የጥበብ ማዕድ
📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ
کانال የጥበብ ማዕድ (@alazartewodros1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 888 مشترک است و جایگاه 5 737 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 342 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 888 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 11 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -318 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.90% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 732 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 283 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!
@Alazartewodros1
የጥበብ”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +5 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | የፈተና አለመኖር ደህና የመሆን ዋስትና አይደለም | 165 |
| 3 | አባ
(በእውቀቱ ስዩም)
አባ ገብረማርያም የአምሳ ስምንት አመት መነኩሴ ናቸው፤
አንድ ማታ፣ ከምሽቱ አምስት ሰአት ተኩል ላይ፣ የንስሀ ልጃቸው ለሆነቸው ወይንሸት ደወሉ፤
“ሀሎ! ወለተማርያም”
“አቤት አባ”
“ይቅርታ ተመሸ ደወልኩ”
“በሰላም ነው አባ?”
“ባለቤትሽ ቤት አለ፤?
“የለም ፊልድ ወጥትዋል”
“ልጆችስ ?”
“ተኝተዋል”
“በይ ያለሸበትን ክፍል በር ዝጊው”
“እ! ዘጋሁት”
“ስልክሽን በምን እጅሽ ነው የያዝሽው?”
“በቀኝ እጄ ”
“ወደ ግራ እጅሽ አዛውሪው”
“ማለት ?”
“በማንኩሳው ሚካኤል፤ በውስጠጉልቱ ጊዮርጊስ የምልሽን አድርጊ”
“እሺ አንዳሉት አድርጊያለሁ”
“በቀኝ እጅሽ እስኪብርቶ ይዘሽ ማስታወሻ ትመዘግቢልኛለሽ”
“ምንድነው ?”
“የሆነ ጊዜ ላይ ሎንዶን የመሄድ እድል ገጥሞኝ፣ ብሪትሽ ላይብራሪ ላይ ከመቅደላ የተዘረፉ ብራናዎችን ሳገላብጥ አንድ ጥንታዊ መጽሀፍ አገኘሁ፤ የመጽሀፉ አስራ ሰባተኛ ገጽ ተገንጥሎ ስመለከት ከነከነኝ ፤ አገር ቤት ስመለስ የብራናውን ቅጂ በየገዳሙ ማፈላለግ ጀመርኩ፤ በመጨረሻ ዲማ ውስጥ አገኘሁት፤ የሚገርምሽ መጽሀፉ በግእዝ የተጻፈ ቢሆንም የተገነጠለው ክፍል ለብቻው በጋፋትኛ ነበር የተጻፈው፤ ታድያ እኔ አባትሽ ጋፋትኛን ለአምሳት አመት አጥንቸ፤ ትርጉሙን ደረስኩበት”
“ይቀጥሉ”
“ያ ገጽ ታላቅ ምስጢር አዝሉዋል፤ ንጉስ ላሊበላ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሳጥን ሙሉ ወርቅ አልማዝ፤ ዩራኒየም ታንታለም እና ሌሎች የከበሩ ማእድኖችን አንድ ዋሻ ውስጥ አንደደበቀ ይጠቁማል ፤ ይህ ብቻ አይደለም ፤መቅደሶቹን የፈለፈለበት ማሽን ሳይቀር በዚያ ይገኛል፤ ማሽኑ ትልልቅ አለቶችን በቀላሉ አንደ እርሳስ መቅረጽ የሚችል ነው፤ እየሰማሽኝ ነው ?”
“አዎ! ይቀጥሉ አባ!”
“የብራናውን ጥቆማ መሰረት አድርጌ ስሄድ አገኘሁት፤ ዋሻው ተደብቆ የሚገኘው በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ የሚገኝ ተራራ ግርጌ ነው፤
”
“ይህንን ለኔ ለምንድነው የሚነግሩኝ አባ” አለች ወይንሸት፤
“ሰሞኑን ትንሽ ሲያመኝ አልነበር፤ አንድ የታወቀ ዶክተር ጋር ሂጄ ነበር ዛሬ ጠዋት! በቅርቡ! በሰአታት ጊዜ ውስጥ የመዘንጋት በሽታ አእምሮህን ይቆጣጠረዋል ብሎ አረዳኝ፤ እናም ትውስታየ ሳይከዳኝ ይህንን አገራችንን ከድህነት መንጥቆ የሚያወጣ ሚስጥር አንቺ ጋር ባደራ ላስቀረው ብየ ነው” አሉ አባ ትካዜ በተላበሰ ድምጽ፤
“እሺ የተራራው ስም ምንድነው አባ ?” አለች ወይንሸት፤
አባ በረጅሙ ተነፈሱና መለሱ፤
“የምን ተራራ;?”
(ከምናለሽ ተራ እስከ ምንትሴ ተራራ ከሚለው ልብ ሰቃይ መጥሀፌ የተቀነጨበ) | 313 |
| 4 | ያልበሰሉ ውሳኔዎችህ ለአንዱ ወገን መዝናኛ ድራማ ነው ቁጭ ብሎ እየሳቀ መጨረሻህን ይመለከታል። | 304 |
| 5 | በእውነት አይቼው ካስገረመኝ ፅሁፍ ቸርች ጊቢ ውስጥ "ሙቅና ቀዝቃዛ ሻወር አለ"የሚል ማስታወቂያ! | 344 |
| 6 | ቆንጆና ምሁር ሲደበቅ እንቁራሪት የአራዊት ንጉስ ነኝ ይላል። | 351 |
| 7 | መስቃ
(በእውቀቱ ስዩም)
ተፈጥረን በጎግ ማጎግ ምድር
በሰላም ተኝተን አናድር፤
ሀውልታችችን የቃየን ድንጋይ
ስማችን ሽብሩ፤ ኢጄታ ፣ ገላጋይ
ነፍስ ሳናውቅ፤ ከነፍሰ ገዳይ ተዋውቀን
ከመርባታችን ተላልቀን
በጥይት ተገበያይተን
በፈንጅ ወረዳ፤ ሰኞ ማክሰኞ ተጫውተን፤
ጎልማሳው ከሚስቱ ፅዋ ፣ ተጎንጭቶ ሳይረካ
ከጫጉላ ወደ ጫካ
የወጣቱ፤ ለጋ ጣቱ፤ ከቃታ ጋር ተጣብቆ
የብር ቀለበት የት አውቆ፤
የጅራፋችን ድምጽ፤ በጥይት ድምጽ ተለውጦ
ሞፈራችን ተፈልጦ
ካረስነው ትልም በላይ፤ የቆፈርነው ምሽግ በልጦ
በሙሉ ልብ ለመሞት ፤ በግማሽ ልብ አኖራለን ፤
ደረት መትተን ጥለን፣ ገድለን፤ ደረት ደቅተን እንቀብራለን፤
ጎረቤቶቻችን ሁሉ፤ ያምባ ጉዋሮ ቤት ሆነው
መኖራችንን ተቀናቅነው፤
ቤት ለእምቦሳ ብንላቸው፤ ወይፈን ሆነው እያደሩ
ወደ ስስ ብልታችን ፣ ቀንዳቸውን እየወደሩ፤
እሳት አንጫጫር ብለው ገልና ፍም ተውሰው
በየለቱ ሲጋብዙን፤ እሳተ ጎመራ ጠንስሰው፤
የመላእክት ጭምብል ለብሰው
እንኩዋን ከሰው
ካውሬ ብሰው፤ | 395 |
| 8 | አንዳንዴ እንዲው ማታቀውን ሰው አይተህ ስፍስፍ እስክትል አሳዝኖህ አያውቅም??! ያ ይመስለኛል ሰው መሆን! | 352 |
| 9 | በህይወቴ መልካም የነበሩ ወዳጆቼን አሁን እርቀውኝ ያሉትን ሳስብ ዓለም ምን ያህል ውሸታም እንደሆነች ነው የምረዳው።
ቀጥሎም እኔን ከኔ በላይ ማንም ሊወደኝ እንደማይችል የወደደኸም ተሰፍሮ የተሰጠው ጊዜአዊ ቀን እንዳለው እርሱ ካበቃ ወዳጅነት ስም እንደሆነ ተረድቻለው።
ለኔ እኔ በቂ ነኝ! ወዳጅህ የምመስልህም ወዳጅህ እንዳልሆንኩ ካሁኑ ተረዳ… | 380 |
| 10 | አሉ ደሞ ቀለል ብለን ስለቀረብናቸው ቀላል አድርገው የሚያስቡን አቅልለው የሚያዩን 😒😕🤨 | 390 |
| 11 | ባህር ላይ መኖር ከጀመርክ ዋናተኛ ሆነህ ትቀራለህ! ዋና መቻልህ ባህሩ ባህሪውን ነው እንጂ የሰጠህ አቋርጦ የመውጣቱን ድፍረት አይደለም!
በቀስታ መልካቸው መልክህ ወዛቸው ወዝህ ይሆናል! አንተነትህም ይደፈጠጥና እነርሱን መስለህ ቁጭ ትላለህ። በቶሎ አምልጥ አምልጥ አሁን…… | 405 |
| 12 | ፡
የሰው ልቡ በዓት
እልፍ ነው ማረፊያ፣
ለወዳጅ ጥጥ አልጋ፡
የተቀበቀበ
በሽቦ መግረፊያ፣
ያ'ነው መኖሪያው ፡
አንዱ ላንዱ ወገን፡
ቢጤውን ጋልቦ ነው፡
ሚመለከት ነገን።
መኖሪያሽ ልቤ ነው ፤ ልቤ ደግሞ ሙሴሽ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ) | 438 |
| 13 | ስለሰጠኸኝም ፡ ስላሳጣኸኝም ነገር ተመስገን። | 451 |
| 14 | ገናናነትን ሲጋት ያደገን ህፃን በፍርሐት ሽባ ልታደርገው አትችልም! | 469 |
| 15 | ነይ እንሂድ እንሻገር:
አላማረም የእኛ ነገር...
ብዬ እንዳልዘፍንሽ
ተሳስሬያለሁ በምታቂው፡
አይንሽን አቀዋለሁ
ልብሽን ግን ጠይቂው:
እኔ ጥቅመ ቢስ ነኝ
ወደሽኝ ወደሽኝ
ዃላ እንዳይሰለችሽ፡
ሀጥያት እንዳትገቢ
አይኔን ከአፈሩ
ደግሞ እንዳላስመኝሽ፡
አልሄድም አልመጣም
ካለሁበት አለሁ፡
በርግጥ...
እኔም ሰው ነኝ ሰው እጠብቃለሁ...
@dagi1u✍ገጣሚ ዳግም ግርማ
(ግርማዊ ዳግም) | 493 |
| 16 | "ነፍስ ካወኩበት ጀምሮ ያሉት አመታቶች ሁሉ እንደ አንድ ረጅም ቀን ነው የምቆጥራቸው አንድን ነገር ሳደርግ ብቻ ብዙ እንደቆየሁ! ለውጥ ከኔ ለምን እንደራቀ አላውቅም። ሳለፋ ፣ ሳልደክም ቀርቼ ግን አይደለም ግን ተመሳሳይ አኗኗር ነው የምገፋው!
ተስፋዬን ግን ምን በላው? ጉብዝናዬስ እንዴት በሽንፈትና በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ተዋጠ? እሺ ዛሬ እንዲ ሆነ ነገስ እንዴት ሊሆን ነው? ምንድነው መዳረሻዬ? ወጣትነቴን ማስበላት ? ፍላጎቴን ወደ ውስጥ መልሶ መዋጥ? ምንድነው ቀጣዩ"???………… | 399 |
| 17 | ጠብቀን ጠብቀን፡
የማንኖረውን ከምንኖረው ላይ
በትንሽ ሰራርቀን...
አለን...
ብዙ ቆየን...
ከሰማንያዋ እድሜያችን
ኖርን ሲቃ ስናስፈለቅቅ፡
አንዳንችን ለአንዳችን
ህመም ስናሳብቅ...
ኖርን አለን...
ብዙ ቆየን....
አደብ አጣን
አለማችን ትከንፋለች፡
ሰው ረግጣ ሰውን ጥላ
ለሚቆመው ደግሞ ታጨበጭባለች...
ኖርን አለን....
ብዙ ቆየን....
ከራሴ ትውልድ ጋር feet ለማድረግ ብሞክርም
የቻልኩ አልመስል አለኝ😞
@dagi1u✍ ገጣሚ ዳግም ግርማ
(ግርማዊ ዳግም) | 418 |
| 18 | አንዳንዴ እምባህ እንኳን ባዳ ይሆንብሃል ስትፈለገው አብሮህ አይኖርም። | 467 |
| 19 | ሃሳባችንን በቀላሉ ምንጭንበትን ሰው እንወደዋለው....አይከራከረንማ | 485 |
| 20 | ስትፈልግ ምታገኘው በክብር የያዝከውንና ያስቀመጥከውን ነው ። | 529 |
