cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

Больше
Эфиопия232Амхарский214Спорт734
Рекламные посты
77 931
Подписчики
+14324 часа
+1 2277 дней
+6 22730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚨አዲስ! 🔻 I የሊቨርፑል መልማይ ስታፍ አባል የሆነዉ ጆን አክተርበርግ ሊቨርፑልን የዉድድሩ አመት ሲጠናቀቅ የሚሰናበት ይሆናል። ሊቨርፑል ለቁጥር አንድ ግብዐጠባቂ በ2018 ላይ ወደ ገበያዉ ብቅ ሲል አሊሰን ቤከር ምርጡ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ነዉ ብሎ የለየዉ ጆን አክተርበርግ ነበረ። ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥈 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
ጓደኞችዎን ይጋብዙ ሽልማቶችን ያግኙ! 👇 ለጋበዙት እያንዳንዱ ጓደኛ፣ ገቢ ያገኛሉ ማወቅ ያለብዎት ነገር፡- 👇 1 . https://bit.ly/4bl2pxr በመግባት ይመዝገቡ። 2 . በቀላሉ ከታች ያለውን “ይጋብዙ”(invite) ቁልፍ ጠቅ ያድርጉ። 3. የእርስዎን ልዩ የመጋበዣ ሊንክ በማጋራት ይጀምሩ ። 4. ጓደኛዎ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመሩ ጉርሻ ያገኛሉ። 3 . በእያንዳንዱ 1000 ግብዣ 10,000 ብር ይትርፉ። 👉 ይህ እድል እንዳያመልጥዎ! በአጭር ግዜ ሀብቶን ያካብቱ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ!!⏰ አሁኑኑ fetabetbotን ይቀላቀሉ እና ከዚህ አስደናቂ እድል ተካፍይ ይሁኑ። 💪💰 በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
Показать все...
ይህንን ያዉቃሉ? 🔻 I ዬርገን ክሎፕ ሊቨርፑልን 487 ጨዋታዎችን የመራ ሲሆን ከእነዚህ ሁሉ ጨዋታዎች የ4ቱን ጨዋታዎች ዉጤት ብትቀይሩት 3 ፕሪሚየር ሊግ እና 3 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ይኖረዉ ነበረ። 💔 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
💔 108👍 6
🔻 I ስለ አርን ስሎት አንድ የሚገርመዉ ነገር የረጃጅም ኳሶች አድናቂ አይደለም። ተጫዋች እያለ አርን ስሎት የቡድን አጋሮቹ በመሬት ላይ ኳስ ካላቀበሉለት ቅሬታ ያቀርብ ነበረ። በዚህም ምክንያት በኔዘርላንድስ ሊግ ዉስጥ ከክለቦች ዝቅጠኛ ረጃጅም ኳሶችን ማቀበል የቻለዉ የአርን ስሎት ቡድን ፌይኑርድ ነዉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
😱 74👍 21🤯 5 1👏 1🤣 1
ዶርትመንድ የቀድሞ አሰልጣኛቸው የርገን ክሎፕን በ2025 በድጋሚ የክለባቸው አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም እቅድ አላቸው። [Miguel Delaney]
Показать все...
👍 80🤣 21 8👏 1😱 1🙈 1
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/4bl2pxr ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
Показать все...
👍 6😁 3
ተተክቷል በላቹ ታስባላቹ በተሰብ? 💔 BOBBY ❤️‍🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
😢 259💔 63🤷‍♂ 4👍 2 1
🔻|ሊቨርፑል ለኒውካስል ዩናይትድ አማካኝ ብሩኖ ጉማሬዥ የዝውውር ውልን በተመለከተ አበረታች መረጃ ቀርቦላቸዋል። ሊቨርፑል የዝውውር ማፍረሻው ከተረጋገጠ በኋላ በዚህ ክረምት ብሩኖ ጉማሬስን በ£32M ብቻ ሊያስፈርም ይችላል።ኤዲ ሃው የብራዚል ኢንተርናሽናል በዚህ ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ የሚያስችል አንቀጽ መኖሩን አረጋግጧል፡፡ ከዚህ ቀደም[Liverpool ECHO] እንደዘገበው ከሆነ ቀያዮቹ በጣም የሚያደንቁ ተጫዋች ነው፣ ግን ለጉባሬዥ የተደረገው ስምምነት በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ አልተጀመረም ኒውካስል በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የቅርብ ጊዜውን የፋይናንሺያል ውጤታቸውን ሲገልጹ £73.4M ኪሳራ እንደደረሰባቸው ከሰሙ በኋላ ነገሮች በዚህ አይነት ሁኔታ እንደተለዋውጡ ሊያውቁ ችለዋል። በፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ላይ ስጋቶችን ለማቃለል ፈረሰኞቹ ውድ ንብረታቸውን ለመሸጥ ሊገደዱ የሚችሉበት ትክክለኛ እድል አሁን አለ።ጉማሬዥ ለኒውካስት በጣም ትልቅ ነብረት ነው እንዲውም ሚሸጡት ግዴታ ሰለሆነባቸው ነው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ግን እሱን እንደ ገንዘብ ማግኛ ሊጠቀሙት ይችላሉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
👍 96 6🙏 1
🚨|የናፖሊው ኮኮብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ ተያይዟል። 🔻|ሊቨርፑሎች ከናፖሊው ኮከብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ጋር ሰማቸው እየተያያዘ ሲሆን ከዚህ ቀደም የመሀመድ ሳላህ የወደፊት ተተኪ እንደሚሆን ተነሮ ነበር፡፡ ለናፖሊ ካሳለፈው አስደናቂ የውድድር ዘመን ወዲህ ክቫራትክሄሊያ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችልና ወደ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ሊዘዋወር እንደሚችል እየተነገረ ነው። ሊቨርፑል ከዚህ ቀደም በክንፍ ተጨዋችነት ሲያያዝ የነበረው አንዱ ክለብ ሲሆን አሁን ደግሞ ወሬው እንደገና ብቅ ብሏል። የጋዜታ ዴሎ ስፖርት ጋዜጠኛ [ባቾ ፃሉጋላሽቪሊ] ከተጫዋቹ ወኪል እና የክለቡ ፕሬዝዳንት ኦሬሊዮ ዴ ላውረንቲስ ጋር በሚደረጉ ንግግሮች ዙሪያ ስለ ክቫራትክሄሊያ የወደፊት ቆይታ በናፖሊ ወቅታዊ መረጃ አቅርቧል። ጻሉገላሽቪሊ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ክቫራትክሄሊያን የማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ሊቨርፑል እንደሆነ ተናግሯል። ይህ ዘውውር የመሳካቱ እድል ግን በጣም ጠባብ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
👍 79 10😁 4
🗣️ | የርገን ክሎፕ፦ “ክለቡ በሚመጡት አመታት ጥሩ እጅ ላይ ከወደቀ ለኔም ጥሩ ይሆናል። ሁሉንም ነገር እከታተላለሁ። አለም ላይ የትም ቦታ ብሆን እመለከታለሁ [የሊቨርፑልን ጨዋታ] ሊቨርፑል ቀጣይ አመት ሊጉን ከበላ በርግጠኝነት በዋንጫ ስነስርአቱ ላይ እኖራለሁ።” Kloppo ❤️ @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
Показать все...
🔥 228 39👍 8❤‍🔥 6🥰 5