fa
Feedback
ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

رفتن به کانال در Telegram

በአማራ ክልል የመጀመሪያው ስለሆነው ደሴ ልዩ አዳሪ ትምሀርት ቤት ወቅታዊ መረጃ እንዲሁም አዳዲስ ፈጠራዎች ፣ ለተማሪዎችና ለመምህራን አጋዥ መፅሀፎች፣ ጥያቄዎች፣ ማስታወቂያዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ።

نمایش بیشتر
4 157
مشترکین
+1624 ساعت
+2417 روز
+44330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+498
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+132
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+471
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+198
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+78
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+67
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+206
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+404
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+525
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+132
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+85
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+173
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+124
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+245
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+273
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+1 178
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
31 اوت+7
30 اوت+16
29 اوت+18
28 اوت+15
27 اوت+27
26 اوت+60
25 اوت+88
24 اوت+21
23 اوت+8
22 اوت+6
21 اوت+5
20 اوت+4
19 اوت+8
18 اوت+8
17 اوت+11
16 اوت+9
15 اوت+9
14 اوت+7
13 اوت+9
12 اوت+19
11 اوت+11
10 اوت+13
09 اوت+11
08 اوت+13
07 اوت+10
06 اوت+13
05 اوت+9
04 اوت+25
03 اوت+21
02 اوت+15
01 اوت+2
پست‌های کانال
ቀን-22-12-2018 ዓ.ም ሰላም ለሁላችሁም፡፡ ለክልል አዳሪ ትምህርት ቤቶች በመስፈርቱ መሰረት የተመዘገቡ ተማሪዎች የጹህፍ ፈተና የሚሰጠው በ30/12/2018 ዓ.ም ነው፡፡ ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ሒሳብ እና እንግሊዝኛ ሲሆኑ ፈተናው የሚጀምረው 3፡00 ላይ ነው፡፡ በየደረጀው መረጃው እንዲደርስ ይደረግ፡፡መረጃው መድረሱም ክትትል መደረግ አለበት፡፡ አጠቃላይ ሂደቱን እና  የፈተና መስጫ ቦታዎችን በተመለከተ ከዞን እና ከተማ አስተዳደሮች የሥርዓተ ትምህርት ቡድን መሪዎች ጋር በዙም የጋራ የምናደርግ ይሆናል፡፡

2
587 ያመጣው የኮከቡ ተማሪ ሙባረክ የስኬት መንገድ🎉🎉 ተማሪ ሙባረክ መሐመድ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ600 ጥያቄ 587 በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል መኾን ችሏል ።🌟 ✨ የተማሪው የቀደመ ታሪክ ! ተማሪ ሙባረክ እንደተናገረው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። ቀጥሎም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ በይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ሲከታተል ቆይቷል። 🥇በተለይም ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ከፍተኛውን ውጤት እያስመዘገበ የአንደኛ ደረጃን እየያዘ ቀጥሎ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት አምጥቷል። ✨ የስኬታማነቱ ሚስጥር💡 ለዚህ ስኬታማነቱ በክፍል ውስጥ መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በንቃት በመከታተል፤ በክፍል ውስጥ የተማረውን በየቀኑ መከለስ እና አብዛኛውን ጊዜውን በንባብ ማሳለፉ መኾኑን ገልጿል። በተለይም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን የትምህርት አይነቶች ጭምር እያጠና ለፈተና መዘጋጀቱ ለ12ኛ ክፍል ውጤቱ አንዳገዘው የትጋት መንገዱን አስረድቷል። 📖"ለጥናት ስልት የተፈጥሮ መንገድን እከተላለሁ" የሚለው ተማሪ ሙባረክ "ቀን በደንብ ሙሉ ጊዜዬን ለንባብ አውላለሁ፤ ማታ ደግሞ በቂ እንቅልፍ አገኛለሁ ይህም ለተሻለ መረዳት ያግዛል" ብሏል። በዚህም ለስኬት መብቃቱን ነው የገለጸው። ✨ የትምህርት ቤቱ እና የመምህራን ድጋፍ ለተማሪ ሙባረክ ስኬት የትምህርት ቤቱ መምህራን ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተናግሯል። "ውጤቱ የእኔ ብቻ ሳይኾን የመምህራን ጭምር ነው ምክንያቱም በእያንዳንዷ የትምህርት ሂደት የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው"ብሏል። የትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር ሳሊም አሕመድ ፤ ሙባረክ መልካም ስነ ምግባር ያለው፣ ትጉህ እና ታታሪ እንደኾነ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። የጥናት መርሐ ግብር በሚመቸው መንገድ ራሱ አዘጋጅቶ የሚመራ፣ በእርስ በርስ መረዳዳት ግንባር ቀደም፣ በትምህርት ቤቱ አርዓያ የኾነ እና ትልቅ ርዕይ ያለው ተማሪ ነው ብለዋል። 🎉 የወላጅ ድጋፍ እና ደስታ ! የተማሪ ሙባረክ ወላጅ አባት ሙሐመድ አየነው ልጃቸው ከበፊት ጀምሮ በጥሩ ሥነ ምግባር ያደገ መኾኑን አንስተዋል። ለትምህርቱ ልዩ ፍቅር ስላለው ውጤታማ እንዲኾንም እንደወላጅ የሚችሉትን ሁሉ ድጋፍ ማድረጋቸውን ጠቁመዋል። አኹን ላይ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት በመቻሉም ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ገልጸዋል። 💡 የተማሪው የወደፊት ርዕይ ተማሪ ሙባረክ ለወደፊት በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ማጥናት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ከልጅነቱ ጀምሮ የምወደው ዘርፍ በመኾኑ በኢንጅነሪንግ ዘርፎች መፍትሔ በሚያመጡ የቴክኖሎጂ ሥራዎች ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚፈልግ ሀሳቡን አጋርቶናል። #አሚኮ #Education #AmharaRegion #TopScorers #ባሕር_ዳር #ነሐሴ_22_2018_ዓ_ም ✍️ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
2 175
3
https://www.facebook.com/100064361152458/posts/pfbid032fAVJmDikCnsD5kX7hmTaSjtWpoMPS77nzJDqaVr1pPdm3A4eU2Q4huAEePsjeZLl/
2 305
4
بدون متن...
2 663
5
የተረጋገጠ አጠቃላይ ሪፖርት(20/12/2018) ✍️የተፈተኑ ተማሪዎች ወ 54 ሴ 30 ድ 84 👉ከ500 በላይ ያመጡ ወ 53 ሴ 27 ድ 80 በፐርሰንት 95.24% 👉ከ 450 በላይ ያመጡ ወ _ ሴ 3 ድ 3 በፐርሰንት 3% 👉ከ 300 በታች(ውጤቱ በመጣራት ላይ ያለ) ወ 1 ሴ - ድ 1 💪ከፍተኛ ውጤት ያመጡ 👉ወንድ 1.ሙባረክ መሀመድ 587.17 2.አማኑኤል እምቢለ 586.91 3.ኤርሚያስ እያዩ 583.08 👉ሴት 1. ዙበይዳ ሰይድ 570.52 2. ሱመያ ሲሳይ 570.42 3. ህሌና ወርቁ 561.52
2 976
6
ማስታወቂያ ቀን፡ 19/12/2018 ዓ.ም ጉዳዩ፡ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች የጽሑፍ ፈተና ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ በክልሉ በሚገኙ አራት (4) አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመግባት የሚወዳደሩ ተማሪዎች የጽሑፍ ፈተና በ25/12/2018 ዓ.ም ለመስጠት ፕሮግራም ተይዞ እንደነበር ይታወቃል። ሆኖም ግን  በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናው በተያዘለት ቀን የማይሰጥ እና ለሌላ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን። ፈተናው የሚሰጥበትን አዲስ ቀን እና ዝርዝር መርሃ ግብር በቀጣይ  ቀድመን የምንገልጽ ይሆናል።  መረጃው በየደረጃው እንዲደርስ ይደረግ፡፡   ከሰላምታ ጋር!
3 221
7
بدون متن...
2 271
8
بدون متن...
2 129
9
بدون متن...
2 064
10
بدون متن...
1 923
11
بدون متن...
1 810
12
بدون متن...
1 795
13
بدون متن...
1 736
14
بدون متن...
1 688
15
بدون متن...
1 611
16
بدون متن...
1 606
17
بدون متن...
1 922
18
بدون متن...
1 849
19
بدون متن...
1 692
20
بدون متن...
1 617