cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ ሊቨርፑል️️️

💎እኛ ሊቨፑላዊያን ነን💎 ❤️WE ARE LIVERPOOL ❤️ ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME TO @yegnaLiverpool ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ 📆 የጫዎታ ፕሮግራሞች 🆕 ዜናዎች 💁‍♂ የተጫዋቾች ታሪክ 🎥 የጫዎታ ሀይላይቶች 📻ትንታኔዎች ⚽️ ጎሎች 🕹 ቀጥታ ዘገባዎች ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ ዋና አዘጋጅ @natiLiverpoolynwa ➖➖➖➖➖➖➖➖➖

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 066
مشترکین
+124 ساعت
-207 روز
-4530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🔴የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን የዝውውር መስኮቶች ቀናትን ይፋ አድርጓል✅ የክረምት የዝውውር መስኮት 🗓️ የመክፈቻ ቀን፡ ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም 🗓️ ማለቂያ ሰአት፡ ነሐሴ 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሆን ይፋ ሆኗል ✅ በዚህ መሰረት የኛ ሊቨርፑል ቴሌግራም ቻናል እና facbook Page ትክክለኛ እና ታማኝ የሆነ የሊቨርፑል ብቻ የዝውውር መረጃዎችን የምናቀርብ ይሆናል ተከታተሉን ✅
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
🔴ዎልቭስ በቀጣይ የውድድር አመት የVAR ህግ ተግባራዊ እንዳይሆን የሚገልጽ ይፋዊ ደብዳቤ ለፕርሜሊጉ ማስገባቱ ታውቋል በዚህ መሰረት ሰኔ 6 20ዎቹ የሊጉ አባላት በሚሰጡት ድምፅ መሰረት ውሳኔው ተግባራዊ ይሆናል ውሳኔው እንዲፀድቅ ቢያስን 14 አባሎች ድምፅ መስጠት ይኖርባቸዋል ተብሏል ዎልቭስ ለፕርሜሊጉ በፃፈው ደብዳቤ ጉልህ የሆኑ የVAR ችግሮችን ዘርዝሯል ጫዎታ ከማዘግየቱ እና አሰልቺ ከመሆኑም በላይ የሙስና ውንጀላዎችን እያባባሰ ነው ሲል ገልጸዋል የፕርሜሊጉ ክለቦች ሰኔ 6 የሚሰጡት ድምፅ ምናልባት VAR በቀጣይ አመት ላንመለከተው እንችላለን ወይም የተሻለ መፍትሔ ሊተገብሩ ይችላሉ ❗️የዎልቭስን ሀሳብ እንዴት ተመለከታችሁት?? VAR ይቅር ወይስ ይቀጥል ትላላችሁ ?
نمایش همه...
👍 8 1
❤️ ክሎፕ
نمایش همه...
👍 8 5
Photo unavailableShow in Telegram
🔴ሊቨርፑል የ2023/24 የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የውድድር አመት የመጨረሻ ጫዎታውን እሁድ ምሽት 12:00 ከዎልቭስ ጋር በማድረግ የሚያጠናቅቅ ይሆናል ይህ ጫዎታ ለታላቁ አሰልጣኝ ክሎፕ የሽኝት ጫዎታ ነው በአንፊልድ ከሌላው ጊዜ ለየት ያለ ሽኝትም ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ......💔 ❤️❤️❤️YNWA❤️❤️❤️
نمایش همه...
👍 11 3👎 1
❤️
😳
😭
👏
👍
🙏
🟣አስቶንቪላ  3⃣-3⃣ ሊቨርፑል 🟢                          ⚽️ own                          ⚽️ Gakpo                          ⚽️Quansah 🔴ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕርሜሊግ 37ኛ ሳምንት መርሀ ግብሩን ከአስቶቪላ ጋር በቪላ ፓርክ ያደረገው ጫዎታ 3-3* በሆነ ውጤት አጠናቋል ሊቨርፑል በጫዎታው እስከ 85 ደቂቃ 3-1 እየመራ ቢቆይም አስቶንቪላ በተከታታይ ባስቆጠራቸው ጎሎች ጫዎታን በአቻ ውጤት ሊጠናቀቅ ችሏል የሊቨርፑል 3 ጎሎች Gakpo , Quansah እና Martinez በራሱ ላይ አስቆጥረዋል ✅ ❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️
نمایش همه...
2🤬 1
አስቶንቪላ 1-3 ሊቨርፑል የሊቨርፑልን የጫዎታ ጎሎች ለመመልከት https://t.me/yegnaLiverpoolET https://t.me/yegnaLiverpoolET 👆👆 ይህንን ሊንክ ክፈቱ
نمایش همه...
የኛ ሊቨርፑል ⚽️ GOAL

የሊቨርፑል የጫዎታ ጎሎች እና ቪዲዮዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው

Photo unavailableShow in Telegram
HT አስቶቪላ 1-2 ሊቨርፑል
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የሊቨርፑልን የጫዎታ ጎሎች ለመመልከት https://t.me/yegnaLiverpoolET https://t.me/yegnaLiverpoolET 👆👆 ይህንን ሊንክ ክፈቱ
نمایش همه...
👍 1 1