fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

کانال 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 (@hamdquante) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 175 مشترک است و جایگاه 7 374 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 869 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 175 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 17 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -11 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.77% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.86% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 896 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 566 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

12 175
مشترکین
-424 ساعت
-287 روز
-1130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+34
در 14 کانال‌ها
سپتامبر '26
+117
در 41 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+99
در 19 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+124
در 24 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+128
در 30 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+117
در 49 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+62
در 37 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+244
در 51 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+101
در 42 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+72
در 29 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+54
در 22 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+24
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+69
در 33 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+110
در 37 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+95
در 34 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+143
در 34 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+76
در 39 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+165
در 59 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+136
در 31 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+201
در 51 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+126
در 49 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+314
در 39 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+222
در 51 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+130
در 42 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+118
در 22 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+132
در 26 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+141
در 35 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+294
در 55 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+498
در 65 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+572
در 57 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+374
در 50 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+578
در 52 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+493
در 53 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+536
در 50 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+268
در 33 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+335
در 45 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+305
در 44 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+308
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+311
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+348
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+237
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+308
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+276
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+273
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+404
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+187
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+183
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+286
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+298
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+322
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+258
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+235
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+150
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+379
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+325
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+288
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+471
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+313
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+504
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+564
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+363
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+359
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+7 682
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر0
17 اکتبر+3
16 اکتبر0
15 اکتبر+1
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر+5
10 اکتبر+5
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر+1
06 اکتبر+1
05 اکتبر+9
04 اکتبر+4
03 اکتبر+4
02 اکتبر0
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
✍️ የአቡበክር ኢማን ግን……………   "የውሙ ሪዳ አላህ ዲኑን በአቡበክር ጠብቋል" ሲባል እንዲሁ ኖርማል ክስተት ያለፈ ነው ኣ የሚመስለን??? ተመልከት…………    ነብዩﷺ የሞቱበት ዕለት ሰሓቦች በሕይወታቸው አንድም ቀን ገጥሟቸው የማያውቅ የሆነ ድንጋጤ፣ ሀዘንና ፍርሀት ያዩበት አስፈሪ ቀን ነበር። የረሱልﷺ ሞት በታወጀ ጊዜ ሁሉም ሰሓቦች በተለያየ የሀዘንና የድንጋጤ ስሜት ተውጠው፣ ግራ ተጋብተውና ተረብሸው የሚሆኑት የሚያደርጉት ጠፍቷቸው ዋልለው ነበር። ሁሉም ተደናግጦና ተረብሾ በየፊናው የሆነው ቢሆንም በጥቅሉ የሁሉም ሁኔታ ይህ ይመስል ነበር;   "ዝናባማ በሆነው ቀን: ምድረበዳ በሆነ ግጦሽ ላይ: ያለ እረኛ ተትተው: ተኩላ የከበባቸው የፍየል መንጋ" ይመስሉ ነበር። ግራ መጋባት…… መደናበር…… ድንጋጤ…… ሀዘን…… ስጋት…………    እነ ዑስማንና ዓልይ ምን እንደሚሉ ምን እንደሚሰሩ ጠፍቷቸው በዝምታ ተውጠው አንደበታቸው ተሳስሯል።   የረሱልﷺ የቅርብ ወዳጅና ሙዓዚን የነበረው ቢላል ሌላው ይቅርና ራሱን አረጋግቶ በስርዓት እንኳ አዛን ማድረግ ተስኖታል።   ከሰሓባዎች ውስጥ የረሱልﷺ መሞት ሲሰማ እጁን አንስቶ አላህ ሆይ ዐይኔ ከረሱልﷺ በኋላ ሌላ እንዲያይ አትፍቀድለት ብሎ በዝያኑ ቅፅበት ዐይኑን የታወረ አለ።   ብዙ ባላገሮች፣ እስልምና ውስጥ ጠልቀው ያልገቡ ዘላኖች "ረሱል ከሞቱማ…………" ብለው ባልተጠበቀ ፍጥነት ከእስልምና ወጥተው ወደ ክህደት ገብተዋል።    ከፊል አንሷሮች "ረሱል ﷺ ከሞቱማ እሳቸው አጅበው የመጡት ሙሓጂሮች ወደ መካቸው ሊመለሱ ነው፤ መዲናም ልትራቆት ነው" በሚል ስጋት ነገሩ ውጥንቅጡ ከመውጣቱ በፊት ብለው አጀንዳ ይዘው ስብሰባ ተቀምጠዋል።    ያ……… መንገድ ላይ እንኳ ሸይጧን የሚሸሸው አንጋፋው ዑመር አል_ፋሩቅ "ረሱልﷺ አሁን አልሞቱም: ወደ ጌታቸው ሄደው ነው: ተመልሰው ይመጣሉ። እሳቸው ሙተዋል የሚል ከሰማሁ አንገቱን ነው የምበጥስለት" እያለ ሰይፉን መዞ መሸለል ይዟል።   እንኳንስ የሰው ልጅ ተራራ እንኳ በሚንቀጠቀጥበት በዚህ ከባድ ሁኔታ ላይ;   አላህ በተከበረው ቃሉ ከሌሎች ለየት አድርጎ {የረሱል ባልደረባው} ብሎ የጠቀሰው አቡበክር ሲዲቅ ወንድ ሆኖ ፅናት እንኳ የሚገረምበት ፅናት ፀንቶ እስልምናና ሙስሊሞችን ታደገ!!    "ረሱልﷺ ላይ አላህ ሁለት ሞት አልፃፈባቸውም፤ የተፃፈባቸው አንዱ ሞታቸው ይኸው ሙተውታል።   እሳቸው ሲያመልክ የኖረ ከነበረ እሳቸው ሙተዋል፧ አላህን ሲያመልክ ለነበረ አላህ ሕያው ነው አይሞትም" ብሎ ታሪካዊ በሆነ ንግግር ቦታውን ስቶ የነበረው የሰሓቦች ልብ ወደ ቦታው እንዲመለስ መንገዱን ከፈተላቸው። ሲነገር ሲወራ ቀላል ነው…………   ክስተቶች ሲከሰቱ ነው የወንዶች ማንነት የሚፈተሸው። በወዳጁ ሞት ራሱን የሚስት አለ። በአባቱ ሞት ሕይወቱን የሚበትን አለ። በእናቱ ሞት ተስፋውን የሚያጨልም አለ። በልጁ ሞት ተስፋ ቆርጦ ሕይወት የምትደብረው አለ። ኪታቦቹ ተቃጥለውበት አእምሮ የሚቃወስ አለ። በጣም ብዙ ብዙ ነገር…………   ምንም ነገር ከመከሰቱ በፊት: ምንም ነገር ቢከሰት: ምን ዓይነት ሰው መሆን እንዳለብህ ሁሌም ከራስህ ጋ ተነጋገር!! https://t.me/hamdquante

2
✍️
263
3
✍️ የምትገላለጥ ሴት; ወንዶችንም ሴቶችንም ነው የምትፈትነው!! ወንዶች…………   መሰተር የነበረበት ሰውነቷ ገልጣ እያሳየች በማማለል፤ በምትጠቀመው የሽቶ ጠረን በመወስወስና በመሣሠሉት ትፈትናለች። ሴቶች……………     የትኛዋም ሴት በባህሪዋ መዋብና መጋጌጥ ትፈልጋለች። የአላህ ሸሪዐ ጠብቃ ስሜቷን አሸንፏ የነበረችዋ ጥቡቅ ሴት: ተገላልጣ የምትዞረዋን በምትመለከት ጊዜ እሷም ወደዝያ ነገር እንድትገባ ፊትና ትሆንባታለች። በዚህም…………    ተገላልጠውና ተቀባብተው የሚሄዱ ሴቶች ወንጀል እጅግ የገዘፈ ይሆናል!!
408
4
⚰ አሟሟትህም እንደ አስተኛኘትህ ነው!! ውዱእ አርገህ፤ ከገራልህም ሰግደህ፤ አዝካርህን ብለህ ከተኛህ;   ለፈጅር ሰላት: አላህ ካገራልህም ለለይል ሰላት ስትነሳ የምታገኘው ነሻጣና ደስታ አለ አይደል??? ልክ እንደዛው……………    በዒባዳ እና በንፁህ ልብ ሞተህ ከሆነ የቂያማ ዕለት ስትቀሰቀስ ሰላማዊና ደስተኛ ሆነህ ትነሳለህ!! በተቃራኒው……………    አንዳንድ ጊዜ ደክሞህ ምናምን ገፍላ ይጫጫንህና የመኝታ አዝካር ሳትል ከተኛህ: ወይም አላህ ይጠብቀንና በወንጀል ላይ ሆነህ እንቅልፍ ከወሰደህ ለፈጅር ስትነሳ የሚያሳስርህ ዱካክ አለ አይደል?? ምን አልባት ፈጅር ሊያስመልጥህ ሁላ ይችላል። ልክ እንደዚሁ…………    በወንጀልና በመዘናጋት ላይ ሆነህ ሞት የወሰደህ እንደሆነ የቂያማ ቀን ስትቀሰቀስ ሁኔታ እንዲሁ የተረበሸና የፀፀት ይሆናል። https://t.me/hamdquante
1 113
5
✍ ተወስኗል እኮ!! ለምንድን ነው ምንጨናነቀው?? .
1 420
6
⚔️والله إني لأجد ريح الجنة للشيخ الفاضل: أبي_مالك_صابر_اللحجي رحمه الله https://t.me/hamdquante
⚔️والله إني لأجد ريح الجنة للشيخ الفاضل:     أبي_مالك_صابر_اللحجي           رحمه الله https://t.me/hamdquante
1 381
7
⚔️الموقف الشرعي من جهاد الرافضة لفضيلة الشيخ…… أبي_عبدالرحمن_يحيى_الحجوري` حفظه الله https://t.me/hamdquante
⚔️الموقف الشرعي           من جهاد الرافضة لفضيلة الشيخ……    أبي_عبدالرحمن_يحيى_الحجوري`     حفظه الله https://t.me/hamdquante
1 231
8
📖{وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الْجِبَالِ فَقُلْ يَنسِفُهَا رَبِّي نَسْفًا}   {ስለ ተራራዎችም ይጠይቁሃል: "ጌታዬ መበታተንን ይበታትናቸዋል" በላቸው።} የምድር ችካል የሆኑ ግዙፍ ተራራዎች የሚበታትነው አላህ: አንተም ላይ የተጫኑ ማነቆዎች የመበታተን ጥበብ አለው። ብቻ ግን አንተ የእሱ ሁን!! https://t.me/hamdquante
1 186
9
🫵 አሁን ያንተ መኖር ኖረ ይባላል ወይ?? እንዲህ ያለ ጁሙዐ አንድም ቀን ሳታይ?? የሆነው ሆኖ ከጥቅምት 🥰🥰 እስከ ህዳር 🥰 ሦሥት ዓይነት የዋጋ አማራጭ ያለው ልዩና የደመቀ የዑምራ ፓኬጅ ተ
🫵 አሁን ያንተ መኖር ኖረ ይባላል ወይ?? እንዲህ ያለ ጁሙዐ አንድም ቀን ሳታይ?? የሆነው ሆኖ ከጥቅምት 🥰🥰 እስከ ህዳር 🥰 ሦሥት ዓይነት የዋጋ አማራጭ ያለው ልዩና የደመቀ የዑምራ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል!! ዛሬ ነገ እያልክ ምዝገባው ሳይጠናቀቅብህ አሁኑኑ ደውል። ምንም ዓይነት እንግልትና ሙኻለፋ የሌለበት ስርዓቱን የጠበቀ ዑምራ ፈፅመህ ትደሰታለህ ኢንሻ አላህ!! ✈️የለምለም ትራቭል የሙዕተሚሮች እርካታ!! 🫱0911674580 🫱0911904297 🫱0922448888
1 250
10
✍ ነብያቶች እየተቻኮሉ እኛ የምንፈራው ለምን ይመስልሃል??!! እናታች ዓኢሻ ባስተላለፈችው ረሱልﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 📚«لا يموتُ نبيٌّ حتى يُخيَّر بين الدنيا والآخرة»   «አንድ ነብይ በዱንያ እና በአኼራ መሃል ሳያስመርጡት በፊት አይሞትም።»   ማብራሪያው በተመሣሣይ ሐዲሶች እንደመጣው አንድ ነብይ አጀሉ በደረሰ ጊዜ መለከል መውት ወደሱ ይመጣና «በዚች ዱንያ ላይ ትቆያለህ?? ወይስ ወደ አኼራ መሻገር ትፈልጋለህ???» ብሎ ይጠይቀዋል። ስለ ዱንያ ምንነትና ስለ አኼራ ጉዳይ ከሁሉም የሰው ልጆች በበለጠ የሚያውቁት ነብያቶች ናቸውና ምርጫ ቀርቦለት በዱንያ ላይ መቆየትን የመረጠ አንድም ነብይ የለም። ሁሉም ወደ አኼራ ሄደው ጌታቸውን ተገናኝተው ጌታቸው ዘንድ ያላቸው ነገር ለማግኘት ይጓጓሉና የሁሉም ምርጫ «ውሰደኝ» ነበር።   በነብዩ ሙሳﷺ ታሪክ ላይ ብንመለከት እንኳ፧ መለከል መውት መጀመሪያ ላይ ምርጫ ሳያቀርብለት ሕይወቱን ሊነጥቀው መጣ። ሙሳም መለክ ይሁን ሌላ አላወቀም ነበርና ጉዳት ሊያደርስበት የቀረበው ሰው መስሎት ለመለከል መውት በቡጢ ዐይኑን ደረገመለት። በዚህ ጊዜ መለከል መውት ወደ ጌታው ተመልሶ «አላህዋ ሞት ወደ ማይወድ ባሪያህ ልከኸኝ ዐይኔን አጥፍቶኛል» ብሎ ስሞታ አቀረበ። አላህም የመለከል መውት ዐይኑን መለሰለትና; {በል አሁን ሂድና መዳፉን በበሬ ጀርባ ላይ እንዲያሳርፍ ጠይቀው: እጁ በነካው እያንዳንዱ ፀጉር ዓመት ይሰጠዋል: በዚህ ልክ ከመኖርና አሁን ከመሞት አማርጠው} አለው።   መለከል መውት ወደ ሙሳ ተመልሶ ከጌታው የቀረበለትን አማራጭ ነገረው። ሙሳም «ይህንን ሁሉ ከኖርኩኝ በኋላስ?» አለ «ከዝያማ ሞት ነው» አለው መለከል መውት። ሙሳ «እንግዲያውስ አሁኑኑ ውሰደኝ» አለው።   ረሱልﷺ የመሞቻ ህመማቸው በታመሙ ጊዜ ዓኢሻ ዘንድ ባሉበት; «اللَّهم الرفيق الأعلى» «አላህ ሆይ! እላይ ካሉ መልካም ባልደረቦች ጋ» ሲሉ ሰማቻቸውና አላህ እያስመረጣቸው እንደሆነ ገባት።    እሷም በውስጧ; إذاً لا يختارنا እኛማ አይመርጡንም፧ "አላህ እዚህ ከመቆየትና ወደሱ ከመሄድ እያስመረጣቸው ከሆነ እኛማ አይመርጡንም" አልኩኝ ትላለች።     የሁሉም ነብያት ምርጫ ተመሣሣይ ነው =>አሁኑኑ ሙቶ አላህን መገናኘት!!   ይህ ማእሱም የሆኑ ነብያቶች ብቻ ሳይሆኑ እንደኛው የተለያዩ ስሜቶች ያሉባቸው: ነገር ግን ለአላህ ያላቸው ፍራቻ ሌሎች ፍላጎታቸው ያስረሳቸው ደጋግ የአላህ ባሮች ፍላጎትም ነው። በጣም ጥንቁቅ ሆነው ለአላህ ሸሪዐ እጅ እግር ሰጥተው በመኖራቸው: ከዛሬ ነገ ፈጥነው ጌታቸውን መገናኘት እንጂ እዚህ በደከረተችው ዱንያ መቆየት አይፈልጉም ነበር። ከመልካም ቀደምቶች ስለ አንዱ ሲወራ እንዲህ ይላሉ;   "ሞት ከዝያ ምሶሶ ስር እንደተቀመጠ ባውቅ ተሽቀዳድሜ እሄድለት ነበር" ይላል። ስለ ሌላኛው ሲናገሩ ደግሞ;   "ነገ ትሞታለህ ቢባል ሲሰራው ከነበረው ዒባዳ ላይ ምንም ነገር መጨመር አይችልም ነበር" ይላሉ። ምክንያቱም፦    ሁሌም ዛሬ መሞትን ስለሚያስብ መስራት የሚችለውን ሁሉ ይሰራል። መስራት ከሚችለው ምንም ያስቀረው ነገር ስለሌለ "ነገ ልትሞት ነው" ቢባል የሚጨምረው ነገር አይኖረውም።    እነርሱ ለሞት እንዲህ እየተቻኮሉ እኛ ሞት የምንፈራው ለምንድን ነው???   ሁሉም ራሱን ያውቃላ፤ ሁሉም ስራውን ያውቃላ። እንዴት ይሙት?? ምን ይዞ ይሙት??   ከእኛ አንዳችን ሞቱ እንደቀረበ ቢያውቅ እኮ እንደ ሙሳﷺ በቆዳ ፀጉር ብዛት ዓመት ሊሰጠው ይቅርና አምስት ደቂቃ ዐስር ደቂቃ ይሰጠኝ ብሎ ነበር ሚያለቅሰው። ቢያንስ ቢያንስ ተውበት አርጎ ምህረት ሊጠይቅ። ግን አይሆንም!! ግን አይቻልም!! እንደ ነብያቶች…………    አጀላችን ሲደርስ የሚያስመርጠን መለክ የለምና ምን አልባት አሁን…… ምን አልባትም ነገ…… ምን አልባትም ሰሞኑ ሊያስመርጠን ሳይሆን ሩሓችን ሊያወጣ መለከል መውት መምጣቱ አይቀሬ ነው። ⚫️ሞት እየፈራን ኖረን…… ሲመጣ ከመደንገጥ አሁኑኑ ተዘጋጅተን እንሰነቅ!! 🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
1 447
11
✍ 👇👇👇
✍ 👇👇👇
1 401
12
✍     ህንድ ሀገር ማስተር ያለው ዶክተር ላም እያመለከ፣    ኣሜሪካ ውስጥ የምርምር ፕሮፌሰር ሆኖ "ዐለምን ድንገት የተፈጠረ ግኡዝ እንጂ ፈጣሪ የለውም" ብሎ እየተከራከረ፣   የወሕይ ምንጭ መፍለቂያ በሆነችዋ ሓረም ውስጥ ተወልዶ አድጎ እስልምና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሳያውቅ እያረጀ፣   ስንት ቁርኣን እና ሓዲሶች ሀፍዞ እያነበነበ በኹራፋት እና በሽርክያት የሚጨማለቅ ሁሉ እያየህ……… አንተ ግን፦    ከሂፍዙ፣ ከቴክኖሎጂው፣ ከምርምሩ በጣም ርቀህ ያለህ ከመሆንህም ጋ:   አላህ ምድር ዘርግቶ ሰማይ ላቆመበት፣ ዱንያ እና አኼራ ለፈጠረበት እስልምና መርቶህ ስታይ ወደ አላህ መዳረሻው ሂዳያ የሚወፍቀው አላህ ብቻ መሆኑን ትገነዘባለህ!! https://t.me/hamdquante
1 981
13
🤲
1 772
14
✍   ከረዥም ዓመታት ልጅ የማጣት ስቃይ በኋላ አላህ የሰብሩን ፍሬ: የዱዐው ውጤት: የዐይኑ ማረፊያ የሆነ ልጅ ሰጠው። ለኢብራሂም ኢስማዔል; ዓለይሂማ ሰላት ወሰላም።   ግና: ከብዙ ዓመታት ያለ ልጅ የመኖር ስቃይ በኋላ ህመሙን ያስረሳው ዘንድ የተሰጠው ልጁ እያጫወተ እና እየሳመው፤ ሲስቅና ሲቦርቅ እያየው፤ በአባትና ልጅ ፍቅር እየተፍለቀለቁ በእቅፉ ያሳድገው ዘንድ አልተፈቀደለትም። ፈፅሞ ሊያምፀው በማይችለው ጌታው ትዕዛዝ ጨቅላው ህፃን ከእናቱጋ ሰውም ይሁን አዝርት በሌለበት ምድረ_በዳ በረሀ ላይ ወስዶ እንዲያስቀምጣቸው ታዘዘ።    የተቋጠሩ ቴምሮችና ቲንሽዬ ውሀ ብቻ አስቀምጦላት ልጇን አሳቅፏት ወደመጣበት ለመመለስ የእግር ጉዞ ጀመረ። ለመፍራትም ለመደንገጥም ጊዜ አልነበራትም: ምክንያቱም ምን እየተደረገ እንደሆነ ገና አልገባትም ነበር። ብቻ ያ የሚሳሳላት የሚንከባከባት ኢብራሂም: የዓመታት ዱዐው ውጤት የሆነው፤ ዐይኑን እንኳ ሞልቶ ሊያየው የሚሳሳለትን ኢስማዔል አስቀምጦላት ያለማንም ጠባቂና ከለላ በበረሀ ትቷት ሲሄድ ግራ ገብቷታል። "ኢብራሂም" ስትል ተጣራችው: መልስ አልሰጣትም። "ኢብራሂሂሂም" ብላ በድጋሚ ተጣራችው: ስለደበረችው ሳይሆን ምን ብትጠይቀኝ ምን ልላት ነው በሚል ስጋት አሁንም ዝም አላት። "ኢብራሂሂሂሂሂም" ብላ ለሦሥተኛ ጊዜ ተጣራች: ከዝምታ ሌላ መልስ አልነበረውም።    አሁን የነገሩን ቁልፍ መጫን ፈለገች "آلله أمرك بهذا" "አላህ ነውን ይህንን ያዘዘህ? አለችው። ፊቱን ሳያዞር እንደዛው ጀርባው ሰጥቷቸው በቆመበት "አዎን!!" አላት።   አሁን ከግራመጋባት ወጥታ የረቡል ዓለሚን ትዕዛዝ እየተፈፀመ እንደሆነ አወቀች። ስጋቱም፣ ፍርሃቱም፣ ጭንቀቱም ረሳችው። በሷዲቆች መዝገብ በደማቅ ቀለም የተፃፈው ዘመን ተሻጋሪው አባባል እዚህ ጋ ነው የተናገረችው። "إذا لا يضيعنا" "ከሆነማ አላህ አይተወንም!!"    ተምሩና ውሀው አለቁ። የበረሀ ረሀብ የኢስማዔል ጉሮሮ ማድረቅ፤ የእናቱን ጨጓራ ማንኳኳት ጀመረ። ምድር ከመስፋቷም ጋ ጠበበቻት። የሚበር ወፍ እንኳ በማይታይበት በረሀ ብትጮህ ብትሮጥ የሚደርስላት ሰው እንደሌለ እርግጠኛ ብትሆንም: ሰበብ የማድረስ ግዴታዋን ለመወጣት "ሰፍዋ" ና "መርዋ" በሚባሉ ተራሮች መሃል ወደዚህ ወደዝያ መሮጥ ጀመረች። አንዴ ስትሮጥ ምንም እንደሌለ አይታ ነበር እኮ፤ ግን ያለችው ቃላቶች በማይገልፁት ጭንቅ ውስጥ ነውና የሆነ ነገር ካገኘሁ በሚል ተስፋ ሰባት ጊዜ ተመላልሳ ሮጠች።    የአላህ ትዕዛዝ መሆኑን በተነገራት ጊዜ: ሁሉም ነገር ከልቧ አውጥታ "አይተወንም!!" ብላ የተመካችበት ልዕለ ሀያሉ አላህ አልተዋትም። አጋዥ ላከላት። ከአጋዥም: የሰማይ መለኮች ንጉስ የሆነው ጅብሪል ዓለይሂ ሰላምን ነው። ጅብሪል ተልኮ ምን የሚሰራ ይመስልሃል??....    ጅብሪል ቁርስና ምሳ ወይም የሳምንት አስቤዛ እንዳይመስልህ ይዞላት የመጣው። ከልጇ አጠገብ ቁጭ አለና ነብያት ተተካክተው፤ ክፍለዘመናት ተገለባብጠው፤ ትውልድ ከትውልድ ተቀያይሮ; ዛሬም ድረስ ሳያልቅ ሳይጎድል የዓለም ህዝብ ጠጥቶ የሚረካበትን ዘምዘም ቆፈረላት። በዚህም አላበቃም; ቦታውን እየጠቆማት "እዚህ ቦታ የአላህ ቤት አለ: ይህ ልጅና አባቱ የሚገነቡት" አላት።     ኢስማዔልም አደገ፤ ካዕባም ተገነባ፤ የኢብራሂምም ጥሪ ከጫፍ እስከ ጠረፍ ተሰማ፤"የሰው ልቦች ልብ ወዲህ እንዲዘነበል አድርግ" ያለው ዱዐዉም  ልቦች ወደ ሐረም መዘንበል ብቻ ሳይሆን በሸውቅ እንዲነዱ በማድረግ በተግባር ታየ። ስለ ሐረም ሳስብ ሁሌም ልቤን የሚያንኳኩ ሁለት ነጥቦች፦     አንደኛው; የኢስማዔል እናት አጋዥ ረዳት ፍለጋ በበረሀ ስትኳትን አንድም ሰው ማየት አልቻለችም ነበር፤ ያ ቦታ ዛሬ ላይ የጠጠር መጣያ እስከማይገኝ ድረስ በሙስሊሞች ተጨናንቆ በግፊያ ይርመሰመሱበታል። እሜቴ ሐጀር አንድ ሰው እንኳ ያጣችበት መካ: ዛሬ ላይ "ከዚህ ሀገር ከዚህ በላይ ሰው ወደ ሐረም እንዳይመጣ" ተብሎ የቁጥር ገደብ ሊጣልበት በቃ። ላ ኢላሃ ኢለሏህ!!     ሁለተኛው; በየትኛውም የዓለም ክፍል በዓመት አንድ ጊዜ እንኳ ታይቶ የማይታወቅ የህዝብ ስብስብ: ዓመቱን ሙሉ ለሀያ አራት ሰዓት ኸልቅ የሚሰባሰብባት መካ ስትመሠረት እዚህ ቦታ ቀድማ በማረፍ የቆረቆረችው አንዲት ሴት ናት: ኡሙ ኢስማዔል!!    እነዚህ ሁለቱ ነጥቦች ሳስብ አላህ በዕልቅናው ከማጥራት ሌላ የምለው ይጠፋኛል ሱብሃነሏህ!! 🤲አላህ ሆይ! ደግመህ ደጋግመህ ጥራን🤲 🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
1 953
15
✍️ በዚህ ምድር የሚራመድ እያንዳንዱ ሰው የየራሱ የሆነ የፈተና ታሪክ አለው።    ፈተናው ምን አልባት ለሰዎች በግልፅ የሚታይ ሊሆን ይችላል፧ አልያም በእሱና በጌታው መሃል የተደበቀ ሊሆን ይችላል። ከፈተና ድኖ የሚኖር ማንም የለም።    አንድ ሰው ግን የፈተናው አላማ ሲረዳና የዚች ሀገር ቆይታ ቲንሽና መሸጋገሪያ ብቻ መሆኑን ሲገነዘብ ልቡ ይረጋጋል።   ለመታገስ የሚጥር አላህ ያስታግሰዋል!!
1 770
16
⚔️ "كيف يُبعث الشهداء؟" للشيخ الفاضل…… أبي_مالك_صابر_اللحجي 🤲رحمه الله🤲 👇👇👇👇👇
⚔️  "كيف يُبعث الشهداء؟" للشيخ الفاضل……   أبي_مالك_صابر_اللحجي 🤲رحمه الله🤲 👇👇👇👇👇
1 681
17
✍️ መታገዝም መመራትም ከአላህ ብቻ ነው!! 📖﴿اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ﴾ {ቀጥተኛውን መንገድ ምራን} ይህ አንቀጽ……… አንድ ባሪያ የደስታና የሰላም መንገድ ማግኘት
✍️   መታገዝም መመራትም ከአላህ ብቻ ነው!! 📖﴿اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ﴾    {ቀጥተኛውን መንገድ ምራን} ይህ አንቀጽ………    አንድ ባሪያ የደስታና የሰላም መንገድ ማግኘት የሚችለው ወደ በቀጥተኛው መንገድ በጓዝ ብቻ እንደሆነ፧ በቀጥተኛው መንገድ መጓዝ የሚችለውም ጌታውን ሲመራው ብቻ እንደሆነ ይገልፃል።   ጌታውን መገዛት የሚችለው: በእሱ እገዛ ብቻ እንደሆነው ሁሉ => በቀጥተኛው መንገድ መፅናት የሚችለውም እሱ ሲመራው ብቻ ነው!!       /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ 📖الوصايا المنهجيَّة:450 👇👇👇👇👇 https://t.me/hamdquante
1 618
18
✍️ በጁሙዐ ቀን ከሚደረጉ ሱንናዎች 🚿 ገላ መታጠብ፤ 🥼ከልብሶች ይበልጥ የሚያምረውን መልበስ፤ ⚱ ሽቶ መጠቀም፤ 🎋 የጥርስ መፋቂያ መጠቀም፤ 🌴በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት አብዝቶ ማውረድ፤ 🕌በጊዜ
✍️    በጁሙዐ ቀን ከሚደረጉ ሱንናዎች 🚿 ገላ መታጠብ፤ 🥼ከልብሶች ይበልጥ የሚያምረውን መልበስ፤ ⚱ ሽቶ መጠቀም፤ 🎋 የጥርስ መፋቂያ መጠቀም፤ 🌴በረሱልﷺ  ላይ ሰለዋት አብዝቶ ማውረድ፤ 🕌በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ፤ 📖 ቁርኣን መቅራት፤ 🕋 ኢማሙ ሚምበር ላይ እስከ ሚወጣ ድረስ የተቻለን ያህል መስገድ፤ 👂ኹጥባ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ፤ 🤲 ዱዐ ላይ መበርታት {ምክንያቱም ጁሙዐ ቀን ዱዐ የማይመለስበት የሆነ ሰዓት አለ}‼️ https://t.me/hamdquante
1 875
19
✍️ በጉዳዩ ክብደት ሳይሆን በአላህ ፍቃድ ብቻ መሆኑ ከሚያሳዩ ነጥቦች…………… 🔥ደጃል አል_አዕወር፦ ካለው ጉልበት፣ አቅም፣ ሰራዊትና አስፈሪነት ጋ ወደ ሁለቱ ሐረሞች መግባት አይችልም። 🔥የሐበሻው ሙፍሲድ፦ እንደማንኛውም ሰው ተራ ሰውና ደካማ ከመሆኑም ጋ ሐረም ጥሶ ይገባል። መግባት ብቻም ሳይሆን የተከበረው ካዕባ አንድ በአንድ ያፈራርሰዋል።     በጉልበትና በችሎታ ቢመዘን በዙ_ሱወይቀተይንና በደጃል መሃል ያለው ሰፊ ልዩነት አስቡት። ሆኖም ግን ጉልበተኛው ደጃል ማድረግ ያልቻለው ደካማው ዙ_ሱወይቀተይን ይፈፅመዋል። ⛔️ምክንያቱም፦   ወሳኙ ነገር የጉዳዮቹ ክብደት ላይ ሳይሆን የአላህ ፍቃድ ነው!!
1 989
20
✍️ ኢማን……………   መልካም ስራ በመስራት ይጨምራ ል።   መጥፎ ስራ በመስራት ይቀንሳል።   መልካም ስራ ባለመስራትም ይቀንሳል። /ከሸይኽ ደርስ/
1 999