ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School
Ir al canal en Telegram
በአማራ ክልል የመጀመሪያው ስለሆነው ደሴ ልዩ አዳሪ ትምሀርት ቤት ወቅታዊ መረጃ እንዲሁም አዳዲስ ፈጠራዎች ፣ ለተማሪዎችና ለመምህራን አጋዥ መፅሀፎች፣ ጥያቄዎች፣ ማስታወቂያዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ።
Mostrar más4 225
Suscriptores
+1024 horas
+1047 días
+45530 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+75
en 0 canales
agosto '26
+498
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+87
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+107
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+65
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+49
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+114
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+52
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+64
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+62
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+85
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+132
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+471
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+198
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+108
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+58
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+80
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+54
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+82
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+78
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+67
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+73
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+206
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+404
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+525
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+222
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+98
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+132
en 2 canales
Get PRO
mayo '24
+139
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+69
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+82
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+71
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+85
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+88
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+98
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+114
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+39
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+38
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+179
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+173
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+155
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+124
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+245
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+129
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+273
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+69
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+80
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+1 178
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 septiembre | +3 | |||
| 04 septiembre | +10 | |||
| 03 septiembre | +15 | |||
| 02 septiembre | +26 | |||
| 01 septiembre | +21 |
Publicaciones del Canal
ከክልሉ አንደኛ
ተማሪ ሙባረክ መሐመድ በአማራ ክልል በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ600 ጥያቄ 587 በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል መኾን ችሏል ።
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። ቀጥሎም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ በይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ሲከታተል ቆይቷል።
በተለይም ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ከፍተኛውን ውጤት እያስመዘገበ የአንደኛ ደረጃን እየያዘ ቀጥሎ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት አምጥቷል።
ለዚህ ስኬታማነቱ በክፍል ውስጥ መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በንቃት በመከታተል፤ በክፍል ውስጥ የተማረውን በየቀኑ መከለስ እና አብዛኛውን ጊዜውን በንባብ ማሳለፉ መኾኑን ገልጿል።
በተለይም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን የትምህርት አይነቶች ጭምር እያጠና ለፈተና መዘጋጀቱ ለ12ኛ ክፍል ውጤቱ አንዳገዘው የትጋት መንገዱን አስረድቷል።
#አሚኮ #Education #AmharaRegion #TopScorers
| 2 | ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
Ø የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
Ø ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር | 1 523 |
| 3 | ቀን- 27-12-2018
የፈተና ቀን የተቀየረ መሆኑን ስለማሳወቅ:
ለክልል አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚወዳደሩ ተማሪዎች የፈተና ቀን በ 01/13/2018 ዓ.ም (የፊታችን እሁድ) መሆኑን እያሳወቅን አስፈላጊው ዝግጅት ይደረግ፡፡ | 2 632 |
| 4 | ቀን-22-12-2018 ዓ.ም
ሰላም ለሁላችሁም፡፡
ለክልል አዳሪ ትምህርት ቤቶች በመስፈርቱ መሰረት የተመዘገቡ ተማሪዎች የጹህፍ ፈተና የሚሰጠው በ30/12/2018 ዓ.ም ነው፡፡ ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ሒሳብ እና እንግሊዝኛ ሲሆኑ ፈተናው የሚጀምረው 3፡00 ላይ ነው፡፡ በየደረጀው መረጃው እንዲደርስ ይደረግ፡፡መረጃው መድረሱም ክትትል መደረግ አለበት፡፡
አጠቃላይ ሂደቱን እና የፈተና መስጫ ቦታዎችን በተመለከተ ከዞን እና ከተማ አስተዳደሮች የሥርዓተ ትምህርት ቡድን መሪዎች ጋር በዙም የጋራ የምናደርግ ይሆናል፡፡ | 2 736 |
| 5 | 587 ያመጣው የኮከቡ ተማሪ ሙባረክ የስኬት መንገድ🎉🎉
ተማሪ ሙባረክ መሐመድ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ600 ጥያቄ 587 በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል መኾን ችሏል ።🌟
✨ የተማሪው የቀደመ ታሪክ !
ተማሪ ሙባረክ እንደተናገረው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። ቀጥሎም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ በይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ሲከታተል ቆይቷል።
🥇በተለይም ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ከፍተኛውን ውጤት እያስመዘገበ የአንደኛ ደረጃን እየያዘ ቀጥሎ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት አምጥቷል።
✨ የስኬታማነቱ ሚስጥር💡
ለዚህ ስኬታማነቱ በክፍል ውስጥ መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት በንቃት በመከታተል፤ በክፍል ውስጥ የተማረውን በየቀኑ መከለስ እና አብዛኛውን ጊዜውን በንባብ ማሳለፉ መኾኑን ገልጿል።
በተለይም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን የትምህርት አይነቶች ጭምር እያጠና ለፈተና መዘጋጀቱ ለ12ኛ ክፍል ውጤቱ አንዳገዘው የትጋት መንገዱን አስረድቷል።
📖"ለጥናት ስልት የተፈጥሮ መንገድን እከተላለሁ" የሚለው ተማሪ ሙባረክ "ቀን በደንብ ሙሉ ጊዜዬን ለንባብ አውላለሁ፤ ማታ ደግሞ በቂ እንቅልፍ አገኛለሁ ይህም ለተሻለ መረዳት ያግዛል" ብሏል። በዚህም ለስኬት መብቃቱን ነው የገለጸው።
✨ የትምህርት ቤቱ እና የመምህራን ድጋፍ
ለተማሪ ሙባረክ ስኬት የትምህርት ቤቱ መምህራን ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተናግሯል። "ውጤቱ የእኔ ብቻ ሳይኾን የመምህራን ጭምር ነው ምክንያቱም በእያንዳንዷ የትምህርት ሂደት የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው"ብሏል።
የትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር ሳሊም አሕመድ ፤ ሙባረክ መልካም ስነ ምግባር ያለው፣ ትጉህ እና ታታሪ እንደኾነ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። የጥናት መርሐ ግብር በሚመቸው መንገድ ራሱ አዘጋጅቶ የሚመራ፣ በእርስ በርስ መረዳዳት ግንባር ቀደም፣ በትምህርት ቤቱ አርዓያ የኾነ እና ትልቅ ርዕይ ያለው ተማሪ ነው ብለዋል።
🎉 የወላጅ ድጋፍ እና ደስታ !
የተማሪ ሙባረክ ወላጅ አባት ሙሐመድ አየነው ልጃቸው ከበፊት ጀምሮ በጥሩ ሥነ ምግባር ያደገ መኾኑን አንስተዋል። ለትምህርቱ ልዩ ፍቅር ስላለው ውጤታማ እንዲኾንም እንደወላጅ የሚችሉትን ሁሉ ድጋፍ ማድረጋቸውን ጠቁመዋል።
አኹን ላይ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት በመቻሉም ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ገልጸዋል።
💡 የተማሪው የወደፊት ርዕይ
ተማሪ ሙባረክ ለወደፊት በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ማጥናት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ከልጅነቱ ጀምሮ የምወደው ዘርፍ በመኾኑ በኢንጅነሪንግ ዘርፎች መፍትሔ በሚያመጡ የቴክኖሎጂ ሥራዎች ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚፈልግ ሀሳቡን አጋርቶናል።
#አሚኮ #Education #AmharaRegion #TopScorers
#ባሕር_ዳር #ነሐሴ_22_2018_ዓ_ም
✍️ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! | 3 597 |
| 6 | https://www.facebook.com/100064361152458/posts/pfbid032fAVJmDikCnsD5kX7hmTaSjtWpoMPS77nzJDqaVr1pPdm3A4eU2Q4huAEePsjeZLl/ | 3 533 |
| 7 | Sin texto... | 3 513 |
| 8 | የተረጋገጠ አጠቃላይ ሪፖርት(20/12/2018)
✍️የተፈተኑ ተማሪዎች
ወ 54 ሴ 30 ድ 84
👉ከ500 በላይ ያመጡ
ወ 53 ሴ 27 ድ 80
በፐርሰንት 95.24%
👉ከ 450 በላይ ያመጡ
ወ _ ሴ 3 ድ 3
በፐርሰንት 3%
👉ከ 300 በታች(ውጤቱ በመጣራት ላይ ያለ)
ወ 1 ሴ - ድ 1
💪ከፍተኛ ውጤት ያመጡ
👉ወንድ
1.ሙባረክ መሀመድ 587.17
2.አማኑኤል እምቢለ 586.91
3.ኤርሚያስ እያዩ 583.08
👉ሴት
1. ዙበይዳ ሰይድ 570.52
2. ሱመያ ሲሳይ 570.42
3. ህሌና ወርቁ 561.52 | 3 856 |
| 9 | ማስታወቂያ
ቀን፡ 19/12/2018 ዓ.ም
ጉዳዩ፡ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች የጽሑፍ ፈተና ቀን መራዘሙን ስለማሳወቅ፤
በክልሉ በሚገኙ አራት (4) አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመግባት የሚወዳደሩ ተማሪዎች የጽሑፍ ፈተና በ25/12/2018 ዓ.ም ለመስጠት ፕሮግራም ተይዞ እንደነበር ይታወቃል።
ሆኖም ግን በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናው በተያዘለት ቀን የማይሰጥ እና ለሌላ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን።
ፈተናው የሚሰጥበትን አዲስ ቀን እና ዝርዝር መርሃ ግብር በቀጣይ ቀድመን የምንገልጽ ይሆናል። መረጃው በየደረጃው እንዲደርስ ይደረግ፡፡
ከሰላምታ ጋር! | 4 490 |
| 10 | Sin texto... | 3 383 |
| 11 | Sin texto... | 3 243 |
| 12 | Sin texto... | 2 854 |
| 13 | Sin texto... | 2 510 |
| 14 | Sin texto... | 2 387 |
| 15 | Sin texto... | 2 388 |
| 16 | Sin texto... | 2 533 |
| 17 | Sin texto... | 2 373 |
| 18 | Sin texto... | 2 158 |
| 19 | Sin texto... | 2 181 |
| 20 | Sin texto... | 2 222 |
