cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚 Book center የመፅሐፍት ማዕከል 📚

Ymethaft bate ህሳብ አስታየት ለመስጠት እንዲሁም ማንኛውም ጥያቄ ለመጠየቅ "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል " ሁሌም ንግግራቹ የአስተሳሰባቹን ሚዛን ይገልፃሉ ስለዚህ ንግግራቹ የተስተካከለ እና ጣፍጭ ይሆን ዘንድ አሪፍ ሸጋ ሎጋ የሆነ መላ ልጠቁማቹ #ማንበብ እና#ማንበብ ብቻ ነው ማንበብ አለምን ያለ አንዳች ገደብ መመልከቻ መነፅርነው @abookcenter

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 178
مشترکین
+124 ساعت
-137 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የምስራች! የደራሲ አቤ ጉበኛ የወንድም ልጅ ደራሲ አለፈ መንግስቱ "እወለዳለሁ" የሚል መፅሐፍ ይዞልን መጥቷል፡፡ ባህርዳር ላላችሁ በውስጥ ኑ! ፋሲካው
نمایش همه...
2👍 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የምስራች! የደራሲ አቤ ጉበኛ የወንድም ልጅ ደራሲ አለፈ መንግስቱ "አወለዳለሁ" የሚል መፅሐፍ ይዞልን መጥቷል፡፡ ባህርዳር ላላችሁ በውስጥ ኑ! ፋሲካው
نمایش همه...
አላችሁ ሰዎች😊
نمایش همه...
https://t.me/major/start?startapp=1016186352 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 15⭐️ invite bonus for you 50⭐️ if you are Premium Major
نمایش همه...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ መክፈል ሊጀምር መሆኑን አሳውቀዋል፡፡ ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል፡፡ ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። One invite = 15 Telegram star ✅ እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንካችሁን በመላክ ተጠቃሚ ሁኑ፡፡ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ ሊስት የሚደረግ ሳይሆን ወደ Actual ወይም ትክክለኛ ገንዘብ የሚቀየር ነው፡፡ ለመጀመር 👉 https://t.me/major/start?startapp=685235686
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ይቺው ናት ኢትዮጵያ ይህችው ናት አለምህ ብቻዋን የተኛች ከአለም ተደብቃ አኪርዋ ቀዝቅዝዞ ያንቀላፋች ውቢት ያንተው የክት እቃ ልቡዋን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ አብረህ አንቀላፋ ወይ አብረሀት ንቃ ነፍስ ይማር ደራሲ፣ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ ነብይ መኮንን
نمایش همه...
8
🧣🧣ያውቅ በታል ጌታ!!🧣🧣 ሳይኖር መመስረቻ እንዲያው ለመነሻ ሚሆን መንተራሻ ጫፍ የለሽ ሰማይን እንደ መፅሐፍ መግለጥ በውብ ቃላት ቡርሽ ቀላያትን ማስጌጥ ምድርን ለመዘርጋት ሳይነድፍ በካርታ ይሁን በምትል ቃል መፍጠርን በተርታ ተክህኖበት ጌታ።
نمایش همه...
2
ሰማያዊው አልጋ - The Celestial Bed ድርሰት - Irving Wallace ትርጉም - ወይንሸት ማስረሻ ይዘት - ልብወለድ የመጀመሪያ ዕትም - 1984 ዓ.ም የገፅ ብዛት - 220 ተዘጋጀ በ OLDBOOKSPDF
نمایش همه...
ሰማያዊው አልጋ @OLDBOOKSPDF..pdf12.53 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.