cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Halal Fkr

ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰 Tiktok : tiktok.com/@halalfkr DM: @Halal_Fkr

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 953
مشترکین
-1324 ساعت
-587 روز
-19730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Your soulmate is out there waiting for you❤️😊.. https://vm.tiktok.com/ZMME2vjmk/
5111Loading...
02
🔈ወላሂ ውሸት አይደለም🔈 👉ከቁርአን በሚገኙ አንቀጾች ከነ ትርጉማቸው( በ አማርኛ ) ከፈለጋች ሁ እኛን ይቀላቀሉ 👌 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8
3031Loading...
03
ከፍቅር አባባሎች ሁሉ ምርጡ የአላህ መልእክተኛ  ለባለቤታቸው ኸድጃ ያሉት ነው.. إني  رزقت حبها እሷን መውደድ ተሰጠሁኝ! ፍቅር ለካ መሰጠት ነው🥰😇 © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
1 94526Loading...
04
17:32💔 | explanation For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
2 5208Loading...
05
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 8| For Audio Books😄   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍، ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹t.me/Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡
2 4107Loading...
06
አዳዲስ Islamic ትረካዎችን የሚያገኙበት ቦት👇❤️
40Loading...
07
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት። © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
3 185171Loading...
08
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 7| For Audio Books😄   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚  
4 59613Loading...
09
🌝😴 For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
5 30719Loading...
10
Media files
6 42923Loading...
11
አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ.. ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ💀 ©Abx JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6 98518Loading...
12
ቆንጆ ሴት አግቡ😍🙌 For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
8 99458Loading...
13
Nvr get back!                                             #ሼር❤️ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6 72810Loading...
14
የተረሱ ሱናዎች - የ40 ዓመት ሴት  ማግባትም ሱና ነው። - የፈታች ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ልጅ ያላት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ባሏ የሞተባት ሴት ማግባትም ሱና ነው። - ቤት ዉስጥ ሥራ ማገዝም ሱና ነው። - ለሚስት ምርጥ ባል መሆንም ሱና ነው። - ሚስት ማጉረስም ሱና ነው። - ከሚስት መጨዋወትም ሱና ነው። - ለሚስት ፍቅር መግለፅም ሱና ነው። -ሚስትን ማቆላመጥም ሱና ነው። -ለሚስት ማዘንና መለሳለስም ሱና ነው። -የሚስትን ስህተት ማለፍም ሱና ነው። - ሚስትን ማክበርም ሱና ነው። - ለሚስት መዋብም ሱና ነው። - የሚስትን ቤተሰብ ማክበርም ሱና ነው። -የሚስትን ዉለታ ማውሳትም ሱና ነው። - ሚስትን ማማከርም ሱና ነው። ጨምሩበት... ©Abx JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6 720125Loading...
15
በስሜት አታፍቅር ክፍል 1 ፉአድ አ/ሀሚድ ---------------------------------------- ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6 60633Loading...
16
💔💔💔
7 37913Loading...
17
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ✨ ➡️ እነሆ ረመዳን ላይ ተቋርጦ የነበረው የተጅዊድ ትምህርት !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! !ተጀመረ! ➡️ከልጅ እስከ አዋቂ ላለ ለየትኛውም ሙስሊም የተመረጠ የተጅዊድ ትምህርት ነውና እንዳያመልጣችሁ‼️ ➡️ትምህርቱ ይሚሰጠው በቴሌግራም (ላይቭ) ላይ ስለሆነ ለመከታተል ምቹ ያደርገዋል። ታድያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓❓ አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርቱን ይከታተሉ። ⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ ✅ትምህርቱ የሚሰጠው ያለ ምንም ክፍያ መሆኑን ይወቁ 📝ለመመዝገብ 📝 ከታች ባሉት የቴሌግራም አካውንቶች ላይ :– 💎ስም 💎 አድራሻ 💎ስልክ ቁጥር በመላክ መመዘገብ ትችላላችሁ ። ለወንድ :– @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor @abdulhafiz_hafu_editor ለሴት: – @naf_sii @Bint_umi59 @nusis4love ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ
4141Loading...
18
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 5 | For Audio Books🦠   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚  
8 68926Loading...
19
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:- «አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ» 📚አልቃኒ ሰሂህ ብለውታል (1758) -There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው🤷. . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም🤦💔 JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
7 54544Loading...
20
Media files
8 735125Loading...
21
ጋብቻ ምን ይፈልጋል?! ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ ምትገባ ሴት  የሆነች ጎልማሳ ልጅ አይደለችም። ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው  እና አርቆ አስተዋይ  ሰውን ይፈልጋል። የህይወት ጉዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የማያውቅ ወጣት ይፈልጋል ። ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት። በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና ከድብቅ ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ከኃጢአት መራቅ ነው። © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
9 054112Loading...
22
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... ⁴ | For Audio Books⭐️   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚
7 76029Loading...
23
🔈ወላሂ ውሸት አይደለም🔈 👉ከቁርአን በሚገኙ አንቀጾች ከኔ ትርጉማቸው( በ አማርኛ ) ከፈለጋች ሁ እኛን ይቀላቀሉ 👌 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8
1 0562Loading...
24
Hijabies 🌹🤗                                                     #ሼር❤️ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
8 19812Loading...
25
📹 የመሲሕ ባሮች ሆይ 1 ጥያቄ አለን? የ ኢብኑል ቀይም መካሪ ግጥም →
8 00827Loading...
26
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 3 | For Audio Books🦠   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚
7 50438Loading...
27
10 view per hour ..why?😭 እንደTiktok ግን አስጠዪ ነገር የለም እንደሙዱ😖
8 0724Loading...
28
ትዳር😇 ስለ ትዳር ስናወራ አሏህ ﷻ ባልና ሚስትን አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ልብስ ናችሁ ይላል፡፡ ልብስ ሊጠብም ሊሰፋም፤ ሊረዝምም ይችላል፡፡ ያም ተባለ ይህ ፤ ግራም ነፈሰ ቀኝ ...  ልብስ ከብርድ፣ ከዝናብ፣ ከፀሐይ እና ንፋስ ይከላከላል፣ ገመናህን ይሸፍንልሃል፡፡  ያሳምርሃል ያስዉብሃል፡፡ ብቻህን እየተኛህ ለብሻለሁ አትበል :) ለሁላችሁም/ንም የሚገጥም፣ የሚያምር ልብስ እንዲሠጣችሁ ተመኘሁ🤲 © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
8 33584Loading...
29
He is so cute🥹 raaah🐗😭😂
9 42620Loading...
30
በጠዋት ተነስተህ ስልክህን ስትከፍት "morning babe" የሚል ቴክስት ስታይ ምን ያህል እንደሚያስደስት ታውቃለህ🙄....በጠዋት ደግሞ ቤት አፅድታ፣ ቁርስ አቅርባ፣ የጠዋት አዝካር ከፍታ፣ "ደና አደርክ(❤)" ስትልህ የሚሰማህን ስሜት አስበዋ(አስቢዋ) አግባ ሀቢቢ አግባ .....አግቢ አንቺም እህትዋ😍 اجتهدوا في الدعاء 😊
9 21572Loading...
Your soulmate is out there waiting for you❤️😊.. https://vm.tiktok.com/ZMME2vjmk/
نمایش همه...
👍 4 3
🔈ወላሂ ውሸት አይደለም🔈 👉ከቁርአን በሚገኙ አንቀጾች ከነ ትርጉማቸው( በ አማርኛ ) ከፈለጋች ሁ እኛን ይቀላቀሉ 👌 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 👇👇ሁሉንም ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች 👇👇 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8 https://t.me/+aQRRiXGKnRQ5MGU8
نمایش همه...
ከፍቅር አባባሎች ሁሉ ምርጡ የአላህ መልእክተኛ  ለባለቤታቸው ኸድጃ ያሉት ነው..
إني  رزقت حبها እሷን መውደድ ተሰጠሁኝ!
ፍቅር ለካ መሰጠት ነው🥰😇 © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
49👍 12😍 8
00:18
Video unavailableShow in Telegram
17:32💔 | explanation For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
نمایش همه...
👍 33💔 16 2
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 8| For Audio Books😄   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍، ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹t.me/Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡
نمایش همه...
👍 10 3😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ Islamic ትረካዎችን የሚያገኙበት ቦት👇❤️
نمایش همه...
Join✅
ትረካ❤️
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት። © JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
نمایش همه...
👍 73 54😘 9💋 1
。゚゚・。・゚゚。 ゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ  ゚・。・ ੈ🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍ミ ˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙ ➛ክፍል ... 7| For Audio Books😄   ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡      ♡(⌯'-'⌯)     ♡   ┏━♡━      ━♡━ 🤍Reaction🤍،😍 ┗━♡━━━━♡━┛ 𓂃 ˖ ࣪✨‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸᭡ ‌︶࿚  
نمایش همه...
16👍 5💔 2🥰 1😘 1
00:11
Video unavailableShow in Telegram
🌝😴 For more vids JOIN @halalfkr || @halalfkr
نمایش همه...
😁 63👍 9 8🥰 2💔 1
👍 18 9🥰 1😍 1