ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ETHIO LIVERPOOL
کانال ETHIO LIVERPOOL (@ethioliverpool143) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 107 716 مشترک است و جایگاه 456 را در دسته ورزش و رتبه 266 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 107 716 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 22 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 2 136 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 156 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.81% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 5 340 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 6 257 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 141 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
ለማስታወቂያ ስራ 👉
@metaearthet or @Alillovess
ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ
➡️ @atsbaha12
2026 | ETHIO LIVERPOO...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 23 ژوئیه | 0 | |||
| 22 ژوئیه | +196 | |||
| 21 ژوئیه | +178 | |||
| 20 ژوئیه | +132 | |||
| 19 ژوئیه | +581 | |||
| 18 ژوئیه | +30 | |||
| 17 ژوئیه | +286 | |||
| 16 ژوئیه | +19 | |||
| 15 ژوئیه | +272 | |||
| 14 ژوئیه | +277 | |||
| 13 ژوئیه | 0 | |||
| 12 ژوئیه | +194 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | +178 | |||
| 09 ژوئیه | +61 | |||
| 08 ژوئیه | +221 | |||
| 07 ژوئیه | +80 | |||
| 06 ژوئیه | +270 | |||
| 05 ژوئیه | +48 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | +113 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | +80 |
| 2 | ልክ ዛሬው ቀን ነበር ከ1 አመት በፊት ሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ
ቀሪው ታሪክ ነው
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 655 |
| 3 | 🎙ማቴስ ማኔ በፕሪሜነር ሊጉ የመጀመሪያውን ጨዋታ ላይ ፡-
"ወደ ሜዳ ስገባ "You'll Never Walk Alone" የሚለውን ዘፈን ሲዘፍኑ እግሮቼ እየተንቀጠቀጡ ነበር እና "ዋው እዚህ ከታላቅ ቡድን ጋር በተቃራኒ ሊቨርፑልን እየገጠምኩ ነው አልኩ እና እውነቱን ለመናገር በተጫወትኩት ደቂቃ ሁሉ ተደስቻለሁ።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 885 |
| 4 | ሪዮ ንጉሞሃ ካለፈው የውድድር ዘመን ስላገኘው ልምድ ፦
"ሁሉም የቡድን አጋሮቼ፣ ሁሉም ልጆቹ በመላው የውድድር ዘመኑ በጣም ረድተውኛል። መጀመሪያ ላይ እያደገ የሚመጣ ተስፋ ያለው ወጣት ተጫዋች ብቻ ነበር የሚያዩኝ። አሁን ግን እኔን እንደ አንዱ የቡድኑ አባል እንደሚመለከቱኝ ይሰማኛል። ምንም እንኳን አሁንም ወጣት ተጫዋች ብሆን እና እንደ ወጣት ቢያዩኝም፣ በተመሳሳይ ጊዜ እንደ አንዱ ከእነሱ አባልም ያስተናግዱኛል።"
"ካለፈው የውድድር ዘመን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። እርግጥ ነው፣ ከቡድኑ ውጤት አንፃር ጥሩ አልነበረም፣ ግን በግሌ ብዙ ልምድ አግኝቻለሁ እና በእግር ኳስ ሕይወቴ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ወስጃለሁ።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 817 |
| 5 | ሪዮ ንጉሞሃ በሁለቱም የክንፍ ቦታዎች መጫወት ስለመቻሉ ፦
"አዎ፣ በእርግጥ። በሁለቱም ክንፎች ተገማች ያልሆንኩ ተጫዋች መሆን በጣም አስፈላጊ ነው። ሁሉም ሰው በግራ ክንፍ መጫወት እንደምችል ያውቃል፣ ነገር ግን በቀኝ ክንፍም እየተሻሻልኩ እንደምሄድ ይሰማኛል። ስለዚህ በዚህ የውድድር ዘመን በግራም ሆነ በቀኝ ክንፍ ለመጫወት ዝግጁ ነኝ።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 936 |
| 6 | بدون متن... | 1 |
| 7 | ተመሳሳይ ዜና ነው በባርኮላ ዙሪያ ያለው... | 1 963 |
| 8 | ሪዮ ንጉሞሃ በዚህ የውድድር ዘመን ስላለው ግብ፦
"በእርግጥ ቡድኑን በጎሎች ና አሲስቶችን ማገዝ እፈልጋለሁ። ከዚህ በተጨማሪ በመከላከል ረገድ የማደርጋቸውን እንቅስቃሴዎችም ማሻሻል አለብኝ። በሁለቱም ዘርፎች መሻሻል እፈልጋለሁ።
እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ በዋና አሰላለፍ ጀምሬ ለመጫወት ራሴን ማስመስከር እፈልጋለሁ። ከተቀያሪ ወንበር ገብቼም ቢሆን ቡድኑን ማገዝ እፈልጋለሁ። ምክንያቱም በቡድናችን ብዙ ተጫዋቾች አሉ፣ ሁሉም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው፣ እናም ሁላችንም ለቦታ እየተፎካከርን ነው። ግን ይህ ጤናማ ፉክክር ነው። ከእኔ የሚጠበቀውን ሁሉ በማድረግ ቡድኑን በተቻለኝ መጠን ለመርዳት እሞክራለሁ።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 2 896 |
| 9 | ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ሊጀምር 30 ቀናት ይቀራሉ !
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 2 767 |
| 10 | መልካም ልደት ለጃሮስ ዛሬ 25ኛ አመቱን ይዟል 🥳 | 2 864 |
| 11 | 🎙ሪዮ ንጉሞሃ ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ባገኙት ድጋፍ፡-
“ደጋፊዎቹ አስደናቂ ናቸው። ለእኔ፣ በዓለም ላይ ያሉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው እነሱ፣ ያለምንም ጥርጥር፣ እናም እወዳቸዋለሁ። ቡድኑን ይወዱታል እና ሁልጊዜ ወደ ጨዋታዎቹን ለመመልከት ይመጣሉ፣ ተጫዋቾቹን ይደግፋሉ እንዲሁም እኔንም ይደግፉኛል፣ ስለዚህ ለዚያ በጣም አመስጋኝ ነኝ።”
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 3 534 |
| 12 | ኢራኦላ ከደጋፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳት ላይ 📸
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 3 693 |
| 13 | 🚨 አዲስ፡ የአማዞን መስራች ጄፍ ቤዞስ በሊቨርፑል ውስጥ አናሳ ድርሻ ለማግኘት ወደ ኮንሰርትየም ለመግባት እየተነጋገረ ነው።
· በቀድሞው የኩዊንስ ፓርክ ሬንጀር ተባባሪ ባለቤት አሚት ባቲያ የሚመራው ጥምረት ከፌንዌይ ስፖርት ግሩፕ (FSG) 30% ድርሻ ለመግዛት ለጊዜው £1.35 ቢሊዮን አቅርቧል።
· ቤዞስ ለኢንቨስትመንቱ ቁርጠኛ አይደለም፣ ነገር ግን ቡድኑን ከተቀላቀለ በሊቨርፑል ውስጥ ፍትሃዊነትን ይቀበላል። FSG ስልታዊ አናሳ ኢንቨስትመንት ላይ ውይይቶችን አረጋግጧል ነገር ግን የክለቡን ቁጥጥር ለመሸጥ ምንም አይነት ፍላጎት አላሳየም። | 1 117 |
| 14 | እንዴት አደራቹ ቤተሰብ?❤️
መልካም ቀን ተመኘን ❤️🙏 | 4 554 |
| 15 | መልካም አዳር ቤተሰብ ❤️
የነገ ሰው ይበለን 🙏
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143 | 5 354 |
| 16 | ማሳሰብያ !!!
ለሴቶች እና እግር ኳስ ለማያቁ ወንዶች አይመከርም!
ትክክለኛ የእግር ኳስ አፍቃሪ የሆነ ብቻ Join ይበል👇👇👇 | 271 |
| 17 | ‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥
ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇 | 61 |
| 18 | 🇬🇧 ለቼልሲ ደጋፊ ብቻ!👇 | 615 |
| 19 | 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥
ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 | 689 |
| 20 | 🏴 | በአለማችን ላይ ትልቁን የማንችስተር ዩናይትድ የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች JOIN የሚለውን መጫን ብቻ በቂ ነው 🔥
ከእሁድ እስከ እሁድ መረጃዎችን በጥራት ይኮምኩሙ👇 | 1 |
