KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL
رفتن به کانال در Telegram
4 510
مشترکین
-124 ساعت
+597 روز
+10130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+15
در 0 کانالها
نوامبر '24
+86
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+242
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+570
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+140
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+157
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+131
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+70
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+75
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+91
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+138
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+194
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+133
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+285
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+438
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+381
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+291
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+242
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+193
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+228
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+159
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+352
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+449
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+21
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+50
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+312
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+202
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+219
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+239
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+147
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+142
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+362
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+555
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+622
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+2 327
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +2 | |||
| 20 دسامبر | 0 | |||
| 19 دسامبر | 0 | |||
| 18 دسامبر | +2 | |||
| 17 دسامبر | +3 | |||
| 16 دسامبر | 0 | |||
| 15 دسامبر | 0 | |||
| 14 دسامبر | +1 | |||
| 13 دسامبر | 0 | |||
| 12 دسامبر | 0 | |||
| 11 دسامبر | 0 | |||
| 10 دسامبر | 0 | |||
| 09 دسامبر | +1 | |||
| 08 دسامبر | +1 | |||
| 07 دسامبر | +3 | |||
| 06 دسامبر | 0 | |||
| 05 دسامبر | 0 | |||
| 04 دسامبر | 0 | |||
| 03 دسامبر | 0 | |||
| 02 دسامبر | +2 | |||
| 01 دسامبر | 0 |
پستهای کانال
ለ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:-
1ኛ. ከ27-28/11/2015 ዓ.ም ከጠዋት ፈረቃ ት/ቤት በመገኘት ከንብረት ክፍል የተዋሳችሁትን መማሪያ መጽሃፍ እንድትመልሱ እናሳውቃለን።
2ኛ. ዩኒፎርማችሁን ለበጎ አድራጎት ክበብ ስትጠቀሙበት የነበረውን አጋዥ መጽሃፍት ለላይብራሪ ክፍል በመስጠት በጎ ስራ እንድትሰሩ ለማስታወስ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
| 2 | 12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሰላም ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብተናል። | 4 196 |
| 3 | የተመደባችሁበትን የመኝታ ክፍል ብሎክና ሌሎች መረጃዎች ከዚህ በላይ ያለውን ተመልከቱ | 5 010 |
| 4 | ለተፈጥሮ ሳይንስና ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ሰዓታችን ዕሁድ በ23/11/2015 ከሰከሰዓት 9:00 _10:00 ብቻ ስለሆነ 8:00 ላይ ት/ቤት በመገኘት የያዛችሁትን ዕቃ አሰፈትሻችሁ የከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው መኪና በአንድነት እንድትሄዱ እናሳስባለን። ከዩኒቨርስቲው መርሃ ግብር ውጭ በተናጠል መሄድ ክልክል ነው። | 4 814 |
| 5 | بدون متن... | 4 148 |
| 6 | بدون متن... | 3 303 |
| 7 | بدون متن... | 2 863 |
| 8 | dormitory Placement Natural science male and Female (2015).xlsx | 3 065 |
| 9 | አድሚሽን ካርዳችሁ ያሉት መረጃዎች ጋር በማገናዘብ ተለማመዱ። | 2 838 |
| 10 | አድሚሽን ካርድ ያልወሰዳችሁ የ12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ነገ ረቡዕ 19/11/2015 ዓ.ም 10:00 ት/ቤት በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ። | 3 343 |
| 11 | ለ12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ማክሰኞ በ18/11/2015 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። | 3 901 |
| 12 | ተፈታኞች ከዛሬ ጀምሮ ይገባሉ።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 16 ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ይገባሉ።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከሚማሩባቸው ትምህርት ቤቶች ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲያችን የምትጓጓዙት በተዘጋጁላችሁ ተሽከርካሪዎች ነው።
ተፈታኞች ዩኒፎርማችሁን መልበስ ፤ ብርድልብስና አንሶላ ይዛችሁ መገኝት ይጠበቅባቸኋል።
ወደ መፈተኛ ተቋማት ቆሎ፣ ጭኮ፣ በሶ የመሳሰሉ ደረቅ ምግቦችን ይዞ መግባት የሚፈቀድ ሲሆን የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ ሞባይል፣ አይፓድ፣ ላፕቶፕ የመሳሰሉ እንዲሁም ማንኛውም ጌጣጌጥ ይዞ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
ተማሪዎች ከቤታችሁ ስትወጡ፦
- መታወቂያ ፣
- አድሚሽን ካርድ
- የት/ቤት ዩኒፎርም መያዛቸሁን እንዳትረሱ ፤ ወላጆችም ይህንን እንድታስታውሷቸው ጥሪ እናቀርባለን። | 4 228 |
| 13 | ለማህበራዊ ሳይንስና ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ሰዓታችን ሰኞ በ17/11/2015 ከጠዋት 3:00 _4:00 ብቻ ስለሆነ 2:00 ላይ ት/ቤት በመገኘት የያዛችሁትን ዕቃ አሰፈትሻችሁ የከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው መኪና በአንድነት እንድትሄዱ እናሳስባለን። ከዩኒቨርስቲው መርሃ ግብር ውጭ በተናጠል መሄድ ክልክል ነው። | 4 218 |
| 14 | አድሚሽን ካርዳችሁ ያሉት መረጃዎች ጋር በማገናዘብ ተለማመዱ | 5 695 |
| 15 | " ተፈታኞች በአካልም ይሁን በስነልቦና እራሳችሁን ዝግጁ አድርጉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሃ ግብርን ይፋ አድርጓል።
በዚህም ፥ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ 16 እና 17/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ተቋም ይገባሉ።
ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም ገልጻ ይሰጣቸዋል።
ከሐምሌ 19 እስከ 21/2015 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ከሚቀጥለው ቀን ጀምሮ ተማሪዎች ወደመጡበት ይመለሳሉ።
የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ ሐምሌ 22 እና 23/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ተቋም ይገባሉ።
ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም ገለጻ ይሰጣቸዋል።
ከሐምሌ 25 እስከ 28/2015 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ከሚቀጥለው ቀን ጀምሮ ተማሪዎች ወደመጡበት ይመለሳሉ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን በሚውስዱበት ጊዜ የፈተናውን ህግና ስርዓት እንዲያከብሩ በጥብቅ አሳስቧል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተናው ግልጋሎት ከሚሰጡ የፅህፈት መሳሪያዎች እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ እና ስክቢቶ ውጭ ወደ ፈተና ክፍል ይዞ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑን እንዲያውቁት ብሏል።
ተማሪዎቹ ከቤታቸው ሲወጡ፦
- መታወቂያ ፣
- አድሚሽን ካርድ
- የት/ቤት ዩኒፎርም መያዛቸውን እንዳይረሱ ፤ ወላጆችም ይህንን እንዲያስታውሷቸው ጥሪ ቀርቧል።
ወደ መፈተኛ ተቋማት ቆሎ፣ ጭኮ፣ በሶ የመሳሰሉ ደረቅ ምግቦችን ይዞ መግባት የሚፈቀድ ሲሆን የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ አይፓድ፣ ላፕቶፕ የመሳሰሉ እንዲሁም ማንኛውም ጌጣጌጥ ይዞ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነው። | 3 509 |
| 16 | بدون متن... | 2 286 |
| 17 | بدون متن... | 2 335 |
| 18 | +1 summary of female dormitory placement | 3 298 |
| 19 | بدون متن... | 2 669 |
| 20 | 12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ጠዋት 2:30 አዳራሹ እንድትገኙ ለማስታወስ እወዳለሁ። | 3 277 |
