ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ETHIO LIVERPOOL
Channel ETHIO LIVERPOOL (@ethioliverpool143) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 109 947 subscribers, ranking 433 in the Sports category and 281 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 109 947 subscribers.
According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 829 over the last 30 days and by -116 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.63%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.27% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 5 096 views. Within the first day, a publication typically gains 6 902 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 138.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
ለማስታወቂያ ስራ 👉
@metaearthet or @Alillovess
ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ
➡️ @atsbaha12
2026 | ETHIO LIVERPOO...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +81 | |||
| 03 September | +79 | |||
| 02 September | +242 | |||
| 01 September | +36 |
| 2 | ⚽️🤩ሻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷሷልልልል 🔥🏆
💵 በቤትና ሚሊየኖችን የምታፍሱበት ሰዓቱ አሁን ነው 💵
🚨 ፍጠኑ 🚨
❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 334 |
| 3 | 💵💵 ኧረ መላ መላ.....መላ መላ 🛫🛫
💵 ብትፈልጉ በአንድ ጨዋታ ብትፈልጉ የፈለጉትን ያህል ጨዋታ መርጠው በOk bet ትላልቅ ኦዶች ነፍፍፍ መላ ስሩ💵
❗️❗️❗️
🔴 https://okbet.et | 604 |
| 4 | Dear Valued Customers,
Our official website has been updated to waribet.bet. Please use the new link to access wariBet.
We apologize for any inconvenience and thank you for your continued support.
ውድ ደንበኞቻችን፣
ድረ-ገጻችን ወደ waribet.bet ተዘምኗል። ከአሁን ጀምሮ አዲሱን ሊንክ በመጠቀም wariBetን ይጎብኙ።
ለተፈጠረው እንግልት ይቅርታ፤ ለቀጣይ ድጋፋችሁም እናመሰግናለን። | 1 775 |
| 5 | ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ባለፎ የውድድር ዓመት በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኘ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ነው!👏🔥 | 1 865 |
| 6 | የክለባችን ዋና የንግድ ኦፊሰር (CCO) ቤን ላቲ ከዓለም አቀፉ የቱርኪሽ ኤርላይንስ ጋር የተደረገውን ታሪካዊ የማሊያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት አስመልክቶ የሚከተለውን ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል፦
🗣️ "የሊቨርፑል ማሊያ ፊት ለፊት የንግድ ማስታወቂያ ስፍራ በክለባችን ታሪክ ውስጥ እጅግ ልዩ እና የከበረ ቦታ አለው።
ቱርኪሽ ኤርላይንስ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሰፊው የሚታወቅና የተከበረ ግዙፍ ተቋም ነው። በ2005 በኢስታንቡል ካለን ያ የማይረሳ ልዩ ታሪካዊ ትውስታ የተገነባውን ጠንካራ መሰረት በመጠቀም አዲሱን አጋርነታችንን ለመጀመር እና አብረን ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር በጉጉት እንጠባበቃለን።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 864 |
| 7 | ከከባድ የውድቀት ቀናት (Banter Era) እስከ እንግሊዝ፣ አውሮፓ እና ዓለምን እስከተቆጣጠርንበት የክብረ ወሰን ዘመን ድረስ... የስታንዳርድ ቻርተርድ (Standard Chartered) ሎጎ በይፋዊ ማሊያችን ላይ ለ17 ዓመታት አብሮን ቆይቷል።
ከ2027/28 የውድድር ዘመን ጀምሮ የባንኩን ሎጎ በሊቨርፑል ማሊያ ፊት ለፊት አለመመልከቱ እንግዳ ስሜት እንደሚፈጥር አልፎ አልፎም ቁስቁስ እንደሚያደርግ አይቀሬ ነው... ነገር ግን ከፋይናንስ እና ከንግድ አንፃር ክለቡ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚሸጋገርበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143 | 1 834 |
| 8 | የቱርኪሽ ኤርላይንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ (CEO) አህመት ኦልሙሽቱር ስምምነቱን አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦
🗣️ "ሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ልዩ የሆነ ታሪካዊ ክለብ ነው በዓለም አቀፍ ደረጃ ታማኝ የደጋፊዎች ማህበረሰብ ያለው፣ በዓለም ላይ ካሉ በጣም ምርጥ ግንባር ቀደም እና የተከበሩ የእግር ኳስ ክለቦች አንዱ ነው። ቱርኪሽ ኤርላይንስ የክለቡ ዋና አጋር በመሆኑ እና ስማችን በስፖርቱ ዓለም ውስጥ ካሉት እጅግ ተወዳጅ ማሊያዎች ላይ ስሙን በማስፈሩ ሙሉ በሙሉ ደስተኛ ነን።"
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 1 923 |
| 9 | አሌክሲስ ማክ አሊስተር ከ ኢፕስዊች
ባለፈው አርብ ከኢፕስዊች ጋር በነበረን ጨዋታ ማክ አሊስተር በ84 ደቂቃ ውስጥ ምን አደረገ?
ሜዳውን አካሎ ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ሮጧል።
5 ጊዜ ከተቃራኒ ቡድን ኳስ ነጠቀ።
3 የተሳኩ (Tackles) አስመዝግቧል ።
አርብ በነበረን ጨዋታ ላይ ማካ በዛ ጨዋታ ላይ አደጋን ቀድሞ የማሽተት ጥበብ ነገር ነበረው ኢፕስዊቾች በዚህ የውድድር ዘመን ሙሉ ለየትኛውም ክለብ ራስ ምታት እንደሚሆኑ የታየበትን ፈጣን የመልሶ ማጥቃት ጨዋታ ማክ አሊስተር ብቻውን ነው ያቀዘቀዘው። ጨዋታውን ሁለትና ሶስት እርምጃ አስቀድሞ በማንበብ፣ ኳሱ ወደ ተቃራኒ አጥቂዎች ሳይደርስ ፊት ለፊታቸው እየቀደመ በመቁረጥ ቡድናችንን ሙሉ በሙሉ አረጋግቶታል ማለት ይቻላል።
ለዚህ ማሳያ የሚሆነው በመጀመሪያው አጋማሽ መገባደጃ ላይ ማክ አሊስተር ራሱ መልሶ ማጥቃቱን ቀድሞ በመቁረጥ የጀመረው ኳስ ከአማካይ ክፍሉ (ከሶቦስላይ እና ቪርዝ) ጋር ፈጣን ቅብብል ተፈጥሮበት ወደ ተቃራኒ ጎል አደገኛ ሙከራ እንዲደረግ በር የከፈተበት መንገድ ነው።
ሌላ ደግሞ እኔ ማካን ከዚህ በፊትም ስተችበት የነበረ ነገር አለ እሱም ከጭንቅላት ጨዋታ ይልቅ የጉልበት ጨዋታ ያበዛ ነበር በአርቡ ጨዋታ ግን ይህንን ነገሩን በተወሰነ መቶኛ ቀንሶት ብልሃት የታከለበት እልህ
ነበር ያስመለከተን……
ሁላችንም እንደምናውቀው የማክ አሊስተር ትልቁ መለያ ባህሪ ኳስ ለመንጠቅ ሜዳ ላይ የሚፈልገውን ያህል ጠንካራና እልኸኛ መሆን መቻሉ ነው ነገር ግን ይህንን የሚያደርገው በከፍተኛ ብልሃት ሆኖ ብዙ አላየውም ነበር አብዛኛዎቹ ፈውል ተብለው ይቆሙ ነበር። በአርቡ ጨዋታ ግን በችኮላ መሬት ላይ በመንሸራተት ጥፋት ሰርቶ ካርድ ከመመልከት ይልቅ በትዕግስት ቆሞ የተቃራኒውን ተጫዋች ቀጣይ እንቅስቃሴ በማንበብ ኳሱን ሲቀማ ነበር።
በአጠቃላይ ከአርቡ ማካ ጉልበት ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ የጭንቅላት ብስለት የታጀበ ምርጥ እና የተሟላ (Top Performance) አይተናል ብዬ አስባለሁ።
ከሊቨርፑል ቲክቶክ ገፅ ተወስዶ ለዚህ ቻናል ሚመጥን ተደርጎ የተሰራ!
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 3 037 |
| 10 | No text... | 2 857 |
| 11 | ኦፕታ የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግምት ሲያሰፍር ለክለባችን 5.99% ሰጥቷል።
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143 | 2 857 |
| 12 | ሊቨርፑል አዲስ የማልያ ላይ አጋር አገኘ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከቱርክ አየር መንገድ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅመዋል።
⚽️ሊቨርፑል እና የቱርክ አየር መንገድ ለአምስት አመታት የሚቆይ ስምምነት መፈፀማቸው ተገልጿል።
ሊቨርፑል ከ ስፖንሰርሺፕ ስምምነቱ 300 ሚልዮን ፓውንድ እንደሚያገኝ ተነግሯል።
ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ ሊቨርፑል በ ማልያው የፊት ገፅ ላይ የቱርክ አየር መንገድን አርማ ያስቀምጣል።
✅የስፖንሰርሺፕ ስምምነቱ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ከፍተኛ ገንዘብ የወጣበት መሆኑ ተገልጿል።
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 3 639 |
| 13 | 🚨 አዲስ
የቱርክ አየር መንገድ የሊቨርፑል ይፋዊ አጋር ለመሆን ከስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን ከ2027/28 የውድድር ዘመን ጀምሮ በማሊያው ፊት ለፊት ላይ ይታያል።
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143 | 1 |
| 14 | ክለባችን ሊቨርፑል ከታዋቂው የዓየር መንገድ ኩባንያ ተርኪሽ ኤርላይንስ ጋር በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ£300 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሚያስገኝ የትልቁ ማሊያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅሟል
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 61 |
| 15 | ፎቶው ምን ይላል ?
ኳስን በእግር ሳይሆን በጭንቅላት መጫወት ስለ ፍሎሪያን ቪርዝ ለየት ያለ ምልከታ
ከኢፕስዊች ጋር በነበረን ጨዋታ ሁላችንም ጎሎቹን አይተናል ግን እንዴት ተገኙ ሚለው ከጥቂቶች በቀር የአብዘኛው ሰው ትኩረት አይደለም የ(Florian Wirtz) አስገራሚ እንቅስቃሴ በትኩረት ያስተዋለ ስንታችን ነን?
ይገርማችኋል በሁለቱም ጎሎች ላይ ፍሎ በቀጥታ ጎሉን አላገባም ወይም ኳሱን አላቀበለም። ነገር ግን የእሱ የቦታ አያያዝ (Positioning) እና ሜዳውን የማንበብ ብቃቱ ለጎሎቹ መገኘት ትልቁን መንገድ የከፈተ ነበር።
የዚህ ልጅ የእግር ኳስ ንቃት (Football IQ) ፍጹም ሌላ ሌቭል ላይ ነው። ብዙ ጊዜ አንድ ተጫዋች ለቡድኑ ጠቃሚ መሆኑ የሚለካው እግሩ ስር ኳስ ሲገባ ብቻ ይመስለናል። ቪርዝ ግን ኳስ ሳይኖረው እንኳን እንዴት ተከላካዮችን በብልሃት ይዞ በመውጣትና ለጓደኞቹ ነፃ ቦታዎችን በመፍጠር እግር ኳስ ምን ያህል የጭንቅላት ጨዋታ እንደሆነች በተግባር አሳይቶናል። አብዛኛዎቹ ሰዎች ይህን ባይቀበሉትም የእግር ኳስ ጥበብ ግን ይህ አይነቱም ጭም ነው።
ትክክለኛ የእግር ኳስ ውበት እንዲህ ባሉ በማይታዩ ስውር እና ድምፅ አልባ አስተዋጽኦዎች ውስጥ ነው ያለው!
እናንተ ኳስ መቀማቱ ላይ ትኩረት አድርጉ እኛ ደግሞ የሱን የጭንቅላት ስራዎች እንመለከታለን። (ጠላቶቹ)
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 3 669 |
| 16 | ፎቶው ምን ይላል ?
ኳስን በእግር ሳይሆን በጭንቅላት መጫወት ስለ ፍሎሪያን ቪርዝ ለየት ያለ ምልከታ
ከኢፕስዊች ጋር በነበረን ጨዋታ ሁላችንም ጎሎቹን አይተናል ግን እንዴት ተገኙ ሚለው ከጥቂቶች በቀር የአብዘኛው ሰው ትኩረት አይደለም የ(Florian Wirtz) አስገራሚ እንቅስቃሴ በትኩረት ያስተዋለ ስንታችን ነን?
ይገርማችኋል በሁለቱም ጎሎች ላይ ፍሎ በቀጥታ ጎሉን አላገባም ወይም ኳሱን አላቀበለም። ነገር ግን የእሱ የቦታ አያያዝ (Positioning) እና ሜዳውን የማንበብ ብቃቱ ለጎሎቹ መገኘት ትልቁን መንገድ የከፈተ ነበር።
ይህ ልጅ የእግር ኳስ ንቃት (Football IQ) ፍጹም ሌላ ሌቭል ላይ ነው። ብዙ ጊዜ አንድ ተጫዋች ለቡድኑ ጠቃሚ መሆኑ የሚለካው እግሩ ስር ኳስ ሲገባ ብቻ ይመስለናል። ቪርዝ ግን ኳስ ሳይኖረው እንኳን እንዴት ተከላካዮችን በብልሃት ይዞ በመውጣትና ለጓደኞቹ ነፃ ቦታዎችን በመፍጠር እግር ኳስ ምን ያህል የጭንቅላት ጨዋታ እንደሆነች በተግባር አሳይቶናል። አብዛኛዎቹ ሰዎች ይህን ባይቀበሉትም የእግር ኳስ ጥበብ ግን ይህ አይነቱም ጭም ነው።
ትክክለኛ የእግር ኳስ ውበት እንዲህ ባሉ በማይታዩ ስውር እና ድምፅ አልባ አስተዋጽኦዎች ውስጥ ነው ያለው!
እናንተ ኳስ መቀማቱ ላይ ትኩረት አድርጉ እኛ ደግሞ የሱን የጭንቅላት ስራዎች እንመለከታለን። (ጠላቶቹ)
@Ethioliverpool143 | 121 |
| 17 | ነገ ምሽት ክለባችንን የሚገጥመው የአትሌቲኮ ማድሪድ ስብስብ ይህንን ይመስላል!
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143 | 3 518 |
| 18 | አውሮፓን እና እንግሊዝን አንቀጥቅጦ ለሊቨርፑል ስድስተኛ እና ከዚህ የውድድር አመት በፊት የመጨረሻውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግን ወደ ክለባችን ይዞ የመጣው ያ ወርቃማው ያ አይበገሬው ያ አስፈሪው ቡድን አባል ዛሬ ላይ የደረሰበት የዕድሜ ጣሪያ ይህንን ይመስላል፦
🏴 ጄምስ ሚልነር፦ 41 ዓመት
🏴 ጆርዳን ሄንደርሰን፦ 36 ዓመት
🇨🇲 ጆኤል ማቲፕ፦ 35 ዓመት
🇳🇱 ቨርጂል ቫን ዳይክ፦ 35 ዓመት
🇳🇱 ጆርጂኒዮ ዋይናልደም፦ 35 ዓመት
🇪🇬 ሞሃመድ ሳላህ፦ 34 ዓመት
🇧🇷 ሮቤርቶ ፊርሚኖ፦ 34 ዓመት
🇸🇳 ሳዲዮ ማኔ፦ 34 ዓመት
🇧🇷 አሊሰን ቤከር፦ 33 ዓመት
🇧🇷 ፋቢንሆ፦ 32 ዓመት
🏴 አንዲ ሮበርትሰን፦ 32 ዓመት
🇧🇪 ዲቮክ ኦሪጊ፦ 31 ዓመት
🏴 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ፦ 27 ዓመት
ያ ትውልድ ያሳየን እምነት ግን ሁሌም በሊቬ ታሪክ ውስጥ ሚረሳ አይሆንም አቦ ጀብድ👏👏
አሁን ካለው ቡድናችን እና በዚህ እድሜያቸው እነዚህ ለአንድ የውድድር አመት ይጫወት ብትሉ የቱን ትመርጡ ነበር?
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143 | 4 031 |
| 19 | 💵 በቤትና ለምታደርገው እያንዳንዱ ዲፖዚት ተጨማሪ 350ብር 💵
❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 3 392 |
| 20 | በአንድ ወቅት የክለባችን ብራዚላዊው አጥቂ ሮቤርቶ ፈርሚኖ በ2017/18 በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ:-
👕 12 ጨዋታ
⚽️ 10 ጎል
🅰 8 አሲስት
🇧🇷☠🔥 | 4 909 |
