cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ራዕይ ዩሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል

ይህ ቻናል የተለያዩ በዓለም ላይ የተከሰቱ ክስተቶችን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ጋር የሚያነፃፅር ነው። ይህ የዋናው የራዕይ ዩሐንስ 20 ግሩፕ ቅርንጫፍ ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 592
مشترکین
-124 ساعت
+117 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የዱባይ እጣ ፈንታ የገጠማት ሳውዲ ዐረብያም ትናንት እንዲህ በጎርፍ ተጥለቅልቃለች።
نمایش همه...
#Kenya በጎረቤት ኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደርሷል። ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በደረሰው አውዳሚ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 188 መድረሱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር አሳውቋል። እስካሁን ያልተገኙ በርካታ ሰዎች መኖራቸውም ተገልጿል። በኬንያና ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በተከታታይ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ የብዙ ሰዎች ህይወት እየጠፋ ሲሆን የከፍታ ቦታዎች መናድም ነዋሪዎችን ካለመጠጊያ አስቀርቷል፡፡ መንገዶችን ድልድዮችን እና ሌላም የመሰረተ ልማት አውታሮችን ውድሟል። #VOA @tikvahethiopia
نمایش همه...
በቻይና አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ለቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ በአንድ ተራራ ዳር ላይ የሚገኝ አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡አደጋዉ ረቡዕ እለት በሜይሎንግ የፍጥነት መንገድ ላይ የደረሰ ሲሆን ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። በቻይና በሕዝብ ብዛት ቀዳሚ በሆነችው ጓንግዶንግ ባለፈው ሳምንት በጎርፍ ምክንያት አራት ሰዎች ሲሞቱ 110 ሺ ሰዎች መፈናቀላቸው ይታወሳል።በጎርፍ አደጋው በደርዘኖች የሚቆጠሩ ቤቶች ወድመዋል፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፣ የበረራ መሰረዝ እና መጓተት ተከስቷል።በከባድ አውሎ ነፋሱ በጓንግዙ ግዛት ዋና ከተማ የፋብሪካ አውራጃ ላይ ባስከተለዉ አደጋ ደግሞ አምስት ሰዎች ሲሞቱ 33 ሰዎች ቆስለዋል።የጎልፍ ኳሶችን የሚያክል የበረዶ ድንጋይም በከተማዋ ላይ ሲዘንብ ታይቷል።
نمایش همه...
📌 አንድ ነገር ግን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ ። ጀመረ ሳያጠናቅቅ አይቆምም። ሁሉንም እንደ ቃሉ እንደሰማችሁት እንደ ደብዳቤው እንደ መልእክታቱ ሁሉ ተፈጻሚ  ይሆናል። ⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ለአለም መንግሥታት በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ከተላለፈው ደብዳቤ መካከል በንባብ ከተለቀቀው  ክፍል _3  መጨረሻ ማብራሪያ ላይ የተወሰደ።
نمایش همه...
በኬንያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ 90 ሰዎች የደረሱበት ጠፋ በማዕከላዊ ኬንያ ሰኞ ጠዋት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ድንገተኛ ጎርፍ ቢያንስ 46 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
نمایش همه...
በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ነው፡፡ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋው በመኖሪያ ቤቶች እና የመንገድ መሠረተ-ልማቶች ላይም ጉዳት ማድረሱን ጠቅሶ የዘገበው ቢቢሲ… https://www.fanabc.com/archives/244182
نمایش همه...
ለክፉዎች ለጠማማዎች ንስሓን ለናቁና ላቀለሉት ደግሞ ቀድሞ አስቀድሞ እንዲህ ተብሎ ነበር።👇👇👇
نمایش همه...
"እንግዲህ አላውቀውም ያልከው አምላክ አምላክነቱን ያሳይሃል። የታመንክበትን ሁሉ ትቢያ ሲያደርግ አንተንም ወገን ዘርህንም ለእሳት እራት ሲዳርግ አሁን ታየዋለህ እያየኸውም በእሳት ባህር ውስጥ ትጠልማለህ።" 📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር 8 ገጽ 22
نمایش همه...
በደቡብ እስያ ትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ምክንያት ተዘጉ በመላው ደቡብ እስያ ባለስልጣናት በተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ሞገድ የጤና ችግር ሊከሰት ይችላል በሚል የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፈዋል። 👆👆👆 ይህንን ሁሉ ፖስት የምናደርገው ሌሎች እንደሚሉት የአየር ጸባይ መዛባት ብቻ ሳይሆን አየሩንም ጸባዩንም ያዛበው የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ እንደሆነ ስለምናምን ነው ።
نمایش همه...