርቦት በጥሩ ሁኔታ ዝግጅት የተደረገበት በመሆኑ ቤተሰብ ምንም ሃሳብ እንዳይገባው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 18👏 1
#Inbox Dear EUEE takers student's parents The Exams of your children is starting soon. I know you all are realy anxious for your child to do well. But, please remember, among those students who are going to set for the exams there is an artist, who doesn't need to understand math... . There is an entrepreneur who doesn't care about History or English. There is also an athletes whose Chemistry marks won't matter. If your child does gets good or top marks, it's great.But if he or she doesn't....,please don't take away their self confidence and diginty from them. Good luck for all of 2016/2024 EUEE Takers✌ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
ATC NEWS

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

👍 2
#MettuUniversity የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች አቀባበል እየተደረገላቸዉ ይገኛል። የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለመዉሰድ ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሁለቱም ካምፓሶቻችን አቀባበል እየተደረገላቸዉ ይገኛል። በዚህ በመጀመርያዉ ዙር 5518 ተማሪዎችን በዋናዉ ካምፓስ 1324 ተማሪዎችን ደግሞ በበደሌ ካምፓስ በድምሩ 6842 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስፈተን አስፈላጊዉ ዝግጅት ተጠናቆ ቅበላ እየተደረገላቸዉ መሆኑን ከአካደሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል። ዉድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ በሰላም መጣችሁ እያልን ስኬታማ የፈተና ጊዜን እንመኝላችኋለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 1
#DillaUniversity የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው። ዲላ ዩኒቨርሲቲም በኦዳያ ካምፓስ እና በነባሩ ግቢ በአጠቃላይ በሁለት የፈተና ማዕከላት ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና መርሃ ግብር መሰረት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬ እና ነገ ወደ መፈተኛ ጣቢያዎች ይገቡና በቀን #02_11_16 ዓ.ም ለተፈታኞች ገለጻ ተደርጎላቸው ከ3-05/11/2016 ዓ.ም ፈተና የሚወስዱ ይሆናል። ውድ ተማሪዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ እያልን ስኬታማ ቆይታ እንዲኖራችሁ እንመኛለን። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
1
#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በመግባት ላይ ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ኩሴ ጉዲሼ(ዶ/ር) በቦታው በመገኘት አቀባበል እያደረጉላቸው ይገኛሉ። የጥበቃ አካላት፣ የአገልግሎት ሰጪ ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻ አካላት በጥሩ እንክብካቤ አቀባበል እያደረጉላቸው ነው። #ልዩ ዜና:👉 ከደቡብ ኦሞ ዞን ከኮይቤ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጣች ተማሪ የፍተሻ ስፍራ ላይ ምጥ ጀምሯት በአምቡላንስ ወደ ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ተወስዳ በሰላም ሴት ልጅ ተገላግላለች። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
آرشیو پست ها
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.