Abu Hayder Aliy
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
380
مشترکین
+124 ساعت
+37 روز
+1630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+31
در 6 کانالها
ژوئن '26
+293
در 8 کانالها
Get PRO
مه '260
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+96
در 6 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 ژوئیه | +16 | |||
| 09 ژوئیه | +2 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | +1 | |||
| 06 ژوئیه | +1 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | +2 | |||
| 02 ژوئیه | +2 | |||
| 01 ژوئیه | +7 |
پستهای کانال
| 2 | ሰአታችን ደርሷል ገባ ገባ በሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_hayder_aliy | 256 |
| 3 | ይሰማል? | 89 |
| 4 | sticker.webp | 134 |
| 5 | السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy | 534 |
| 6 | السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_hayder_aliye
https://t.me/abu_hayder_aliye | 1 |
| 7 | 📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ | 126 |
| 8 | 🌹🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የጁሙዓ ኹጥባ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya | 109 |
| 9 | بدون متن... | 83 |
| 10 | صلوا عليه (8) - صلى الله عليه وسلم
https://t.me/kuruhara040 | 69 |
| 11 | 🕋 ረሱል ﷺ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ __ሰለዋትን ያወርድበታል።
ғᴏʀ ᴡᴀᴠᴇ ➙ @Suna_waver | 73 |
| 12 | 🌹 አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌹
🌹 አስደሳች ዜና 🌹
በቱሉጋና ከተማ በመስጂደ-ተዉሂድ መርከዝ አቡበከር አስ-ሲዲቅ ለ3ኛ ዙር ሲያዛፍዛቸው የነበሩትን ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ ሊያስመርቅ ስለሆነ፣ በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ተገኝታችሁ የፕሮግራሙ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተናቹሃል ።
❖ የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ ❖
📅 ቀን፦ ሀምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም.
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በዓብደላህ ኢብኑ ሙባረክ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ያግኙን፦
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya | 73 |
| 13 | 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy | 165 |
| 14 | የሙሐደራ ማስታወቂያ
ተጋባዥ እንግዶች፦
1. ኡስታዝ ኢብኑ መነወር
ርዕስ፦ { العذر بالجهل }
2. ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
ርዕስ፦ { التسرع في التبديع }
3. ዶ/ር ሑሰይን ዓሊ
ርዕስ፦ { خطر التعصب }
ፕሮግራሙ በአቡ ሂበቲላህ እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል።
የፊታችን ጁሙዓ ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ
አድራሻ፦ ዳሩ ተውሒድ
https://s.imoim.net/A6NRGx?from=copy_link | 78 |
| 15 | بدون متن... | 90 |
| 16 | ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" | 85 |
| 17 | بدون متن... | 91 |
| 18 | «ባለገ ትውልዱ»
ስሜን አያቁትም አሏህ ብለው ጠሩኝ፡
ደስ ይለኛል በቃ ይህንን ሲነግሩኝ፡
እያለ በንቀት በደስታ ያወራል፡
አሁን ይህ ብልግና ለማን ይነገራል!?
የብልግናህ መጠን አለፈ ድንበሩን፡
እስኪ እንደ ሰው እፈር ተወው መከበሩን፡
ንቀትህ በአሏህ ላይ ምላሱን ዘረጋ፡
አልገባህም ገና የቅጣቱ ዋጋ‼️
ሸይጧን እንኳ እንዳንተ አልተደፋፈረም፡
ህሌናህ ሲያስበው ለምን አላፈረም⁉️
ስዳደግነትህ ልክ አለፈ እያደር፡
ማነው ያሳደገህ ከየትኛው መንደር⁉️
አባት የለህም ወይ ማነው ያሳደገህ፡
እስከዚህ ደረጃስ ማነው ያባለገህ፡
ሰው በአምላኩ ክብር እንደት ይሳለቃል፡
በአሏህ ስም ሲጠራስ ምን ብሎ ይስቃል?
ወንጀል ከዚህ በላይ አለ ግን ማን ያውቃል?
ምን አይነት ከባድ ቃል እንደምትናገር፡
ተቀምጠህ ቢሆን ፍትህ ባላት ሀገር፡
መገደሉ ቢቀር ትገረፍ ነበረ፡
ግና በዛች ሀገር ፍትህ ተቀበረ፡
ልንገርህ አሁንም ህሌናህ ከቆጨው፡
ያንን ቪዲወ አጥፋ በቃ አታሰራጨው፡
እጂግ ያሳምማል ተረጭቷል እንደ ጨው፡
በአለሙ ጌታ በስሙ ተጠራህ⁉️
መሸማቀቅ ቀርቶ እየሳቅክ አወራህ፡
ሰው ነህ እንስሳ ነህ ምንድን ነበር ስራህ!?
ማነው ለዚህ ጥመት ያበቃህ ኮትኩቶ፡
ምን አይነቱ በግ ነህ ምን አይነቱ እንኩቶ፡
አዕምሮ የለህም አስተዋይ ህሌና!?
ከዚህ በላይ ውርደት ምን አለ ብልግና፡
ምን አይነት አዕምሮ ነው የተሸከምከው፡
እንደትስ አሏህን እስከዚህ ደፈርከው፡
ለምን ክብር ስሙን ቀየርከው በስምህ፡
ተውበት ካላደረክ ጠብቅ እስኪያከስምህ!!
የመከነ ትውልድ በየቦታው በዛ፡
ጀለ-ተጃጃለ ወጣት ጠነዛ፡
በማያውቀው ነገር ምላስ እያበዛ፡
አሏህን አመፀ ጭራሽ ቀለደበት፡
ስሙን ስም አድርጎ አፊዞ ሳቀበት፡
በአሏህ ላይ መዳፈር ማፌዝ ሆነ ቀልዱ፡
በዘግናኝ ሁኔታ ባለገ ትውልዱ፡
....Nur..✍️
t.me/nuredinal_arebi | 28 |
| 19 | የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!?
~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ!
~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!?
~ ትላንት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ የተስማማበትን ነጥብ ዛሬ ጥሶና ተገልብጦ በኔ ሳንባ ካልተነፈሳቹህ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የሱና አንበሳ!
~ ቅጥረኛ፣ ቆሻሻ፣ ሸይጣን፣ ቡችላና መሰል በሆኑ ቀፋፊ ስድቦች ያለ ሐያእ የሚያቀረሽ የሱና አንበሳ!
~ ተግባሩ እና ንግግሩ እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ የተራራቀበት የሚጮኸውን የማኖር የሱና አንበሳ!
~ መርቀን ሲልና የእርሱን የተሳከረ አካሄድ የሚቃወሙ ከመሰለው ታላላቅ የሱና ዑለማኦችና የዲኑ ባለውለታዎችንም ሳይቀር "ከመንሀጅ ውጭ ናቸው" ከማለት የማይሳቀቅ የሱና አንበሳ!?
~ "ኢብኑ መስዑድ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ኢልያስ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ፍፁም ናቸው ነው አይደለ!? ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል እያሉ ነው! ከአንደበታቸው የተወራ ነው።" በሚልና መሰል በሆኑ ግልፅ ቅጥፈትና ውሸቶች የታወቀ፣ የሱና አንበሳ!?
ለማንኛውም የለተሞው መንጋ غሉው እዚህ ደርሷል።
الله المستعان! وعليه التكلان!
بئس العصر كان هذا الرجل فيه أسد السنة!
بئست الجماعة كان هذا إمامها وقائدها!
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 46 |
| 20 | ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ።»
📚 ۞ متفرقات شريط رقم【6】۞ | 104 |
