cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
77 979
المشتركون
+23724 ساعات
+1 2577 أيام
+6 07230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በሉ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ሊቨርፑላዊያን ❤ ነገ በአዳዲስ እመረጃዎች እስከምገናኝ ድረስ 👋 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
37🙏 10👍 6🥰 2
ሊቨርፑል እና ፌይኖርድ በዚህ ሳምንት የአርኔ ስሎትን ስምምነት ይፋ ማድረግ ይፈልጋሉ። [Fabrizio Romano] 🎖️ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
58👍 8😢 1
إظهار الكل...
👍 59🔥 15 9👌 1
🎙 I የቀድሞ የባርሴሎና ፣ ቼልሲ እና አርሰናል ስፔናዊዉ ተጫዋች የነበረዉ ሴስክ ፋብሬጋስ፦ 🗣 I "ተጫዋች ሆኜ የደጋፊዎችን ፍቅር ወይንም ድጋፍ ምን እንደሚመስል ለማወቅ መቅመስ የምፈልግ ቢሆን ኖሮ የሊቨርፑልን ደጋፊዎችን ነዉ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
👍 115 28👏 2
በwin win ደስታዉ መቼም አይቆምም። የኛን የጉርሻ ትርፍ ይቀላቀሉ እና ጨዋታዎን ወደ ላቀ ደረጃ በሚያሳድጉ ልዩ ስምምነቶች እና ቅናሾች ያግኙ። ምን ይጠብቃሉ?የእርስዎን የዉርርድ ልምድ ለማሳደግ ጊዜዉ አሁን ነዉ ። 🤑👉 ተጨማሪ ይወቁ https://t.betwinwins.net/msb44tm8 💙 t.me/betwinwinset
إظهار الكل...
👍 6
🔴 ቀጣይ ጨዋታ 🔴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🔴 ሊቨርፑል ቶተንሃም ስፐርስ ⚪️ 📅 | የጨዋታ ቀን - እሁድ ፣ ሚያዚያ 27 ⏰ | የጨዋታ ሰዓት - አመሻሽ 12:30 ላይ 🏟 | የጨዋታ ሜዳ - አንፊልድ ሮድ 📲 | ጨዋታውን በፅሁፍ በቀጥታ በኢትዮ ሊቨርፑል ቻናል 🔴 ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔴 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
🔥 84👍 10😁 4 3🤗 1
🔻 I የሳዉዲ ክለቦች በሞሀመድ ሳላህ ላይ ያላቸዉ ፍላጎት አለቀቃቸዉም ነገር ግን እንደ ባለፈዉ ክረምት ጥድፊያ የበዛበት እና ሀይለኛ አይሆኑም። ሞሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ለመቆየት ከወሰነ የሳላህ እና የሳዉዲ ክለቦች ጉዳይ ይዘጋል። ምንጭ፦ ዴቪድ ኦርንስታይን🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
😱 30👍 24 4
🎙 I የፌይኑርድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ዴኒስ ቴ ክሎስ በአርን ስሎት ላይ፦ 🗣 I "በጨዋታ አጨዋወቱ ላይ በጣም ጠንቃቃ እና እያንዳንዷን የሚከታተል ሰዉ ነዉ። ተጫዋቾቹ በእሱ ስር እምነት እንዲኖራቹ ስለ ጨዋታዉ እቅድ ግልፅ ያደርግላቸዋል። እሱን ማግኘት የቻለን በዳታ እና በምልመላ አማካኝነት ነዉእንዲሁም ደግሞ በአስተሳሰብ ፣ በአካላዊ ፣ በቴክኒካል  ፣ በታክቲክ እና በእርግጠኝነት እንዴት መጫወት እንደሚፈልግ በማወቅ ነዉ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
👍 59 3👏 3😱 3🤣 1
🚨አዲስ! 🔻 I የሳዉዲ አረቢያ ክለቦች ሞሀመድ ሳላህ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ግልፅ ካላደረገ እሱን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ለመጀመር አያቅዱም። ምንጭ፦ ስካይ ስፖርትስ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
👍 72 4🤷‍♂ 1😁 1
🔻 I ሊቨርፑሎች ክንፍ ተጫዋች ለማስፈረም እያሰቡ ነዉ። ምንጭ፦ ዴቪድ ኦርንስታይን🎖 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
إظهار الكل...
👍 84🔥 5 1