💐
የፍቅር ግንኙነት ክፍል -1
Blog Monday || BDU FELLOWSHIP
አንድ አባባል አለ፡፡ እንዲህ የሚል‹‹ ከሌሎች ውድቀት መማርን የመሰለ አሪፍ የማትረፊያ መንገድ የለም፡፡›› እንግዲህ የዚህ ጽሁፍም ዋና ዓላማው ከዚህ የወጣ ወይንም የዘለለ አይደለም፡፡ሴቶችንና የተቃራኒ ጾታ ግንኙነቶችን አስመልክቶ እጅግ ዋጋን ከከፈልኩ በኋላ የተማርኳቸውን እውነቶች በሚከተሉት አስር ነጥቦች እንደሚከተለው አቀርባቸዋለሁ፡፡
ምክር ቁጥር አንድ፡-
ወሲብ ያንን የሚወራለትን ያህል እንዳልሆነ አሁን በሚገባ ተረድቻለሁ
ኮሌጅ ሳለሁ እኔው ራሴ ‹‹የፍቅር ሀንግኦቨር›› ብዬ ስም ያወጣሁለት ስሜት ሰለባ ነበርሁ፡፡ ምን መሰላችሁ፤ ከሴት ጋራ በወጣሁ ምሽት ማግስት ጠዋት ይሰማኝ የነበረውን የባዶነት ስሜት ማለቴ ነው፡፡ ስለዚህ ክስተት ቲቪውም ሆነ የምታዩአቸው ፊልሞች አይነግሩአችሁም፡፡ ይሁንና በጣም የሚያጋጥም ነገር ነው፡፡ የባዶነት ስሜት ብቻም ሳይሆን የጸጸት ስሜት ሳይቀር ይሰማል................
ሙሉ ለማንበብ 👉
ይጫኑ
©Habesha Student
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን |
እንመሠክራለን |
እንጸናለን
Follow Us
TELE
GRAM INSTA
GRAM YOU
TUBEادامه مطلب ...