cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሰለምቴዎች ቻናል

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 237
مشترکین
-224 ساعت
+207 روز
+22830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
3284Loading...
02
◆▮ውይይት▮◆ "የአላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ዕውቀት" ◍ ኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቤ ኢሥላም ◍ ወንድም ዒምራን ◍ ወንድም ሳላህ 🅥🅢 ◍ ወገናችን ናቲ
452Loading...
03
ንቅሳት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 4፥119 በእርግጥ አጠማቸዋለሁም፣ ከንቱን አስመኛቸዋለሁም፣ አዛቸውና የእንስሶችን ጆሮዎች ይተለትላሉ፣ አዛቸውና የአላህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ያለውን ይከተላሉ፡፡ وَلَأُضِلَّنَّهُمْ وَلَأُمَنِّيَنَّهُمْ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُبَتِّكُنَّ آذَانَ الْأَنْعَامِ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُغَيِّرُنَّ خَلْقَ اللَّهِ ሸይጧን በአንድ ወቅት፦ "አዛቸውና የአሏህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ብሎ ተናግሮ ነበር፦ 4፥119 በእርግጥ አጠማቸዋለሁም፣ ከንቱን አስመኛቸዋለሁም፣ አዛቸውና የእንስሶችን ጆሮዎች ይተለትላሉ፣ አዛቸውና የአላህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ያለውን ይከተላሉ፡፡ وَلَأُضِلَّنَّهُمْ وَلَأُمَنِّيَنَّهُمْ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُبَتِّكُنَّ آذَانَ الْأَنْعَامِ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُغَيِّرُنَّ خَلْقَ اللَّهِ አሏህ የፈጠረውን ፍጥረት ከሚያስለውጥበት አንዱ አል-ወሽም ነው፥ "አል-ወሽም" الْوَشْم ማለት "ንቅሳት"tattoo" ማለት ነው፥ ንቅሳት ሐራም ነው፦ ኢማም ቡኻርይ 76, ሐዲስ 55 አቢ ሁራይራ እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "የዓይን ተጽእኖ ሐቅ ነው፥ ንቅሳት ክልክል ነው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ الْعَيْنُ حَقٌّ وَنَهَى عَنِ الْوَشْمِ‏ "‌‏.‏ በባይብልም ቢሆን ንቅሳት ሐራም ነው፦ ዘሌዋውያን 19፥28 ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ "ገላችሁንም አትንቀሱት"፤ እኔ ያህዌህ ነኝ። "ገላችሁንም አትንቀሱት" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት። ስለዚህ የምትነቀሱ፣ የምታስነቅሱ እና የምታነቃቅሱ በአጽንዖትና በአንክሮት ይህንን ፈሣድ ሽሹ! ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
452Loading...
04
◍መልስ በማስረጃ ቢሆን ይመጣል ወገኖች። ከእንቅልፍ የሚነቃ አምላክ? የሚነቃውም ሰው ከእንቅልፍ አስነስቶት ከሆነ ምንም አያቅም።ማለት ነው? እንደት ይህ አካል ይመለካል? አይ የተኛው በመለኮቱ አይደለም በስጋው ነው። ካላችሁ ለምን ተኝቶ በመለኮቱ አላስቆመውም? ከእንቅልፍ እስከሚቀሰቀስ ለምን ጠበቀ ሁሉን ካወቀ? “እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።” 📕 ማርቆስ 4፥38 አንዱን አምላክ ተገዙ ሳይመሽባችሁ ወገኖች اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ 📖ምዕራፍ البقرة 2:255
1343Loading...
05
ይህ አቧራ የሚያስነሳ ጥያቄ አልነበረም። በባይብልም ቢሆን ወይም በትውፊት በፍርድ ቀን ሰባት የመላእክት አለቆች ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ ሩፋኤል፣ ኡራኤል፣ ራጉኤል፣ ፋኑኤል(ጀርምኤል)፣ ሳቁኤል(ሰራኤል) ሰባት መለከት ተሰቷቸው ነጋሪት እንደሚነፉ ይናገራል፦ ማቴዎስ 24፥31 *”መላእክቱንም ከታላቅ መለከት ድምፅ ጋር ይልካቸዋል፥ ከሰማያትም ዳርቻ እስከ ዳርቻው ከአራቱ ነፋሳት ለእርሱ የተመረጡትን ይሰበስባሉ”*። ራእይ 8፥2 *”በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው*። ራእይ 8፥6 *”ሰባቱንም መለከት የያዙ ሰባቱ መላእክት ሊነፉ ተዘጋጁ”*። ዳንኤል 10፥13 *”ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ”*። ኤፌሶን 3፥10 *”በሰማያዊ ስፍራ ውስጥ ላሉት “አለቆች” እና ሥልጣናት ትታወቅ ዘንድ”*። ሚካኤል ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ነው፥ ሌሎች የመላእክት ስላሉ “ዋነኞቹ አለቆች” ብሎ አስቀምጦታል። “አለቆች” የሚለው የግሪኩ ቃል “አርኬስ” ἀρχαῖς ሲሆን “አርኬ” ἄρχω ማለትም “አለቃ” ለሚለው ብዙ ቁጥር ነው፥ በመላእክት አለቃ ድምፅ የፈጣሪ መለከት ሲነፋ ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ፦ 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥52 *”መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ”*፥ እኛም እንለወጣለን። 1 ተሰሎንቄ 4፥16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ *”በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ*። መልአክ በበድን አካል ላይ መንፋቱ ስትገረሙበት ነፋስ በበድን ላይ እፍ ብሎ እንደሚነፋ መነገሩ ተደመሙበት፦ ሕዝቅኤል 37፥9 እርሱም፦ *የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር! ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ! ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው፡ በል! አለኝ*። ነፋስ በተገደሉት በድን ላይ “እፍ” የሚለው እንዴት ነው? ይህንን መመለስ ከቻላችሁ ኢሥራፊል እንዴት እንደሚነፋ መረዳት ቀላል ነው። አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ፥ ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
2613Loading...
06
መለከት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 39፥68 *በቀንዱም ይነፋል፥ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ መንነፋት ይነፋል፥ ወዲያውም እነርሱ የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَصَعِقَ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَمَن فِي الْأَرْضِ إِلَّا مَن شَاءَ اللَّهُ ۖ ثُمَّ نُفِخَ فِيهِ أُخْرَىٰ فَإِذَا هُمْ قِيَامٌ يَنظُرُونَ “ሱር” صُّور የሚለው ቃል “ሶወረ” صَوَّرَ ማለትም “ቀረፀ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ቅርፅ” ማለት ነው፥ ይህ ቅርፅ ነጋሪት የሚጎሰምበት የመለከት ቀንድ ነው። “ቀርን” قَرْن ማለት “ቀንድ” ማለት ሲሆን ለመለከት የሚቀረጽ ቀንድ ነው፦ ሡነን አቢዳውድ መጽሐፍ 42, ሐዲስ 147 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም አሉ፦ *”ሱር የሚነፋበት ቀንድ ነው”*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “‏ الصُّورُ قَرْنٌ يُنْفَخُ فِيهِ ‏”‏ በፍርድ ቀን ጠሪው መልአክ ወደ አስደንጋጭ ነገር በቀንዱ በሚጠራበትን ቀን በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፦ 53፥6 ከእነርሱም ዙር፡፡ *ጠሪው መልአክ ወደ አስደንጋጭ ነገር የሚጠራበትን ቀን አስታውስ*፡፡ فَتَوَلَّ عَنْهُمْ ۘ يَوْمَ يَدْعُ الدَّاعِ إِلَىٰ شَيْءٍ نُّكُرٍ 39፥68 *በቀንዱም ይነፋል፥ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ መንነፋት ይነፋል፥ ወዲያውም እነርሱ የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَصَعِقَ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَمَن فِي الْأَرْضِ إِلَّا مَن شَاءَ اللَّهُ ۖ ثُمَّ نُفِخَ فِيهِ أُخْرَىٰ فَإِذَا هُمْ قِيَامٌ يَنظُرُونَ “አስ-ሶዕቃህ” الصَّعْقَةُ የሚለው ቃል “ሶዒቀ” صَعِقَ ማለት “እራሱ ሳተ” ወይም “ምንም ሆነ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “እራስን መሳት” ወይንም “ምንም መሆን” ማለት ነው። ፍጥረት በትንሳኤ ቀን ፊተኛው መነፋት ሲነፋ እራስን ይስታል ወይም ምንም ይሆናል፦ ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 658 አውሥ ኢብኑ አውሥ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *”ከቀናችሁ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው፥ በዚያ ቀን አደም ተፈጠረ፥ በዚያ ቀን ሞተ። በዚያ ቀንም መለከት ይነፋል፥ ሁሉ በድንጋጤ ይሞታል”*። عَنْ أَوْسِ بْنِ أَوْسٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ إِنَّ مِنْ أَفْضَلِ أَيَّامِكُمْ يَوْمَ الْجُمُعَةِ فِيهِ خُلِقَ آدَمُ وَفِيهِ قُبِضَ وَفِيهِ النَّفْخَةُ وَفِيهِ الصَّعْقَةُ “አኽራ” أُخْرَىٰ ማለት “ሌላ” ማለት ሲሆን “ሌላ መንነፋት” የሚለው ሁለተኛውን መነፋት ነው፥ በሁለቱ ማለትም በፊተኛው መነፋት እና በኃለኛው መነፋት መካከል ያለው ክፍተት አርባ ነው፦ ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 65, ሐዲስ 4814 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “ነቢዩ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *”በሁለቱ መነፋት ያለው ክፍተት አርባ ነው”*። قَالَ سَمِعْتُ أَبَا هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ بَيْنَ النَّفْخَتَيْنِ أَرْبَعُونَ ‏”‌‏ ይህ አርባ ቀን ይሁን ወይም ወር አሊያም ዓመት ምንም አልተገለጸም። በሁለተኛው መነፋት የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ፥ “ቂያማህ” قِيَٰمَة የሚለው ቃል “ቃመ” قَامَ ማለትም “ተነሣ” “ቆመ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ትንሣኤ” ማለት ነው። ጠሪው መልአክ በሚጠራበት ቀን ከመቃብራቸው ይወጣሉ፦ 50፥41 *”የሚነገርህን አዳምጥም፡፡ ጠሪው ከቅርብ ስፍራ በሚጠራበት ቀን ከመቃብራቸው ይወጣሉ*፡፡ وَاسْتَمِعْ يَوْمَ يُنَادِ الْمُنَادِ مِن مَّكَانٍ قَرِيبٍ 50፥42 *ጩኸቲቱን በእውነት የሚሰሙበት ቀን ያ ከመቃብር የመውጫው ቀን ነው*፡፡ يَوْمَ يَسْمَعُونَ الصَّيْحَةَ بِالْحَقِّ ۚ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْخُرُوجِ 36፥51 *”በቀንዱም ይነፋል፥ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَإِذَا هُم مِّنَ الْأَجْدَاثِ إِلَىٰ رَبِّهِمْ يَنسِلُونَ ይህ በመለከት ሁለቱን መነፋት የሚነፋው መልአክ “የመለከት ባለቤት” ነው፥ “ሷሒብ” صَاحِب ማለት “ጓድ” ወይም “ባለቤት” ማለት ነው፥ ዩኑስ “ሷሒቡል ሑት” صَاحِب الْحُوت ሲባል “የዓሣው ባለቤት” እንደሚባል ሁሉ ይህ መልአክ “ሷሒቡ አስ-ሱር” صَاحِب الصُّور ማለት “የመለከት ባለቤት” ተብሏል፦ ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 32, ሐዲስ 31 አቢ ሠዒድ አል-ኹድሪይ እንደተረከው፦ *”የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” “ሷሑበል ሱርን” አውስተዋል። በቀኙ ጂብሪል፥ በግራው ሚካኢል መሆናቸውን ተናግረዋል”*። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ قَالَ ذَكَرَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم صَاحِبَ الصُّورِ فَقَالَ ‏ “‏ عَنْ يَمِينِهِ جِبْرَائِلُ وَعَنْ يَسَارِهِ مِيكَائِلُ ‏”‏ ይህ ሷሒቡ አስ-ሱር በሌላ ሐዲስ “ኢሥራፊል” ተብሏል፥ “ኢሥራፊል” إِسْرَافِيل ማለት “ሩፋኤል” ማለት ሲሆን ከአራቱ የመላእክት አለቃ አንዱ ነው፦ ሡነን አን-ነሣኢ መጽሐፍ 50 , ሐዲስ 92 ዓኢሻህ”ረ.ዐ.” እንደተረከችው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ ይሉ ነበር፦ *”አላህ ሆይ! የጂብሪል እና የሚካኢል ጌታ፣ የኢሥራፊል ጌታ በአንተ ከእሳት ቅጣት እና ከቀብር ቅጣት እጠበቃለው”*። عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا قَالَتْ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ اللَّهُمَّ رَبَّ جِبْرَائِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَرَبَّ إِسْرَافِيلَ أَعُوذُ بِكَ مِنْ حَرِّ النَّارِ وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ
2221Loading...
07
"ዚክርን መብዛት لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ"ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ትርጉሟን አውቆ አምኖ ያለ ሰው የሚያገኘው ትሩፍት" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
4054Loading...
08
▯▩ ወይይት ▩▯ ◆ የሙስሊሞች የዘላለም ሕይወት ◆ ጀነት የምንገባው በአላህ እዝነት ወይስ በስራችን ◆ ለይለትል ኢስራ ወል ሚእራጅ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፍ 🆅🆂 ◍ ፓስተር ሐይሉ ◍ ወገናችን ኤሊያስ . . . ሌሎችም
1822Loading...
09
🛑👉ተክቢራ የተደነገገበት ጥበብ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማም አልኸጧብይ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።» በነዚህ ቀናቶች ተክቢራ የተደነገገበት ምክንያት በጃሂልያ ዘመን የነበሩ ሰዎች በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ለጣኦቶቻቸው እርድ ያቀርቡ ነበር። እርድ ለአላህ ብቻ የሚገባው እንደሆነና በሱ ስም እንጂ እንደማይታረድ ለመጠቆም ሲባል ተክቢራ ተደነገገ። 📚 [فتح الباري (٥٣٥/٢)]
2340Loading...
10
ቁርአን የልብ ብርሃን
1833Loading...
11
◆▮ውይይት ▮◆ "ለሰይጣን ማረድ በባይብል?" ◍ ወንድም ሳለህ               🆅🆂 ◍ ወገናችን Good ldea
3132Loading...
12
የአሏህ አብሮነት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 8፥19 *"አሏህም ከምእምናን "ጋር" ነው"*፡፡ وَأَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُؤْمِنِينَ አምላካችን አሏህ ነገርን ሁሉ ዐዋቂ ነው፥ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነው፦ 64፥11 *"አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው"*፡፡ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ 4፥86 *”አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ተቆጣጣሪ ነው”*፡፡ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ حَسِيبًا “ሸይእ” شَيْءٍ ማለት “ነገር” ማለት ሲሆን ፍጥረት ነው፥ ጊዜ እና ቦታ ፍጥረት ናቸው። አሏህ ነገርን ሁሉ ለማወቅ እና ለመቆጣጠር ጊዜ ማለትም ትላንት፣ ዛሬ፣ ነገር ወይም ቦታ ማለትም እርዝመት፣ ስፋት፣ ቁመት አይወስኑትም፥ እርሱ በነገር ሁሉ ላይ ቻይ ነው። እርሱ ፍጥረትን ሁሉ ያካበበ ነው፦ 59፥6 *"አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው"*፡፡ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ 41፥54 ንቁ! እነርሱ ከጌታቸው መገናኘት በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ንቁ! *"እርሱ በነገሩ ሁሉ ከባቢ ነው"*፡፡ أَلَا إِنَّهُمْ فِي مِرْيَةٍ مِّن لِّقَاءِ رَبِّهِمْ ۗ أَلَا إِنَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ مُّحِيطٌ ጌታችን አሏህ ነገርን ሁሉ በችሎታው፣ በዕውቀቱ፣ በእዝነቱ፣ በእይታው፣ በመስማቱ ያካበበ ነው፦ 40፥7 *"ጌታችን ሆይ! ነገሩን ሁሉ በእዝነት እና በዕውቀት ከበሃል"*። رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَّحْمَةً وَعِلْمًا 65፥12 አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን *"አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ"* ታውቁ ዘንድ ይህንን አሳወቃችሁ፡፡ لِتَعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ وَأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَيْءٍ عِلْمًا አሏህ ሁሉን ነገር ያካበበው በባሕርያቱ ነው፥ የትም ብንሆን የምሠራውን ሁሉ ስለሚያውቅ፣ ስለሚሰማ፣ ስለሚመለከት ከእኛ ጋር ነው፦ 57፥4 *"በምድር ውስጥ የሚገባውን፣ ከእርሷም የሚወጣውን፣ ከሰማይም የሚወርደውን በእርሷም ውስጥ የሚያርገውን ያውቃል፥ እርሱም የትም ብትኾኑ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው"*፡፡ يَعْلَمُ مَا يَلِجُ فِي الْأَرْضِ وَمَا يَخْرُجُ مِنْهَا وَمَا يَنزِلُ مِنَ السَّمَاءِ وَمَا يَعْرُجُ فِيهَا ۖ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ የዚህ አንቀጽ ዐውደ ምህዳሩ ላይ "ያውቃል" "ተመልካች" የሚሉት ባሕርያት አሏህ አብሮነቱን ያሳያሉ። "መዐ" مَعَ ማለት "ጋር" ማለት ሲሆን "ሐርፉል ጀር" حَرْفُ الْجَرِّ ማለት "መስተዋድድ"preposition" ነው፥ "ጋር" የሚለው "አብሮነትን" የሚያሳይ መስተዋድድ ነው። አሏህ ከበጎ ሠሪዎች ጋር፣ ከሚጠነቀቁት ጋር፣ ከታጋሾቹ ጋር፣ ከምእምናን ጋር ነው፦ 29፥69 *"አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው"*፡፡ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ 9፥123 አላህም ከሚጠነቀቁት ጋር መኾኑን ዕወቁ፡፡ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ 8፥66 *"አላህም ከታጋሾቹ ጋር ነው"*፡፡ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ 8፥19 አላህም ከምእምናን ጋር ነው፡፡ وَأَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُؤْمِنِينَ "ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው" ማለት "ከመጥፎ ሠሪዎች ጋር አይደለም" ማለት ነው፣ "ከሚጠነቀቁት ጋር ነው" ማለት "ከማይፈሩት ጋር አይደለም" ማለት ነው፣ "ከታጋሾቹ ጋር ነው" ማለት "ከትግስት የለሾች ጋር አይደለም" ማለት ነው፣ "ከምእምናን ጋር ነው" ማለት "ከከሃድያን ጋር አይደለም" ማለት ነው። አሏህ ኢሕሣን፣ ተቅዋእ፣ ሶብር፣ ኢማን ካላቸው ጋር በአብሮነት መሆኑን የሚያሳይ እንጂ ዛቱ ሁሉም ቦታ ውስጥ አለ ማለት አይደለም፦ 20፥አላህም አለ «አትፍሩ! *"እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ እሰማለሁ፤ አያለሁም"*፡፡ قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ "አሏህ ከዐርሽ በላይ ነው" ብዬ ስፓስት አንዱ የክርስትና መምህር፦ "እግዚአብሔር ግን መላኤ ኩሉ ማለትም ሁሉም ቦታ የሚገኝ"omnipresent" ነው" የሚል ትምህርት ሲያስተምር ነበር። በፈጣሪ መኖር ሦስት ዓይነት እሳቤ አለ፥ እርሱም፦ 1ኛ. "ፈጣሪ በፍጥረቱ ውስጥ ነው"Creator is inside of his Creation" የሚል እሳቤ ነው፥ "ፈጣሪ በፍጥረቱ ውስጥ ነው" የሚለው እሳቤ የሁሉ አምላክነት"Pantheism" እሳቤ ሲሆን ፈጣሪ ቤተክርስቲያ እንዳለ ሁሉ በእኩል መጠን እና ደረጃ ሽንት ቤት፣ መሸታ ቤት፣ ጠንቋይ ቤት ውስጥም አለ" የሚል የአውግስቲኖስ እሳቤ ነው፤ ይህ እሳቤ ዐበይት የክርስትና አንጃዎ ይቀበላሉ። 2. "ፍጥረት በፈጣሪ ውስጥ ነው"Creation is inside of his creator" የሚል እሳቤ ነው፥ "ፍጥረት በፈጣሪ ውስጥ ነው" የሚለው እሳቤ ሁሉ ነገር የፈጣሪ ምንነት፣ ማንነት እና ክፍል "Panentheism" ነው" የሚል እሳቤ ሲሆን ፈጣሪ ፍጡር ሆነ የሚል እሳቤ ያቀፈ ነው። 3. "ፈጣሪ ከፍጥረት ውጪ ነው"Creator is outside of his Creation" የሚል እሳቤ ነው፥ "ፈጣሪ ከፍጥረት ውጪ ነው" የሚል እሳቤ ፈጣሪ ከፍጥረት በላይ ይኖራል"Transcendent" የሚል እሳቤ ሲሆን የሙሥሊም አህሉ አሥ-ሡናህ ወል ጀማዓህ የምንቀበለው ይህንን እሳቤ ነው። አሏህ ከፍጡራን በኑባሬ ተነጥሎ ከፍጡራን ጋር በባሕርያቱ ይገናኛል፥ ይህ ኅሊና የሚቀበለው እሳቤ ነው። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
2972Loading...
13
ታማሚ እየለየን ለኡስታዝ ብናቀብለውስ🤔 ... t.me/Ahmedresponse
4102Loading...
14
Media files
1 3563Loading...
15
◆▮ውይይት ▮◆ "“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” — ኢሳይያስ 7፥14?" ◍ ኡስታዝ ወሒድ               🆅🆂 ◍ ወገናችን መልካም ዜና
3915Loading...
16
እንቅልፍ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 39፥42 *"አላህ ነፍሶችን በሞታቸው ጊዜ ይወስዳል፥ ያችንም ያልሞተችውን በእንቅልፏ ጊዜ ይወስዳታል"*፡፡ ٱللَّهُ يَتَوَفَّى ٱلْأَنفُسَ حِينَ مَوْتِهَا وَٱلَّتِى لَمْ تَمُتْ فِى مَنَامِهَا እንቅልፍ ሰውነታችን በሽታ የመከላከል ዐቅሙን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል፣ የበላነውን ምግብ ከሰውነታችን ጋር በቀላሉ ውሕደት ይፈጥራል፣ አካላችን እረፍት በማግኘት ኃይልን ያሰባስባል፣ የአእምሮ የማስታወስ ብቃትን ያጎለብታል። ቅሉ ግን በኢሥላም እንቅልፍ ከዚህም ባሻገር ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ-ሰፊ አንድምታ አለው፥ እረ እንቅልፍ እንደውም ከሕልም፣ ከሩሕ፣ ከሞት ጋር ጥብቅ ተዛምዶ አለው። አምላካችን አሏህ ሰውን ሲያሞት የሞት መልአክ ልኮ ሩሓችንን ይወስዳል፦ 32፥11 *"«በእናንተ የተወከለው መልአከ ሞት ”ይወስዳችኃል”፡፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ» በላቸው"*፡፡ قُلْ يَتَوَفَّىٰكُم مَّلَكُ ٱلْمَوْتِ ٱلَّذِى وُكِّلَ بِكُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ "ይወስዳችኃል" ለሚለው የገባው ቃል "የተወፋኩም" يَتَوَفَّىٰكُم ነው። "ነፍሥ" نَفْس ማለት እራሱ "ማንነት" ሲሆን የነፍሥ ብዙ ቁጥር "አንፉሥ" أَنْفُس ነው፥ የሰው ማንነት ደግሞ ወደ አፈር የሚሄድ ሟች አካል እና ወደ አሏህ የሚሄድ ሩሕ ነው። አሏህ ሩሕን በሞት ጊዜ ይወስዳል፦ 39፥42 *"አላህ ነፍሶችን በሞታቸው ጊዜ ይወስዳል፥ ያችንም ያልሞተችውን በእንቅልፏ ጊዜ ይወስዳታል"*፡፡ ٱللَّهُ يَتَوَفَّى ٱلْأَنفُسَ حِينَ مَوْتِهَا وَٱلَّتِى لَمْ تَمُتْ فِى مَنَامِهَا "ሞታቸው" ሲል ነፍሥ በአካል ሟች መሆኗን ሲያሳይ "ይወስዳል" ሲል ደግሞ ነፍስን በሩሕዋ ተወሳጅ መሆኗን ነው። "ሩሕ" رُّوح ማለት “መንፈስ” ማለት ሲሆን አሏህ ሩሓችንን በእንቅልፍ ጊዜ ወስዶ በንቃት ጊዜ ይመልሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 97, ሐዲስ 97 አቡ ቀታዳህ እንደተረከው፦ "ከሶላት ሰዎች በተኙ ጊዜ የአሏህ ነቢይም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"አሏህ በሚሻው ጊዜ ሩሓችሁን ይወስዳል፥ በሚሻው ጊዜ ይመልሳል"*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ أَبِي قَتَادَةَ، عَنْ أَبِيهِ، حِينَ نَامُوا عَنِ الصَّلاَةِ، قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ إِنَّ اللَّهَ قَبَضَ أَرْوَاحَكُمْ حِينَ شَاءَ، وَرَدَّهَا حِينَ شَاءَ ‏"‌‏
2542Loading...
17
"አርዋሕ" أَرْوَاح ማለት "መንፈሶች" ማለት ሲሆን "ሩሕ" رُّوح ለሚለው ብዙ ቁጥር ነው፥ አሏህ ነፍሥን በእንቅልፏ ጊዜ ሲወስዳት ያለ ዓይን ታያለች፣ ያለ ጆሮ ትሰማለች፣ ያለ እግር ትሄዳለች፣ ያለ አፍ ትናገራለች፥ የሕልም ዓለም ሩሕ ከአካል ከተለየች በኃላ ያለውን ሕይወት ማሳያ ናሙና ነው። አምላካችን አሏህ በሌሊት ይወስደናል፥ ከዚያም በቀን ይቀሰቅሰናል፦ 6፥60 *"እርሱም ያ በሌሊት የሚወስዷችሁ በቀንም የሠራችሁትን ሁሉ የሚያውቅ ከዚያም የተወሰነው ጊዜ ይፈፀም ዘንድ በእርሱ በቀን ውስጥ የሚቀሰቅሳችሁ ነው"*፡፡ وَهُوَ الَّذِي يَتَوَفَّاكُم بِاللَّيْلِ وَيَعْلَمُ مَا جَرَحْتُم بِالنَّهَارِ ثُمَّ يَبْعَثُكُمْ فِيهِ لِيُقْضَىٰ أَجَلٌ مُّسَمًّى "የሚወስዷችሁ" ለሚለው የገባው ቃል "የተወፋኩም" يَتَوَفَّاكُم ነው፥ በቁርኣን ውስጥ "እንቅልፍ" ለሚለው የገባው የስም መደብ "ነውም" نَوْم "ኑዓሥ" نُّعَاس "ሩቁድ" رُقُود ነው። አሏህ ሩሕን በሌሊት እንቅልፍ ጊዜ ወስዶ አካላችንን ያሳርፋል፦ 78፥9 *"እንቅልፋችሁንም ዕረፍት አደረግን"*፡፡ وَجَعَلْنَا نَوْمَكُمْ سُبَاتًا 10፥67 እርሱ ያ *"ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት፥ ቀንን ልትሠሩበት ብርሃን ያደረገላችሁ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ተአምራት አሉ"*፡፡ هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ اللَّيْلَ لِتَسْكُنُوا فِيهِ وَالنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَسْمَعُونَ አምላካችን አሏህ በቀን ደግሞ ይቀሰቅሰናል፥ "በቀን ውስጥ የሚቀሰቅሳችሁ ነው" የሚለው ይሰመርበት። ሰው አካሉ በሌሊት እንቅልፍ እንደሚያርፍ እና በቀን እንደሚቀሰቀስ ሁሉ በሞትን ጊዜ አካሉ በትልቁ እንቅልፍ ያርፍ እና በትንሳኤ ቀን ይቀሰቀሳል፦ 36፥51 *"በቀንዱም ይነፋል፥ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ"*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَإِذَا هُم مِّنَ الْأَجْدَاثِ إِلَىٰ رَبِّهِمْ يَنسِلُونَ 36፥52 *«ወይ ጥፋታችን! ከእንቅልፋችን ማን ቀሰቀሰን? ይህ ያ አዛኙ ጌታ በእርሱ የቀጠረን እና መልክተኞቹ እውነትን የነገሩን ነው» ይላሉ*፡፡ قَالُوا يَا وَيْلَنَا مَن بَعَثَنَا مِن مَّرْقَدِنَا ۜ ۗ هَـٰذَا مَا وَعَدَ الرَّحْمَـٰنُ وَصَدَقَ الْمُرْسَلُونَ እንቅልፍ ሩሕ እና አካል የሚለያዩበት ስለሆነ የሞት ወንድም ተብሏል፥ እንቅልፍ ትንሹ ሞት ስለሆነ ለዛ ነው የምሽት ዚክር ላይ "አሏህ ሆይ! በስምህ እሞታለው ሕያው እሆናለው" የንጋት ዚክር ላይ ደግሞ፦ "ለአሏህ ምስጋና ይሁን! ለዚያ ከአሞተን በኃላ ሕያው ላደረገን፥ መቀስቀስም ወደ እርሱ ነው" የምንለው፦ አል-ሙጀመል አውሠጥ ሐዲስ 938 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ "የአሏህ ነቢይም"ﷺ" እንዲህ ተጠየቁ፦ *"የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! የጀናህ ባለቤቶች ይተኛሉን? የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ "እንቅልፍ የሞት ወንድም ነውና የጀናህ ባለቤቶች አይተኙም"*። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ قَالَ سُئِلَ نَبِيُّ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقِيلَ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَيَنَامُ أَهْلُ الْجَنَّةِ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ النَّوْمُ أَخُو الْمَوْتِ وَأَهْلُ الْجَنَّةِ لا يَنَامُونَ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 97, ሐዲስ 23 ሑዘይፋህ እንደተረከው፦ *"ነቢዩ"ﷺ" ወደ አልጋቸው በሄዱ ጊዜ፦ "አሏህ ሆይ! በስምህ እሞታለው ሕያው እሆናለው" ይሉ ነበር፥ በነቁ ጊዜ፦ "ለአሏህ ምስጋና ይሁን! ለዚያ ከአሞተን በኃላ ሕያው ላደረገን፥ መቀስቀስም ወደ እርሱ ነው"*። عَنْ حُذَيْفَةَ، قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم إِذَا أَوَى إِلَى فِرَاشِهِ قَالَ ‏"‏ اللَّهُمَّ بِاسْمِكَ أَحْيَا وَأَمُوتُ ‏"‌‏.‏ وَإِذَا أَصْبَحَ قَالَ ‏"‏ الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُورُ ‏"‌‏ እውነት ነው! በእንቅልፍ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ተአምራት አሉበት። አሏህ ከሚሰሙ ባሮቹ ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
3052Loading...
18
Media files
3850Loading...
19
Media files
3310Loading...
20
الشيخ عبد الباسط - سورة الكهف (مرتل)
6101Loading...
21
- القرآن أعظمُ ما رُتِّبت به بعثرة الأرواح ، وأجلّ ما هُذّب به شَعث السرائر ، وأنقى ما جُمِع به شتات القُلوب ، فألزمه في سرّائك وضرّائك وإيّاك وهجْره.. 🎙 | تلاوة حجازية للقارئ #عبدالله_غيلان 📖 | سورة النساء #تلاوة
10Loading...
22
"ጅን ጋር መጋባት በኢስላም ይቻላን ወይ"? ሁሉም ጋር ሸር አድርጉት ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
2463Loading...
23
- القرآن أعظمُ ما رُتِّبت به بعثرة الأرواح ، وأجلّ ما هُذّب به شَعث السرائر ، وأنقى ما جُمِع به شتات القُلوب ، فألزمه في سرّائك وضرّائك وإيّاك وهجْره.. 🎙 | تلاوة حجازية للقارئ #عبدالله_غيلان 📖 | سورة النساء #تلاوة
1 3772Loading...
24
◆▮ውይይት ▮◆ "ኢየሱስ ፍጡር ነው ፈጣሪ?" ◍ ኡሥታዝ ሙሐመድ ኸድር 🆅🆂 ◍ ወገናችን ጌዲዮን
3474Loading...
25
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 105 ጃቢር አብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ”ነቢዩም”ﷺ” አስሐማህ አን-ነጃሺይ ላይ የግንዘት ጸሎት አድርገዋል፥ አራት ተክቢራህ በእርሱ ላይ አድርገዋል”። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم صَلَّى عَلَى أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ، فَكَبَّرَ عَلَيْهِ أَرْبَعًا‏ ነጥብ አራት “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ከየእጁጅ መእጁጅ በኃላ “አሏህ” “አሏህ” የሚል ሲጠፋ እና ቁርኣን ከሰዎች ልብ ሲወሰድ ከሐበሻህ የሚመጣ ሰው ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህን ቤት ከዕባህን ያፈርሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 82 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ከዕባህን ያፈርሳል”። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يُخَرِّبُ الْكَعْبَةَ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‌‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 73 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቤት ያፈርሳል”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ يُخَرِّبُ بَيْتَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏”‏ ‏ “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ ማለት “ባለ ሁለት ትንሽ ቅልጥም” ወይም “ባለ ሁለት አጭር ቅልጥም” ማለት ነው፥ በተንኮል የአሏህን ቤት አፍርሶ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ይህ ሰው ነው። እርሱ እንደዛ ነው ማለት ሐበሻውያን እንተናኮላለን ማለት አይደለም፥ ነቢያችን”ﷺ” ለሙሥሊሙ ማኅበረሰብ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው” ብለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 39, ሐዲስ 19 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው፥ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ቢሆን እንጂ ሌላ የለም”። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ اتْرُكُوا الْحَبَشَةَ مَا تَرَكُوكُمْ فَإِنَّهُ لاَ يَسْتَخْرِجُ كَنْزَ الْكَعْبَةِ إِلاَّ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‏ አሏህ እኛ ሐበሻውያንን የነቢዩ”ﷺ” ሡናህ የምንተገብር ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
3301Loading...
26
ሐበሻህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ “ሐበሽ” حَبَشْ የሚለው ቃል “ሐበሸ” حَبَشَ ማለትም “ሰበሰበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አሰባሳቢ” ማለት ነው፥ “ሐበሻህ” حَبَشَة ደግሞ የሐበሽ አንስታይ መደብ እና ብዙ ቁጥር ሆኖ የመጣ ነው። ሐበሻህ የሚለው ስም የመን ከሚኖሩ በመህራህ ሕዝቦች መካከል ሲኖሩ “የዕጣን አሰባሳቢዎች” ይባሉ የነበሩ ሕዝቦች ነበሩ፥ እነዚህ የመን ከሚኖሩ ከመህራህ ሕዝቦች ወደ ሰሜኑ ክፍል የተሰበሰቡ ሴማዊ ሕዝቦች ናቸው፤ “አቢሲኒያ” የሚለው የላቲኑ ቃል እራሱ “ሐበሻህ” حَبَشَة ከሚለው ቃል የመጣ ነው። እዚህ ድረስ ስለ ስሙ አመጣጥ እና ዳራ ካየን ዘንዳ በኢሥላም ታሪክ ውስጥ አውንታዊ እና አሉታዊ ጉልኅ ሚና ያላቸውን አራት ሐበሻዊ ሰዎች እንመለከታለን፦ ነጥብ አንድ “ንጉሥ አብርሃ” ሶሪያዊ ፍሬምናጥስ የአትናቴዎስን አንቀጸ-እምነት በ 350 ድኅረ-ልደት ወደ ሐበሻህ ይዞ ሲመጣ ዒዛና እና ሳይዛና የሚባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት ተቀብለውታል፥ ስማቸውም ዒዛና አብርሃ ሳይዛና ደግሞ አፅበሃ ተባለ። አብርሃ የአክሱም መንግሥት ንጉሥ ሲሆን እስከ የመን ድረስ ይገዛ ነበር፥ ይህ ንጉሥ በየመን በጃሂሊያህ ጊዜ ከአሏህ ቤት ጋር በማፎካከር ቤተክርስቲያን የመን ውስጥ ሠርቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 49 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “በዘመነ-ጃሂሊያ ዙል-ኻለሷህ የሚባል ቤት ነበረ፥ የቀኝ ቅጥ ወይም የግራ ቅጥ ተብሎ ይጠራ ነበር”። عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ بَيْتٌ يُقَالَ لَهُ ذُو الْخَلَصَةِ، وَكَانَ يُقَالُ لَهُ الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَةُ، أَوِ الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّةُ “ኻለሷህ” خَلَصَة ማለት “ቀሊሥ” قَلِسْ ማለት ነው፥ “ቀሊሥ” ከግሪኩ ኮይኔ “ኤክሌሺያ” εκκλεσια የመጣ ሲሆን በተለምዶ “ቤተ-ክርስቲያን” ይባል እንጂ “ጉባኤ” “ማኅበር” “ተጠርተው የወጡ” ማለት ነው። ይህንን ቤት ከከዕባ ጋር ለማመሳሰል “አል-ከዕበቱል የማኒያህ” الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَة ወይም “አል-ከዕበቱ አሽ-ሸእሚያህ” الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّة ብሎታል። ይህ ንጉሥ ከእነ ጭፍሮቹ የአሏህ ቤት ለማፍረስ በ 570 ድኅረ-ልደት በዝሆን ጋልበው ወደ መካ መጡ፥ አሏህም እነዚህን የዝሆን ባለቤቶችን ተንኮል በጥፋት ውስጥ ከንቱ አደረገ፦ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ 105፥2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ አምላካችን አሏህ በእነርሱም ላይ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ ማለትም በሸክላ”brick” የሚወረውሩባቸው መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ፥ እነርሱም ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፦ 105፥3 “በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ”፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ 105፥4 “ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን አዕዋፍ”፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ 105፥5 “ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው”፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቁረይሾች ጊዜ ሲቆጥሩ እራሱ “ዓሙል ፊል” عامُ الْفِيلِ ማለትም “የዝሆን ዓመት” እያሉ ነበር። ነጥብ ሁለት “ሐበሻዊ ቢላል” “አዛን” أَذَان የሚለው ቃል “አዚነ” أَذِنَ‎ ማለትም “ጠራ” ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው፥ “ሙአዚን” مُؤَذِّن የሚለው ቃል ደግሞ “አዘነ” أَذَّنَ‎ ማለትም “ተጣራ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጠሪ” ማለት ነው። የመጀመሪያው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ”ረ.ዐ.” ሐበሻዊ ነው፥ ይህ ሶሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ሙአዚን ነበረ። እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700 አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ ”ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ”። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936 አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ ”ንግሥና ከቁረይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏”‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ ነጥብ ሦስት “ንጉሥ አርማህ” “ንጉሥ አርማህ” በነቢያችን”ﷺ” ሐዲስ “አስሐማህ አን-ነጃሺይ” أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ የሚባለው ነው፥ ይህ ንጉሥ የነቢያችን”ﷺ” ባልደረቦች ከ 615–616 ድኅረ-ልደት ተቀብሎ አስተናግዷል። ከዚያ ባሻገር ከመሥለምም አልፎ ጻዲቅ ሰው እንደሆነ ነቢያችን”ﷺ” ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 23, ሐዲስ 78 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” ሰምቶ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ከሐበሻህ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። أَنَّهُ سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ قَدْ تُوُفِّيَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ مِنَ الْحَبَشِ فَهَلُمَّ فَصَلُّوا عَلَيْهِ ‏”‌‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 103 ጃቢር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “አን-ነጃሺይ በሞተ ጊዜ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! ለወንድማችሁ ለአስሐማህ የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። عَنْ جَابِرٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم حِينَ مَاتَ النَّجَاشِيُّ ‏ “‏ مَاتَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ، فَقُومُوا فَصَلُّوا عَلَى أَخِيكُمْ أَصْحَمَةَ “ሷሊሕ” صَالِح ማለት “ጻዲቅ” ማለት ነው፥ ንጉሡ ለሶሓባዎች ወንድም የተባለው በስጋ የሆነ ወንድምነት ሳይሆን ኢሥላማዊ ወንድምነት ነው። በኢሥላም “ሶላቱል ጀናዛህ” صَلَاة الجَنَازَة ማለትም “የግንዘት ጸሎት” የሚደረገው ለሙሥሊም ብቻ ነው፥ ለንጉሥ አርማህ ደግሞ የሶላቱል ጀናዛህ ክፍል የሆነው “ሶላቱል ጋኢብ” صَلَاة الغَائِبٌ ማለትም “የሩቅ ጀናዛህ” ተደርጓል፦
2832Loading...
27
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
1 3744Loading...
28
▣ ለዲያቆኑ የተሰጠ ምላሽ። -------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
2511Loading...
29
◌​​﴿فَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ مُخلِفَ وَعدِهِ رُسُلَهُ إِنَّ اللَّهَ عَزيزٌ ذُو انتِقامٍ﴾ =
1 0522Loading...
30
▯▩ ወይይት ▩▯ "ለምን ክርስናን ተውክ" ባይብልን ቄሶች ባሉኝ ስልይሆን እራሴ አንብቤ። ◍ ወንድም ሚርዳድ ◍ ወንድም ጀቢር ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ ◍ ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያህ           🆅🆂 ◍ ወገናችን ሐንኤል ◍ ወገናችን ክርስቲያን
3793Loading...
31
የባይብል ግጭት ጳውሎስ፦ "ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፥ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" ይለናል፦ ገላትያ 3፥11-12 ""ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና"".. ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም ""በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው""። በተቃራኒው ያዕቆብ፦ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" ይለናል፦ ያዕቆብ 2፥24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ስለዚህ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ስለሆኑ በእግዚአብሔር ፊት በሕግ ሥራ ማንም አይጸድቅም ጳውሎስ ሲለን፥ ያዕቆብ ደግሞ ሰው በሕግ ሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ ይለናል። ይህንን ግጭት ለማስቀረት የአትናቴዎስ እና የማርቲን ሉተር የቀኖና መጽሐፍት ውስጥ የያዕቆብ መልእክት አይካተትም። የቱ ነው ትክክል? "ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" የሚለው ጳውሎስ ወይስ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" የሚለው ያዕቆብ? ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom
2911Loading...
32
"ሰሞነኛው የክርስቲያኖች ጥያቄ የጅን እና የሸይጧም ልዩነትን እወቁ. ሸር አድርጉ እስኪ @highlight  በጣም ሰላሰራጩት ሁሉም ጋር ይድረስ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ🎤📜
2030Loading...
33
"ማስረጃው ይሄው ሳትሳደቡ መልሱ ወገኖች በተላይ ሴቶች ብትመልሱልኝ ይመረጣል" የደፈራችሁን ወንድ እንድታገቡ ቢደረግባችሁ ምን ታደርጋላችሁ?ለዛውም በአምሳ ብር ብሩ እንኳን ለሴቷ አይሰጥም። ለአባቷ ነው። በጣም ያሚያስከፍው ደሞ መፍታት ብትፈልግ እንኳን አትችልም💧 📜ዘዳግም 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ አንድ ሰው ያልታጨች ልጃገረድ አግኝቶ በማስገደድ ቢደርስባትና ቢጋለጡ፣ ²⁹ ሰውየው ለልጅቷ አባት አምሳ ስቅል ብር ይክፈል፤ ልጃገረዲቱን አስገድዶ #ደፍሮአታልና እርሷን ማግባት አለበት፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ #ሊፈታት #አይችልም። ልብ ሰባሪ ነው ፍትህ ለክርስቲያን ሴቶች ስለሙ እስልምና ላይ ተከብረናል ወላሂ💧 አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንደተረከው አንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ  የአላህ መልዕክተኛ {ﷺ} ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ማንን የልብ ወዳጅ አድርጌ ልያዝ ሲላቸው እናትህ አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት። [📚ቦኻሪ መጽሐፍ 78, ሐዲስ 2] [📚ሙሥሊም መጽሐፍ, 45 ሐዲስ 1] የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል   وخيارُكُم خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهمْ. ከናንተ ውስጥ በላጬ ለሴቶች በጎ የሆነ ነው። [📚ቲርሚዚ መጽሐፍ 12,ሐዲስ 17
4626Loading...
34
ዙል–ሒጃህ  እና እኛ 📜በኡስታዝ አቡ ሐይደር🎤
2700Loading...
35
Media files
1 4454Loading...
36
◆▮ውይይት▮◆ "ስቅለትና የባይብል ግጭት" ◍ ወንድም ሳላህ ◍ ወንድም ዒምራን 🆅🆂 ◍ ወገናችን ካሌብ
4654Loading...
37
ግቡ እዚህ
1320Loading...
38
https://t.me/path_of_the_prophets
1300Loading...
39
ስእለት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 19፥26 *«ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፣ ”እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ”*፡፡ فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ الْبَشَرِ أَحَدًا فَقُولِي إِنِّي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَـٰنِ صَوْمًا فَلَنْ أُكَلِّمَ الْيَوْمَ إِنسِيًّا “ነዝር” نَّذْر የሚለው ቃል "ነዘረ" نَّذَرَ‎ ማለትም "ተሳለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ስእለት” ማለት ነው። "ነዝር" نَّذْر አንድ ሙእሚን በራሱ ተነሳሽነት በልቡ ነይቶ ለአሏህ የሚያቀርበው ብፅዓት ነው፥ “ብፅዓት” ማለት “ቃል መግባት” ማለት ነው። “ስእለት” የሚለው የግዕዙ ቃልም “ሰአለ” ማለትም “ለመነ” ወይም “ተማጸነ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ልመና” ወይም “ተማጽንዖ” ማለት ነው፥ ለአሏህ ቃል በመግባት አንድ ጉዳይ ስንለምንና ስንማጸን ያ ልመና ወይም ተማጽንዖ "ስእለት" ይሰኛል። ስእለት ያለማንም ጣልቅ ገብነት በራስ ተነሳሽነት ለአሏህ የሚደረግ አምልኮ ከሆነ፤ ለምንድን ነው አሏህ በመልአኩ መርየምን፦ “እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፥ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ” ያላት? ይህንን ጥያቄ በሰከነና በሰላ ልብ ማየት ያስፈልጋል፦ 19፥26 «ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፡፡ *”እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ”*፡፡ فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ الْبَشَرِ أَحَدًا فَقُولِي إِنِّي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَـٰنِ صَوْمًا فَلَنْ أُكَلِّمَ الْيَوْمَ إِنسِيًّا እንደሚታወቀው መርየም ያረገዘችው በጋብቻ ሳይሆን በአላህ ተአምር ነው፥ ወደ ዘመዶቿ ስትሄድ እርግዝናዋን በአላህ ተአምር እንደሆነ ብትናገር ስለማይቀበሏት በእርግዝናው ጉዳይ ላይ ዝምታን በመምረጧ ከጠየቋት ሰውን በፍጹም እንዳታናግር አሏህ አዘዛት። ይህም ትእዛዝ የአሁን ትእዛዛዊ ግስ “ቁሊ” قُولِي ማለትም “በይ” የሚል ነው፥ ነገር ግን እዚህ አንቀጽ ላይ የአሁን ትእዛዛዊ ግስ "ነዚሪ" نَّزِرِي ማለትም “ተሳይ” የሚል ሽታው እንኳን የለም። ስለዚህ ከመነሻው፦ “አሏህ ስእለት እንድትሳል አሳቡን አቀረበላት” የሚለው የሚሽነሪዎች አጉራ ዘለል ትችች አርቲ ቡርቲና ቶራ ቦራ ነው። ሲቀጥል “ተስያለው” የሚለው ቃል “ነዘርቱ” نَذَرْتُ ሲሆን አላፊ ግስ መሆኑ በራሱ አሏህ እንዳትናገር ለእርሷ ከመናገሩ በፊት መሳሏን ፍንትውና ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ሢሰልስ አንድ ሰው ሳይበላ “በልቻለው” በል! ብለው ትርጉም አይኖረውን ማስዋሸትም ነው፥ ካልበላ “እበላለው” በል! ነው የሚባለው። ሲያረብብ ስእለት አምልኮ ስለሆነ ልጇ ከመወለዱና ከመረገዙ በፊት “በሕፃንነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል” የሚል ትንቢት ስላለ ዝምታን ተስላለች፦ 3፥46 *«በሕፃንነቱ እና በጎልማሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል፡፡ ከመልካሞቹም ነው»* አላት፡፡ وَيُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَمِنَ الصَّالِحِين ስለዚህ ወደ እነርሱ ስትሄድ በዚህ ነጥብ ላይ፦ “እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም” በማለት ላቀረቡላት የእግዝናዋ ጥያቄ ወደ ልጇ በምልክት አመራች፥ እነርሱም፦ “በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!” አሉ። ያኔ ሕፃኑ፦ “እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፥ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል” አለ፦ 19፥29 *ወደ እርሱም ጠቀሰች፡፡ «በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!» አሉ”*፡፡ فَأَشَارَتْ إِلَيْهِ ۖ قَالُوا كَيْفَ نُكَلِّمُ مَن كَانَ فِي الْمَهْدِ صَبِيًّا 19፥30 *”ሕፃኑም አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል»*፡፡ قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا ነቢያችን”ﷺ” ይህ ክስተት ሲከሰትና ሲከናወን በቦታው አልነበሩም፥ ነገር ግን ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው የዓለማቱ ጌታ አሏህ ተረከላቸው፦ 25፥6 *”ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው*፡፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና” በላቸው፡፡ قُلْ أَنزَلَهُ الَّذِي يَعْلَمُ السِّرَّ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ إِنَّهُ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا 3፥44 *”ይህ ወደ አንተ የምናወርደው የኾነ ከሩቅ ወሬዎች ነው፡፡ መርየምንም ማን እንደሚያሳድግ ብርኦቻቸውን ለዕጣ በጣሉ ጊዜ እነርሱ ዘንድ አልነበርክም፡፡ በሚከራከሩም ጊዜ እነርሱ ዘንድ አልነበርክም”*፡፡ ذَٰلِكَ مِنْ أَنبَاءِ الْغَيْبِ نُوحِيهِ إِلَيْكَ ۚ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يُلْقُونَ أَقْلَامَهُمْ أَيُّهُمْ يَكْفُلُ مَرْيَمَ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يَخْتَصِمُونَ “እነርሱ ዘንድ አልነበርክም” የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! እርሳቸው ባልነበሩበት ጊዜ የነበረውን ክስተት አምላካችን አሏህ እየነገራቸው መሆኑን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው። “የምናወርደው” የሚለው ኃይለ-ቃል ደግሞ ከላይ ስለ መርየም እና በእርሷ ዙሪያ ያሉት የሩቅ ወሬዎች ለነቢያችን”ﷺ” የተወረደ ወሕይ መሆኑን ፍንትው አርጎ ያሳያል። ሚሽነሪዎች ሆይ! ከርሞ ጥጃ አድሮ ቃሪያ በመሆን እንደ በቀቀን መደጋገም ተላላነት ነው፥ የቁም ነገሩን ዚቅ እና የጉዳዩ አውራ ካለማጤን የሚመጣ የልጅነት ክፉ ጠባይ ነውና የተውባህ በሩ ሳይዘጋ በአሏህ እና በመልክተኛውም፥ በዚያም ባወረደው ቁርኣን እመኑ! አሏህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፦ 64፥8 *”በአላህ እና በመልክተኛውም፥ በዚያም ባወረድነው ብርሃን እመኑ፡፡ «አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው»* በላቸው፡፡ فَآمِنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ وَالنُّورِ الَّذِي أَنزَلْنَا ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِير ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
4243Loading...
40
የኔ ወርቅ ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየቀችው። "ከማርያም ከሆነ የመጣው እንደት ነው እራሱን ፈጠረ የሚባለው ? ከማርያም በፊት ኢየሱስ አልነበረም ህልውናው ከማርያም ከመጣ እንደት ፈጣሪ ይሆናል?????" አላህዬ ያሳድግሽ እስልምናን ይወፍቅሽ
2335Loading...
9.22 KB
◆▮ውይይት▮◆ "የአላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ዕውቀት" ◍ ኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቤ ኢሥላም ◍ ወንድም ዒምራን ◍ ወንድም ሳላህ 🅥🅢 ◍ ወገናችን ናቲ
نمایش همه...
record.ogg34.81 MB
ንቅሳት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 4፥119 በእርግጥ አጠማቸዋለሁም፣ ከንቱን አስመኛቸዋለሁም፣ አዛቸውና የእንስሶችን ጆሮዎች ይተለትላሉ፣ አዛቸውና የአላህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ያለውን ይከተላሉ፡፡ وَلَأُضِلَّنَّهُمْ وَلَأُمَنِّيَنَّهُمْ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُبَتِّكُنَّ آذَانَ الْأَنْعَامِ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُغَيِّرُنَّ خَلْقَ اللَّهِ ሸይጧን በአንድ ወቅት፦ "አዛቸውና የአሏህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ብሎ ተናግሮ ነበር፦ 4፥119 በእርግጥ አጠማቸዋለሁም፣ ከንቱን አስመኛቸዋለሁም፣ አዛቸውና የእንስሶችን ጆሮዎች ይተለትላሉ፣ አዛቸውና የአላህን ፍጥረት ይለውጣሉ" ያለውን ይከተላሉ፡፡ وَلَأُضِلَّنَّهُمْ وَلَأُمَنِّيَنَّهُمْ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُبَتِّكُنَّ آذَانَ الْأَنْعَامِ وَلَآمُرَنَّهُمْ فَلَيُغَيِّرُنَّ خَلْقَ اللَّهِ አሏህ የፈጠረውን ፍጥረት ከሚያስለውጥበት አንዱ አል-ወሽም ነው፥ "አል-ወሽም" الْوَشْم ማለት "ንቅሳት"tattoo" ማለት ነው፥ ንቅሳት ሐራም ነው፦ ኢማም ቡኻርይ 76, ሐዲስ 55 አቢ ሁራይራ እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "የዓይን ተጽእኖ ሐቅ ነው፥ ንቅሳት ክልክል ነው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ الْعَيْنُ حَقٌّ وَنَهَى عَنِ الْوَشْمِ‏ "‌‏.‏ በባይብልም ቢሆን ንቅሳት ሐራም ነው፦ ዘሌዋውያን 19፥28 ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ "ገላችሁንም አትንቀሱት"፤ እኔ ያህዌህ ነኝ። "ገላችሁንም አትንቀሱት" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት። ስለዚህ የምትነቀሱ፣ የምታስነቅሱ እና የምታነቃቅሱ በአጽንዖትና በአንክሮት ይህንን ፈሣድ ሽሹ! ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መልስ በማስረጃ ቢሆን ይመጣል ወገኖች። ከእንቅልፍ የሚነቃ አምላክ? የሚነቃውም ሰው ከእንቅልፍ አስነስቶት ከሆነ ምንም አያቅም።ማለት ነው? እንደት ይህ አካል ይመለካል? አይ የተኛው በመለኮቱ አይደለም በስጋው ነው። ካላችሁ ለምን ተኝቶ በመለኮቱ አላስቆመውም? ከእንቅልፍ እስከሚቀሰቀስ ለምን ጠበቀ ሁሉን ካወቀ? “እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።” 📕 ማርቆስ 4፥38 አንዱን አምላክ ተገዙ ሳይመሽባችሁ ወገኖች اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ 📖ምዕራፍ البقرة 2:255
نمایش همه...
ይህ አቧራ የሚያስነሳ ጥያቄ አልነበረም። በባይብልም ቢሆን ወይም በትውፊት በፍርድ ቀን ሰባት የመላእክት አለቆች ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ ሩፋኤል፣ ኡራኤል፣ ራጉኤል፣ ፋኑኤል(ጀርምኤል)፣ ሳቁኤል(ሰራኤል) ሰባት መለከት ተሰቷቸው ነጋሪት እንደሚነፉ ይናገራል፦ ማቴዎስ 24፥31 *”መላእክቱንም ከታላቅ መለከት ድምፅ ጋር ይልካቸዋል፥ ከሰማያትም ዳርቻ እስከ ዳርቻው ከአራቱ ነፋሳት ለእርሱ የተመረጡትን ይሰበስባሉ”*። ራእይ 8፥2 *”በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው*። ራእይ 8፥6 *”ሰባቱንም መለከት የያዙ ሰባቱ መላእክት ሊነፉ ተዘጋጁ”*። ዳንኤል 10፥13 *”ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ”*። ኤፌሶን 3፥10 *”በሰማያዊ ስፍራ ውስጥ ላሉት “አለቆች” እና ሥልጣናት ትታወቅ ዘንድ”*። ሚካኤል ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ነው፥ ሌሎች የመላእክት ስላሉ “ዋነኞቹ አለቆች” ብሎ አስቀምጦታል። “አለቆች” የሚለው የግሪኩ ቃል “አርኬስ” ἀρχαῖς ሲሆን “አርኬ” ἄρχω ማለትም “አለቃ” ለሚለው ብዙ ቁጥር ነው፥ በመላእክት አለቃ ድምፅ የፈጣሪ መለከት ሲነፋ ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ፦ 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥52 *”መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ”*፥ እኛም እንለወጣለን። 1 ተሰሎንቄ 4፥16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ *”በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ*። መልአክ በበድን አካል ላይ መንፋቱ ስትገረሙበት ነፋስ በበድን ላይ እፍ ብሎ እንደሚነፋ መነገሩ ተደመሙበት፦ ሕዝቅኤል 37፥9 እርሱም፦ *የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር! ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ! ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው፡ በል! አለኝ*። ነፋስ በተገደሉት በድን ላይ “እፍ” የሚለው እንዴት ነው? ይህንን መመለስ ከቻላችሁ ኢሥራፊል እንዴት እንደሚነፋ መረዳት ቀላል ነው። አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ፥ ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
نمایش همه...
👍 1
መለከት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 39፥68 *በቀንዱም ይነፋል፥ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ መንነፋት ይነፋል፥ ወዲያውም እነርሱ የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَصَعِقَ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَمَن فِي الْأَرْضِ إِلَّا مَن شَاءَ اللَّهُ ۖ ثُمَّ نُفِخَ فِيهِ أُخْرَىٰ فَإِذَا هُمْ قِيَامٌ يَنظُرُونَ “ሱር” صُّور የሚለው ቃል “ሶወረ” صَوَّرَ ማለትም “ቀረፀ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ቅርፅ” ማለት ነው፥ ይህ ቅርፅ ነጋሪት የሚጎሰምበት የመለከት ቀንድ ነው። “ቀርን” قَرْن ማለት “ቀንድ” ማለት ሲሆን ለመለከት የሚቀረጽ ቀንድ ነው፦ ሡነን አቢዳውድ መጽሐፍ 42, ሐዲስ 147 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም አሉ፦ *”ሱር የሚነፋበት ቀንድ ነው”*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “‏ الصُّورُ قَرْنٌ يُنْفَخُ فِيهِ ‏”‏ በፍርድ ቀን ጠሪው መልአክ ወደ አስደንጋጭ ነገር በቀንዱ በሚጠራበትን ቀን በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፦ 53፥6 ከእነርሱም ዙር፡፡ *ጠሪው መልአክ ወደ አስደንጋጭ ነገር የሚጠራበትን ቀን አስታውስ*፡፡ فَتَوَلَّ عَنْهُمْ ۘ يَوْمَ يَدْعُ الدَّاعِ إِلَىٰ شَيْءٍ نُّكُرٍ 39፥68 *በቀንዱም ይነፋል፥ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡር እና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ መንነፋት ይነፋል፥ ወዲያውም እነርሱ የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَصَعِقَ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَمَن فِي الْأَرْضِ إِلَّا مَن شَاءَ اللَّهُ ۖ ثُمَّ نُفِخَ فِيهِ أُخْرَىٰ فَإِذَا هُمْ قِيَامٌ يَنظُرُونَ “አስ-ሶዕቃህ” الصَّعْقَةُ የሚለው ቃል “ሶዒቀ” صَعِقَ ማለት “እራሱ ሳተ” ወይም “ምንም ሆነ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “እራስን መሳት” ወይንም “ምንም መሆን” ማለት ነው። ፍጥረት በትንሳኤ ቀን ፊተኛው መነፋት ሲነፋ እራስን ይስታል ወይም ምንም ይሆናል፦ ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 658 አውሥ ኢብኑ አውሥ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *”ከቀናችሁ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው፥ በዚያ ቀን አደም ተፈጠረ፥ በዚያ ቀን ሞተ። በዚያ ቀንም መለከት ይነፋል፥ ሁሉ በድንጋጤ ይሞታል”*። عَنْ أَوْسِ بْنِ أَوْسٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ إِنَّ مِنْ أَفْضَلِ أَيَّامِكُمْ يَوْمَ الْجُمُعَةِ فِيهِ خُلِقَ آدَمُ وَفِيهِ قُبِضَ وَفِيهِ النَّفْخَةُ وَفِيهِ الصَّعْقَةُ “አኽራ” أُخْرَىٰ ማለት “ሌላ” ማለት ሲሆን “ሌላ መንነፋት” የሚለው ሁለተኛውን መነፋት ነው፥ በሁለቱ ማለትም በፊተኛው መነፋት እና በኃለኛው መነፋት መካከል ያለው ክፍተት አርባ ነው፦ ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 65, ሐዲስ 4814 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “ነቢዩ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *”በሁለቱ መነፋት ያለው ክፍተት አርባ ነው”*። قَالَ سَمِعْتُ أَبَا هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ بَيْنَ النَّفْخَتَيْنِ أَرْبَعُونَ ‏”‌‏ ይህ አርባ ቀን ይሁን ወይም ወር አሊያም ዓመት ምንም አልተገለጸም። በሁለተኛው መነፋት የሚሠራባቸውን የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ፥ “ቂያማህ” قِيَٰمَة የሚለው ቃል “ቃመ” قَامَ ማለትም “ተነሣ” “ቆመ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ትንሣኤ” ማለት ነው። ጠሪው መልአክ በሚጠራበት ቀን ከመቃብራቸው ይወጣሉ፦ 50፥41 *”የሚነገርህን አዳምጥም፡፡ ጠሪው ከቅርብ ስፍራ በሚጠራበት ቀን ከመቃብራቸው ይወጣሉ*፡፡ وَاسْتَمِعْ يَوْمَ يُنَادِ الْمُنَادِ مِن مَّكَانٍ قَرِيبٍ 50፥42 *ጩኸቲቱን በእውነት የሚሰሙበት ቀን ያ ከመቃብር የመውጫው ቀን ነው*፡፡ يَوْمَ يَسْمَعُونَ الصَّيْحَةَ بِالْحَقِّ ۚ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْخُرُوجِ 36፥51 *”በቀንዱም ይነፋል፥ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ*፡፡ وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَإِذَا هُم مِّنَ الْأَجْدَاثِ إِلَىٰ رَبِّهِمْ يَنسِلُونَ ይህ በመለከት ሁለቱን መነፋት የሚነፋው መልአክ “የመለከት ባለቤት” ነው፥ “ሷሒብ” صَاحِب ማለት “ጓድ” ወይም “ባለቤት” ማለት ነው፥ ዩኑስ “ሷሒቡል ሑት” صَاحِب الْحُوت ሲባል “የዓሣው ባለቤት” እንደሚባል ሁሉ ይህ መልአክ “ሷሒቡ አስ-ሱር” صَاحِب الصُّور ማለት “የመለከት ባለቤት” ተብሏል፦ ሡነን አቢ ዳዉድ መጽሐፍ 32, ሐዲስ 31 አቢ ሠዒድ አል-ኹድሪይ እንደተረከው፦ *”የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” “ሷሑበል ሱርን” አውስተዋል። በቀኙ ጂብሪል፥ በግራው ሚካኢል መሆናቸውን ተናግረዋል”*። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ قَالَ ذَكَرَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم صَاحِبَ الصُّورِ فَقَالَ ‏ “‏ عَنْ يَمِينِهِ جِبْرَائِلُ وَعَنْ يَسَارِهِ مِيكَائِلُ ‏”‏ ይህ ሷሒቡ አስ-ሱር በሌላ ሐዲስ “ኢሥራፊል” ተብሏል፥ “ኢሥራፊል” إِسْرَافِيل ማለት “ሩፋኤል” ማለት ሲሆን ከአራቱ የመላእክት አለቃ አንዱ ነው፦ ሡነን አን-ነሣኢ መጽሐፍ 50 , ሐዲስ 92 ዓኢሻህ”ረ.ዐ.” እንደተረከችው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ ይሉ ነበር፦ *”አላህ ሆይ! የጂብሪል እና የሚካኢል ጌታ፣ የኢሥራፊል ጌታ በአንተ ከእሳት ቅጣት እና ከቀብር ቅጣት እጠበቃለው”*። عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا قَالَتْ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ اللَّهُمَّ رَبَّ جِبْرَائِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَرَبَّ إِسْرَافِيلَ أَعُوذُ بِكَ مِنْ حَرِّ النَّارِ وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ
نمایش همه...
09:59
Video unavailableShow in Telegram
"ዚክርን መብዛት لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ"ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ትርጉሟን አውቆ አምኖ ያለ ሰው የሚያገኘው ትሩፍት" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
نمایش همه...
212.88 MB
👍 4
1:30:31
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ ወይይት ▩▯ ◆ የሙስሊሞች የዘላለም ሕይወት ◆ ጀነት የምንገባው በአላህ እዝነት ወይስ በስራችን ◆ ለይለትል ኢስራ ወል ሚእራጅ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፍ 🆅🆂 ◍ ፓስተር ሐይሉ ◍ ወገናችን ኤሊያስ . . . ሌሎችም
نمایش همه...
1042.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉ተክቢራ የተደነገገበት ጥበብ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማም አልኸጧብይ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።» በነዚህ ቀናቶች ተክቢራ የተደነገገበት ምክንያት በጃሂልያ ዘመን የነበሩ ሰዎች በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ለጣኦቶቻቸው እርድ ያቀርቡ ነበር። እርድ ለአላህ ብቻ የሚገባው እንደሆነና በሱ ስም እንጂ እንደማይታረድ ለመጠቆም ሲባል ተክቢራ ተደነገገ።
📚 [فتح الباري (٥٣٥/٢)]
نمایش همه...
👍 5
ቁርአን የልብ ብርሃን
نمایش همه...
1.77 MB
👍 2