cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
77 963
مشترکین
+14324 ساعت
+1 2277 روز
+6 22730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/4bl2pxr ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
3720Loading...
02
ተተክቷል በላቹ ታስባላቹ በተሰብ? 💔 BOBBY ❤️‍🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
1 3291Loading...
03
🔻|ሊቨርፑል ለኒውካስል ዩናይትድ አማካኝ ብሩኖ ጉማሬዥ የዝውውር ውልን በተመለከተ አበረታች መረጃ ቀርቦላቸዋል። ሊቨርፑል የዝውውር ማፍረሻው ከተረጋገጠ በኋላ በዚህ ክረምት ብሩኖ ጉማሬስን በ£32M ብቻ ሊያስፈርም ይችላል።ኤዲ ሃው የብራዚል ኢንተርናሽናል በዚህ ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ የሚያስችል አንቀጽ መኖሩን አረጋግጧል፡፡ ከዚህ ቀደም[Liverpool ECHO] እንደዘገበው ከሆነ ቀያዮቹ በጣም የሚያደንቁ ተጫዋች ነው፣ ግን ለጉባሬዥ የተደረገው ስምምነት በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ አልተጀመረም ኒውካስል በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የቅርብ ጊዜውን የፋይናንሺያል ውጤታቸውን ሲገልጹ £73.4M ኪሳራ እንደደረሰባቸው ከሰሙ በኋላ ነገሮች በዚህ አይነት ሁኔታ እንደተለዋውጡ ሊያውቁ ችለዋል። በፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ላይ ስጋቶችን ለማቃለል ፈረሰኞቹ ውድ ንብረታቸውን ለመሸጥ ሊገደዱ የሚችሉበት ትክክለኛ እድል አሁን አለ።ጉማሬዥ ለኒውካስት በጣም ትልቅ ነብረት ነው እንዲውም ሚሸጡት ግዴታ ሰለሆነባቸው ነው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ግን እሱን እንደ ገንዘብ ማግኛ ሊጠቀሙት ይችላሉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
1 5792Loading...
04
🚨|የናፖሊው ኮኮብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ ተያይዟል። 🔻|ሊቨርፑሎች ከናፖሊው ኮከብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ጋር ሰማቸው እየተያያዘ ሲሆን ከዚህ ቀደም የመሀመድ ሳላህ የወደፊት ተተኪ እንደሚሆን ተነሮ ነበር፡፡ ለናፖሊ ካሳለፈው አስደናቂ የውድድር ዘመን ወዲህ ክቫራትክሄሊያ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችልና ወደ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ሊዘዋወር እንደሚችል እየተነገረ ነው። ሊቨርፑል ከዚህ ቀደም በክንፍ ተጨዋችነት ሲያያዝ የነበረው አንዱ ክለብ ሲሆን አሁን ደግሞ ወሬው እንደገና ብቅ ብሏል። የጋዜታ ዴሎ ስፖርት ጋዜጠኛ [ባቾ ፃሉጋላሽቪሊ] ከተጫዋቹ ወኪል እና የክለቡ ፕሬዝዳንት ኦሬሊዮ ዴ ላውረንቲስ ጋር በሚደረጉ ንግግሮች ዙሪያ ስለ ክቫራትክሄሊያ የወደፊት ቆይታ በናፖሊ ወቅታዊ መረጃ አቅርቧል። ጻሉገላሽቪሊ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ክቫራትክሄሊያን የማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ሊቨርፑል እንደሆነ ተናግሯል። ይህ ዘውውር የመሳካቱ እድል ግን በጣም ጠባብ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
2 2403Loading...
05
🗣️ | የርገን ክሎፕ፦ “ክለቡ በሚመጡት አመታት ጥሩ እጅ ላይ ከወደቀ ለኔም ጥሩ ይሆናል። ሁሉንም ነገር እከታተላለሁ። አለም ላይ የትም ቦታ ብሆን እመለከታለሁ [የሊቨርፑልን ጨዋታ] ሊቨርፑል ቀጣይ አመት ሊጉን ከበላ በርግጠኝነት በዋንጫ ስነስርአቱ ላይ እኖራለሁ።” Kloppo ❤️ @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
2 1333Loading...
06
እንዴት አደራቹ ቤተሰብ ❤️ መልካም ቀንን ተመኘን 🙏🏻 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
2 1541Loading...
07
በሉ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ሊቨርፑላዊያን ❤ ነገ በአዳዲስ እመረጃዎች እስከምገናኝ ድረስ 👋 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 8226Loading...
08
ሊቨርፑል እና ፌይኖርድ በዚህ ሳምንት የአርኔ ስሎትን ስምምነት ይፋ ማድረግ ይፈልጋሉ። [Fabrizio Romano] 🎖️ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 1412Loading...
09
The gaffer 🫶🏽 @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
4 3393Loading...
10
🎙 I የቀድሞ የባርሴሎና ፣ ቼልሲ እና አርሰናል ስፔናዊዉ ተጫዋች የነበረዉ ሴስክ ፋብሬጋስ፦ 🗣 I "ተጫዋች ሆኜ የደጋፊዎችን ፍቅር ወይንም ድጋፍ ምን እንደሚመስል ለማወቅ መቅመስ የምፈልግ ቢሆን ኖሮ የሊቨርፑልን ደጋፊዎችን ነዉ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 6069Loading...
11
በwin win ደስታዉ መቼም አይቆምም። የኛን የጉርሻ ትርፍ ይቀላቀሉ እና ጨዋታዎን ወደ ላቀ ደረጃ በሚያሳድጉ ልዩ ስምምነቶች እና ቅናሾች ያግኙ። ምን ይጠብቃሉ?የእርስዎን የዉርርድ ልምድ ለማሳደግ ጊዜዉ አሁን ነዉ ። 🤑👉 ተጨማሪ ይወቁ https://t.betwinwins.net/msb44tm8 💙 t.me/betwinwinset
5 3953Loading...
12
🔴 ቀጣይ ጨዋታ 🔴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🔴 ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም ስፐርስ ⚪️ 📅 | የጨዋታ ቀን - እሁድ ፣ ሚያዚያ 27 ⏰ | የጨዋታ ሰዓት - አመሻሽ 12:30 ላይ 🏟 | የጨዋታ ሜዳ - አንፊልድ ሮድ 📲 | ጨዋታውን በፅሁፍ በቀጥታ በኢትዮ ሊቨርፑል ቻናል 🔴 ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔴 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 6028Loading...
13
🔻 I የሳዉዲ ክለቦች በሞሀመድ ሳላህ ላይ ያላቸዉ ፍላጎት አለቀቃቸዉም ነገር ግን እንደ ባለፈዉ ክረምት ጥድፊያ የበዛበት እና ሀይለኛ አይሆኑም። ሞሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ለመቆየት ከወሰነ የሳላህ እና የሳዉዲ ክለቦች ጉዳይ ይዘጋል። ምንጭ፦ ዴቪድ ኦርንስታይን🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 1502Loading...
14
🎙 I የፌይኑርድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ዴኒስ ቴ ክሎስ በአርን ስሎት ላይ፦ 🗣 I "በጨዋታ አጨዋወቱ ላይ በጣም ጠንቃቃ እና እያንዳንዷን የሚከታተል ሰዉ ነዉ። ተጫዋቾቹ በእሱ ስር እምነት እንዲኖራቹ ስለ ጨዋታዉ እቅድ ግልፅ ያደርግላቸዋል። እሱን ማግኘት የቻለን በዳታ እና በምልመላ አማካኝነት ነዉእንዲሁም ደግሞ በአስተሳሰብ ፣ በአካላዊ ፣ በቴክኒካል  ፣ በታክቲክ እና በእርግጠኝነት እንዴት መጫወት እንደሚፈልግ በማወቅ ነዉ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 0302Loading...
15
🚨አዲስ! 🔻 I የሳዉዲ አረቢያ ክለቦች ሞሀመድ ሳላህ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ግልፅ ካላደረገ እሱን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ለመጀመር አያቅዱም። ምንጭ፦ ስካይ ስፖርትስ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 9391Loading...
16
🔻 I ሊቨርፑሎች ክንፍ ተጫዋች ለማስፈረም እያሰቡ ነዉ። ምንጭ፦ ዴቪድ ኦርንስታይን🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 9782Loading...
17
🔻 I በዉሰት ወደ ከክለባችን ወደ ቡንደስሊጋዉ ክለብ ሜይንዝ ያመራዉ ሴፕ ቫን ደን በርግ የቡንደስሊጋ የሳምንቱ ምርጥ ስብስብ ዉስጥ ተካቷል👏 ሴፕ ቫን ደን በርግ ቀጣይ የዉድድር አመት ላይ እድል ቢሰጠዉ ትላላችሁ? @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 8382Loading...
18
ሊቨርፑል የመሀል ተከላካይ ማስፈረም በክረምቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው እናም የተከላካይ ፍለጋ በሚቀጥሉት ቀናት ከኤኔ ስሎት ጋር ይወያያሉ
4 7251Loading...
19
🔻| ሊቨርፑል ለመሐመድ ሳላህ ከአልቲሃድ የቀረበለትን £150m+ ውድቅ ያደረገው ባለፈው ነሐሴ ወር ነው፤የሳዑዲአረቢያው ክለብ £100m እና ተጨማሪ £50m አቅርቧል ተብሎ ይታመናል። ምንጭ፦[ ዘ አትሌቲክስ🥇] ጥሩ ምርጫ ነው ብላቹ ታስባላቹ ቤተሰብ ?🤔 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 8755Loading...
20
ዋታሩ ኢንዶ ለሊቨርፑል ለአንድ የውድድር አመት ማገልገል ችሏል እናም በቀጣይ ጥሩ የተከላካይ አማካይ የሚገኝ ከሆነ ወደ ቡንደስሊጋ ሊመለስ ይችላል። 🥉[Graham Bailey] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
310Loading...
21
የባየርንሊቨርኩሰኑ ኮኮብጀርሚ ፍሪምፖንግ አሊሰንን፣ ቨርጂል ቫን ዲጅክን፣ ኢብራሂሞ ኮናቴን፣ አንዲ ሮበርትሰንን እና መሀመድ ሳላህን ከሌሎች ከፍተኛ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች ጋር አብሮ በማጣመር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨርሻ [የአመቱ] ምርት 11ን አውጥቷል።🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 0746Loading...
22
ሊቨርፑል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ የጎዳና ላይ አከባበሩን አያከናውንም። ❌ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 3606Loading...
23
Media files
5 5515Loading...
24
Two goats ❤ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 4897Loading...
25
የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ኢያን ራይት አርኔ ስሎት ሊቨርፑልን ለማሰልጠን ፍቃደኛ በመሆኑ ላይ ያለው ንግግር 🗣️ "ይህ እምቢ ማለት የማትችለው ሥራ ነው።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 3142Loading...
26
ጓደኞችዎን ይጋብዙ ሽልማቶችን ያግኙ! 👇 ለጋበዙት እያንዳንዱ ጓደኛ፣ ገቢ ያገኛሉ ማወቅ ያለብዎት ነገር፡- 👇 1 . https://bit.ly/4bl2pxr በመግባት ይመዝገቡ። 2 . በቀላሉ ከታች ያለውን “ይጋብዙ”(invite) ቁልፍ ጠቅ ያድርጉ። 3. የእርስዎን ልዩ የመጋበዣ ሊንክ በማጋራት ይጀምሩ ። 4. ጓደኛዎ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመሩ ጉርሻ ያገኛሉ። 3 . በእያንዳንዱ 1000 ግብዣ 10,000 ብር ይትርፉ። 👉 ይህ እድል እንዳያመልጥዎ! በአጭር ግዜ ሀብቶን ያካብቱ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ!!⏰ አሁኑኑ fetabetbotን ይቀላቀሉ እና ከዚህ አስደናቂ እድል ተካፍይ ይሁኑ። 💪💰 በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
5 1800Loading...
27
Iconic Champions league semi final at Anfild 🤩 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 0824Loading...
28
በዚህ የውድድር አመት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾቻችን በፕሪሜር ሊጉ ወደ ጎል የሞከሩት ኳስ እና ያስቆጠሩት ጎል ● ሞሀመድ ሳላህ : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 100 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 17 ● ዳርዊን ኑኔዝ : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 105 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 11 ● ኮዲ ጋክፖ : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 57 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 6 ● ዲያጎ ጆታ : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 41 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 10 ● ሉዊስ ዲያዝ : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 88 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 8 ● ሃርቪ ኤሊዮት : 🥅 ወደ ጎል የሞከረው : 42 ⚽️ ያስቆጠረው ጎል : 2 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 1406Loading...
29
🔻 I በዚህ የዉድድር አመት ሊቨርፑል ጆ ጎሜዝን አሰልፎ ሲጫወት በየጨዋታዉ 0.95 ነጥብ ያሸንፋል ይህም እሱ ሳይጫወት ሲቀር ከሚያገኙት ነጥብ የሚበልጥ ነዉ። ይህም ማለት ከየትኛዉም የሊቨርፑል ተከላካይ ዉስጥ 1.1 ነጥብ ይዞ የተሻለ ነዉ ማለት ነዉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 1511Loading...
30
🔻 I አርን ስሎት ከአጥቂዎች ጋር ያለዉ ቁጥር👇 ▪️🇲🇽ሳንቲያጎ ጂሜኔዝ - በ84 ጨዋታዎች 59 የግብ አስተዋፅኦ ▪️🇳🇱ማይሮን ቦዱ - በ51 ጨዋታዎች 37 የግብ አስተዋፅኦ ▪️🇳🇬ሳይሪየል ዴሰርስ - በ40 ጨዋታዎች 23 የግብ አስተዋፅኦ ሳንቲያጎ ጂሜኔዝ በአርን ስሎት ስር ከመሰልጠኑ በፊት ግብ ለማግባት የሚሞክራቸዉ ኳሶች ወደ ግብ የሚቀየሩት 14% ነበሩ። በፌይኑርድ በአርን ስሎት ስር የመጀመሪያዉ የዉድድር ዘመን ላይ ወደ 20% ከፍ አድርጎታል። ለዳርዊን ኑኔዝ አዋጭ የሆነ አሰልጣኝ ይመስላል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 2212Loading...
31
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1210Loading...
32
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2110Loading...
33
✅ CONFIRMED የፊታችን እሁድ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ጨዋታ ክለባችን በሜዳዉ አንፊልድ ቶትንሀም ሆትስፐርስን የሚያስተናግድ ሲሆን ጨዋታውን የሚመሩት ዳኞችም ይፋ ሁነዋል👇 ▪️የመሀል ዳኛ፡ ፓዉል ቲየርኒ ▪️ረዳት ዳኛ፡ ስኮት ሌጀር እና ማት ዋይልክስ ▪️አራተኛ ዳኛ፡ ቶም ብራሞል ▪️ቫር ዳኛ፡ ጆን ብሩክስ ▪️ረዳት ቫር ዳኛ፡ ጄምስ ሜይንዋሪንግ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 0651Loading...
34
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
10Loading...
35
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
10Loading...
36
#ScoutProfile 🔻 I የሊቨርፐል ስካዉቶች ሰሞኑን ጃፓናዊዉ የፊት መስመር ተጫዋቾች የሆነዉን ዩይቶ ሱዙኪን ሲመለምሉ ነበረ። ተጫዋቹ በዴንማርክ ሱፐርሊጋ ዉስጥ በብሮንድባይ ክለብ ዉስጠ የሚጫወት ሲሆን በዚህ የዉድድር አመት ዉስጥ 25 ጨዋታዎችን [16 ቋሚ ጨዋታ ፣ 9 ከተጠባባቂ ወንበር] የተጫወተ ሲሆን 17 የግብ አስተዋፅኦ አበርክቷል። ሱዙኪ የፊት መስመር ተጫዋች ሲሆን የግራ ክንፍ ፣ የቀኝ ክንፍ እንዲሂሁም ደግሞ ጨራሽ አጥቂ ሆኖ መጫወት የመጫወት አቅም አሐዉ። በፊት ከቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረዉ ከታኩሚ ሚናሚኖ ጋር ተጣምሮ ይጫወት ነበረ። እንዲሁም የእሱ ወኪል የታኩሚ ሚናሚኖ ወኪል ነዉ። ባለፉት ጥቂት አመታት ላይ ኳስ መጨረስ ላይ ማሻሻል እንዳለበት ተናግሮ ነበረ። ከዛን ቀን ጀምሮ ግብ ለማግባት የሚመታቸዉ ኳሶች ወደ ግብ ለመቀየር ከ10% ወደ 30% ከፍ እንዲል አድርጎታል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 1094Loading...
37
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
4810Loading...
38
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
3010Loading...
39
✅OFFICIAL 🔻 I ሊቨርፑል እና የአለምአቀፍ የልምምድ ማዕከል አጋር የሆነዉ AXA ለተጨማሪ 5 አመታት አብረዉ ለመስራት ኮንትራታቸዉን እስከ 2029 ድረስ አድሰዋል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
910Loading...
40
ይህን ያውቁ ኖሯል ? አርኔ ስሎት በፌኖርድ 3 አመታትን አሳልፏል በነዚህ ሶስት አመታት 2 ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም ! @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 0925Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/4bl2pxr ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ተተክቷል በላቹ ታስባላቹ በተሰብ? 💔 BOBBY ❤️‍🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
😢 110💔 35
Photo unavailableShow in Telegram
🔻|ሊቨርፑል ለኒውካስል ዩናይትድ አማካኝ ብሩኖ ጉማሬዥ የዝውውር ውልን በተመለከተ አበረታች መረጃ ቀርቦላቸዋል። ሊቨርፑል የዝውውር ማፍረሻው ከተረጋገጠ በኋላ በዚህ ክረምት ብሩኖ ጉማሬስን በ£32M ብቻ ሊያስፈርም ይችላል።ኤዲ ሃው የብራዚል ኢንተርናሽናል በዚህ ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ የሚያስችል አንቀጽ መኖሩን አረጋግጧል፡፡ ከዚህ ቀደም[Liverpool ECHO] እንደዘገበው ከሆነ ቀያዮቹ በጣም የሚያደንቁ ተጫዋች ነው፣ ግን ለጉባሬዥ የተደረገው ስምምነት በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ አልተጀመረም ኒውካስል በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የቅርብ ጊዜውን የፋይናንሺያል ውጤታቸውን ሲገልጹ £73.4M ኪሳራ እንደደረሰባቸው ከሰሙ በኋላ ነገሮች በዚህ አይነት ሁኔታ እንደተለዋውጡ ሊያውቁ ችለዋል። በፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ላይ ስጋቶችን ለማቃለል ፈረሰኞቹ ውድ ንብረታቸውን ለመሸጥ ሊገደዱ የሚችሉበት ትክክለኛ እድል አሁን አለ።ጉማሬዥ ለኒውካስት በጣም ትልቅ ነብረት ነው እንዲውም ሚሸጡት ግዴታ ሰለሆነባቸው ነው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ግን እሱን እንደ ገንዘብ ማግኛ ሊጠቀሙት ይችላሉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
👍 45 4
Photo unavailableShow in Telegram
🚨|የናፖሊው ኮኮብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ ተያይዟል። 🔻|ሊቨርፑሎች ከናፖሊው ኮከብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ጋር ሰማቸው እየተያያዘ ሲሆን ከዚህ ቀደም የመሀመድ ሳላህ የወደፊት ተተኪ እንደሚሆን ተነሮ ነበር፡፡ ለናፖሊ ካሳለፈው አስደናቂ የውድድር ዘመን ወዲህ ክቫራትክሄሊያ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችልና ወደ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ሊዘዋወር እንደሚችል እየተነገረ ነው። ሊቨርፑል ከዚህ ቀደም በክንፍ ተጨዋችነት ሲያያዝ የነበረው አንዱ ክለብ ሲሆን አሁን ደግሞ ወሬው እንደገና ብቅ ብሏል። የጋዜታ ዴሎ ስፖርት ጋዜጠኛ [ባቾ ፃሉጋላሽቪሊ] ከተጫዋቹ ወኪል እና የክለቡ ፕሬዝዳንት ኦሬሊዮ ዴ ላውረንቲስ ጋር በሚደረጉ ንግግሮች ዙሪያ ስለ ክቫራትክሄሊያ የወደፊት ቆይታ በናፖሊ ወቅታዊ መረጃ አቅርቧል። ጻሉገላሽቪሊ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ክቫራትክሄሊያን የማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ሊቨርፑል እንደሆነ ተናግሯል። ይህ ዘውውር የመሳካቱ እድል ግን በጣም ጠባብ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
👍 48 7
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ | የርገን ክሎፕ፦ “ክለቡ በሚመጡት አመታት ጥሩ እጅ ላይ ከወደቀ ለኔም ጥሩ ይሆናል። ሁሉንም ነገር እከታተላለሁ። አለም ላይ የትም ቦታ ብሆን እመለከታለሁ [የሊቨርፑልን ጨዋታ] ሊቨርፑል ቀጣይ አመት ሊጉን ከበላ በርግጠኝነት በዋንጫ ስነስርአቱ ላይ እኖራለሁ።” Kloppo ❤️ @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
نمایش همه...
🔥 132 22❤‍🔥 6🥰 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አደራቹ ቤተሰብ ❤️ መልካም ቀንን ተመኘን 🙏🏻 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
34💔 8😁 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሉ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ሊቨርፑላዊያን ❤ ነገ በአዳዲስ እመረጃዎች እስከምገናኝ ድረስ 👋 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
84🙏 12👍 9🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል እና ፌይኖርድ በዚህ ሳምንት የአርኔ ስሎትን ስምምነት ይፋ ማድረግ ይፈልጋሉ። [Fabrizio Romano] 🎖️ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
108👍 11😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
👍 85🔥 22 13👌 1

👍 149 41👏 3