ch
Feedback
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

显示更多

📈 Telegram 频道 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 的分析概览

频道 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 (@hamdquante) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 210 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 206,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 777 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 210 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 23,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 13.13% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 023 次浏览,首日通常累积 1 603 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 210
订阅者
-224 小时
+177 天
+2330 天

数据加载中...

吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+117
在38个频道中
八月 '26
+99
在18个频道中
Get PRO
七月 '26
+124
在23个频道中
Get PRO
六月 '26
+128
在28个频道中
Get PRO
五月 '26
+117
在45个频道中
Get PRO
四月 '26
+62
在35个频道中
Get PRO
三月 '26
+244
在48个频道中
Get PRO
二月 '26
+101
在38个频道中
Get PRO
一月 '26
+72
在28个频道中
Get PRO
十二月 '25
+54
在20个频道中
Get PRO
十一月 '25
+24
在18个频道中
Get PRO
十月 '25
+69
在33个频道中
Get PRO
九月 '25
+110
在37个频道中
Get PRO
八月 '25
+95
在34个频道中
Get PRO
七月 '25
+143
在34个频道中
Get PRO
六月 '25
+76
在39个频道中
Get PRO
五月 '25
+165
在59个频道中
Get PRO
四月 '25
+136
在31个频道中
Get PRO
三月 '25
+201
在51个频道中
Get PRO
二月 '25
+126
在49个频道中
Get PRO
一月 '25
+314
在39个频道中
Get PRO
十二月 '24
+222
在51个频道中
Get PRO
十一月 '24
+130
在42个频道中
Get PRO
十月 '24
+118
在22个频道中
Get PRO
九月 '24
+132
在26个频道中
Get PRO
八月 '24
+141
在35个频道中
Get PRO
七月 '24
+294
在55个频道中
Get PRO
六月 '24
+498
在65个频道中
Get PRO
五月 '24
+572
在57个频道中
Get PRO
四月 '24
+374
在50个频道中
Get PRO
三月 '24
+578
在52个频道中
Get PRO
二月 '24
+493
在53个频道中
Get PRO
一月 '24
+536
在50个频道中
Get PRO
十二月 '23
+268
在33个频道中
Get PRO
十一月 '23
+335
在45个频道中
Get PRO
十月 '23
+305
在44个频道中
Get PRO
九月 '23
+308
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+123
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+311
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+348
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+237
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+308
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+276
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+179
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+326
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+273
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+404
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+187
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+183
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+222
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+286
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+298
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+322
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+258
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+235
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+134
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+151
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+150
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+130
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+379
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+325
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+288
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+471
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+313
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+504
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+564
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+363
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+127
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+359
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+7 682
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 九月+1
29 九月+4
28 九月+13
27 九月+4
26 九月+6
25 九月+3
24 九月+4
23 九月+4
22 九月+11
21 九月+5
20 九月+1
19 九月+4
18 九月0
17 九月+2
16 九月+10
15 九月+2
14 九月+1
13 九月0
12 九月0
11 九月+9
10 九月+2
09 九月+4
08 九月0
07 九月+4
06 九月+5
05 九月+9
04 九月+5
03 九月0
02 九月+4
01 九月0
频道帖子
💎 አስገራሚው የትዳር ጉዞ💎 ከኻዲም ሚስትነት…… እስከ ነብይ ልዕልትነት    ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳ በልጅነቱ ነበር ከእናቱ ተነጥቆ በመካ ገበያ በባርነት የተሸጠው። አላህ ለወሰነለት ቦታ ሊደርስ በባርነት የገዛችው አንጋፋዋ ሰሓብይ ኡሙል ሙእሚኒን ኸዲጃ ቢንት ሑወይሊድ ነበረች።   ኸድጃም ለረሱልﷺ በጉዳያቸው ላይ እንዲቆምና እንዲኻድማቸው ብላ በስጦታ መልክ አበረከተችላቸው።    በዚህ መልኩ ወደ ረሱልﷺ እጅ የደረሰው ዘይድ ነብዩﷺ በጣም ያቀርቡት፣ ይወዱትና ያከብሩት ነበር። በዚሁ ውዴታቸው ከባርነት ነፃ አውጥተው ነፃነቱን አወጁለት።    ዘይድ በረሱልﷺ እጅ ነፃ ከተባለ በኋላ ረሱልﷺ ሌላም ስጦታ ሊያበረክቱለት አሰቡ።    ወደ አክስታቸው አሚማ ቤት በማቅናት: «አክስቴ ሆይ ልጅሽ ዘይነብን ለማጨት ነው የመጣሁት» አሏት። የዘይነብ እናት በደስታ ጩቤ ልትረግጥ ደረሰች [ረሱልﷺ ልጇን የሚያጯት ለራሳቸው መስሏት]። አስከትለው «ዘይነብ የፈለኳት ግን ለራሴ አይደለም: ይልቁንስ ኻዲሜ ለነበረው ለዘይድ ነው» አሏት።   የረሱልﷺ አክስት አሚማ ወደ ልጇ በመሄድ: "ልጄ ሆይ! የአላህ መልእክተኛﷺ ሊያጩሽ መጥተዋል" አለቻት። ዘይነብም በሰማችው ነገር ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት [ረሱልﷺ የፈለጓት ለራሳቸው መስሏት]። አሚማ አስከትላ "ረሱልﷺ ያጩሽ ግን ለራሳቸው ሳይሆን ባሪያቸው ለነበረው ለዘይድ ነው" አለቻት።    ታላቋ ሰሓብይ ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ቀጥታ ወደ ረሱልﷺ በመሄድ;    "አንቱ የአላህ ነብይ ሆይ! እውነት ዘይድን ለእኔ ወደውልኛልን?? እኔ እንደሆንኩ ለራሴ አልወደውም፤ እርሶ ከወደዱልኝ ግን አገባዋለሁ" አለቻቸው። ረሱልﷺ :  «እንዴታ! እኔማ ወድጄልሻለሁ» አሏት። ቀጥታ ኒካሕ ታሰረላቸውና ዘይድና ዘይነብ ተጋቡ።    ሆኖም ግን የአላህ ውሳኔ ሆነና የዘይድና የዘይነብ ጋብቻ ብዙም መቆየት አልቻለም። በሁለታቸው አለመግባባት ጭቅጭቅ በዛ። ዘይድ ዘይነብን ፈትቶ እንዲለያዩ እንደሚፈልግ ለረሱልﷺ በተደጋጋሚ ቢነግራቸውም: እሳቸው ግን «አላህን ፈርተህ ሰብር አድርገህ ያዛት» እያሉ ይመክሩታል። በመጨረሻም ምንም ሳይስማሙ ቀርተው በሰላማዊ ፍቺ ተለያዩ። 📍በዚህ ጊዜ ነበር ተኣምሩ የተከሰተው፦ 📖{…فَلَمَّا قَضَى زَيْدٌ مِنْهَا وَطَرًا زَوَّجْنَاكَهَا ْ…}   {…ዘይድም ከእሷ ጉዳዩ በጨረሰ (በፈታት) ጊዜ እሷ ለአንተ ዳርንህ…}    ብሎ አላህ ከሰባት ሰማያት በላይ ቁርኣኑን አወረደው። በዚህም ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ የረሱልﷺ ባለቤት ሆና አረፈችው። ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ፍላጎቷ ያልነበረ ቢሆንም እንኳ ረሱልﷺ የወደዱላት ወዳ ትዕዛዛቸው በመቀበሏ ዱንያ ላይ ያገኘቻቸው ሦሥት ታላላቅ ስኬቶች 🥇ኛው, የረሱልﷺ ባለቤት ለመሆን በቃች 🥈ኛው, የምእመናን እናት ለመሆን በቃች 🥉ኛው, ለማንም ባልሆነለት መልኩ ኒካሕ ያሰረላት አባቷ ወይም አጎቷ ወይም ሌላ ሰው ሳይሆን; ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ነው ከታሪኩ የምንማረው ትልቁ ነገር;    አንድ ሰው ምንም እንኳ ስሜቱን ቢቃረንበትም የረሱልﷺ ትዕዛዝ ሁል ጊዜ ተፈፃሚ ማድረግ አለበት። ምክንያቱም፦    የዱንያም ይሁን የአኼራ ስኬት የሚገኘው የረሱልﷺ ትዕዛዝ በመከተል ብቻና ብቻ ነው።     /ከሸይኽ ዐብዱል ገንይ ሙሓደራ/   

2
✍ 👇 .
✍ 👇 .
1 352
3
▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ    አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ሙሀደራውን ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
1 126
4
🍺 ኸምር የጠጣበትን ሳይከፍል የሞተ ሰው የቂያማ ዕለት ለኸምር ሻጩ ሐቁን ይመልሳል ወይ⁉️ 🍺 ኸምር ሻጩንስ የቂያማ ይህንን አጀንዳ የመክፈት ድፍረት ይኖረዋል ወይ⁉️ ከቻላችሁ ዓሊም ጠይቃችሁ አሳውቁን
1 754
5
☝️ ኣሚን……… አብሮ ያጠጣን!! .
☝️ ኣሚን……… አብሮ ያጠጣን!! .
1 799
6
💥ሸይኽ ዐብዱል ገንይ በአንዋር💥       ✨ነገ ከፈጅር በኋላ✨ 💧ተጨባጩን በማየት ምን መናገር እንዳለባቸው አውቀው አድማጭና ቦታውን የሚመጥን ተግሳፅ በማስተላለፍ;    የሁሉም ልብ አንኳኩተው እንዴት ማስከፈት እንዳለባቸው አላህ አሳውቋቸዋልና ይለያሉ!! 🚩በዚህም የሁሉም ቀልብ መግዛት የቻሉት ሸይኽ  🗓ነገ ረቡዕ ከፈጅር ሰላት በኋላ በአላህ ፍቃድ ወደ አንዋር መስጂድ ያቀናሉ!! 🆓ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በመቀባበል……     ጠዋት አንዋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል ➡️ነገ ረቡዕ  ጠዋት ከፈጅር በኋላ ➡️አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ ➡️በአንዋር መስጂድ የሙሓደራ ፕሮግራም ያደርጋሉ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21097
1 050
7
✏️ ለሰው ልጆች ሁሉ ከጌታቸው የተላለፈ ትችትና ጥያቄ 📖{وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ فَفَسَقَ عَنْ أَمْرِ رَبِّهِ ۗ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِي وَهُمْ لَكُمْ عَدُوٌّ ۚ بِئْسَ لِلظَّالِمِينَ بَدَلًا}    {ለመላእክትም ለኣደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የሆነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ እብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከአጋንንት (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲሆኑ ከእኔ ሌላ ወዳጆች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ።} አላህ እንዲህ እያለ ነው፦     እናንተ የኣደም ልጆች ሆይ! አባታችሁ ኣደም ከሁሉም ፍጥረታት አክብሬ በእጄ ሰራሁት፤ ከዝያም ለተከበሩ መላኢካዎችና ለአጋንንቶች በአጠቃላይ ለኣደም አክብረው የከበሬታ ሱጁድ እንዲደፉለት አዘዝኳቸው፤ ሁሉም እሺ ብለውኝ ለኣደም ሲደፉለት እብሊስ ብቻ "ለኣደምማ አልደፋም" ብሎ ትዕዛዜን ተቃረነ። በዚህም ምክንያት እኔና እርሱ መሃል የዘላለም ጠላትነት ታወጀ። አንተ የኣደም ልጅ ሆይ!!……………     በዚህ መልኩ ለአንተ ሲባል: በአንተ ሰበብ ጠላት ለሆነኝ አካል እንዴት አንተ በጎን ሄደህ ትወዳጀዋለህ?? ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር ነው።    አንድ ንጉስ ቢኖርና ለዝያ ንጉስ ጠላት ቢኖረው: የንጉሱ ወዳጆች ሁሉ ለንጉሱ ጠላቶች ጠላት መሆን አለባቸው። ለንጉሱ ጠላቶች ወዳጅ ሆነው "ንጉስ ሆይ ወዳጅህ ነን" ቢሉት ማጭበርበር ነው የሚሆንባቸው። የኣደም ልጆችና የእብሊስ ጉዳይ ግን ከዚህም የከፋ ነው!! ምክንያቱም፦ 1ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላት በመሆኑ ብቻ የኣደም ልጆች ሸይጧንን የጌታቸው ጠላት ነውና ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!! 2ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላትነቱን ያወጀው አላህ {ለኣደም ስገዱ} ብሎ ባዘዘበት ጊዜ "ለኣደምማ አልሰግድም" በማለቱ ስለሆነ የጠላትነቱ ሰበብ ኣደም ነውና የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!! 3ኛ, ሸይጧን የአላህ ብቻ ሳይሆን ለኣደም ልጆችም ጠላት ነው። ለአንተ ጥፋት እንጂ ምንም መልካም የማይመኝልህ ጠላት ጠላት አድርጎ መያዝ የጤነኛ አስተሳሰብ መርህ ነው!!    የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው ለመያዝ የሚያስገድዱ እነዚህ ሁሉ ምክንያቶች ከመኖራቸው ጋ;    እነሱ ግን በጎን ከእብሊስ ጋ ተወዳጅተው ጌታቸውን ሲያምጹ……………     "ኧረ ለምን??? እንዴት????" በሚል ትችት አላህ እየጠየቃቸው ነው።
1 637
8
✏️ 👇
✏️ 👇
1 504
9
☝️ አብሮ ያቀማምጠን
☝️ አብሮ ያቀማምጠን
1 657
10
🔥 የማትሰግደዋ ከምታገባ የምትጠጣዋ ብታገባ……    ታላቁ ምሁር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦     አንድ ወንድ ያጫት ሴት የማትሰግድ እንደሆነች እያወቀ ከሚያገባት;    ያቺ ዝሙተኛዋ, ሌባዋ ወይም ኸምር የምትጠጣዋ ቢያገባ ይሻለዋል። ምክንያቱም፦    አጠቃላይ ዑለማዎች በተስማሙበት ሰላት የማትሰግድ የሆነችዋ ሴት ኸምር ከምትጠጣዋና ዝሙት ከምትሰራዋ ሴት የባሰች ሸረኛ ናት። [جامع المسائل (١٤٢/٤)] 🚫ልብ በሉ…………    ከማትሰግደዋ እነዚህ የምትፈፅመዋ ትሻላለች ሲባል የተጠቀሱ ወንጀሎችን ለማቅለል አይደለም። ነገር ግን ሰላት የማይሰግድ የሆነ ሰው ወንጀሉ ምን ያክል አፀያፊና የከፋ እንደሆነ ለመግለፅ ነው። ምክንያቱም ⬇️ ⬇️ ⬇️ 🔥ሰላት የማይሰግድ ሰው ካፊርነው🔥
1 795
11
🍴 ሳንራብ አንበላም… ጠግበንም አንበላም!! ስንወፍር ማለቴ ነው¡¡
1 707
12
🔥 ከወንጀል መጥፎ ፋናዎች አንዱ…………    ባሪያው አላህ ዘንድ ክብር እንዳይኖረው የተዋረደ እንዲሆን ያደርገዋል። ምክንያቱም፦    አላህ ዘንድ ክብር ያለው ሰው አላህ ይጠብቀዋል፤ አላህ የሚጠብቀው ሰው አላህን በሚያስቆጣ ተግባር ላይ ሊወድቅ አይተወውም‼️            /ኢማም ኢብኑል ቀይም/
1 786
13
✏️ ዱንያ ላይ ወንጀል ከመስራት ሐያእ የያዘው ሰው;     የቂያማ ዕለተ  አላህ እሱን ከመቅጣት ሐያእ ይዘዋል‼️ /ኢማም ኢብኑል ቀይም/
1 821
14
🔝 በቀድሞው ዘመን………… አንድ ምዕራባዊ እጮኛውን ማማለል ከፈለገ ፍቅሩን የሚገልፅላት የዐረብኛ ቃላት በመጠቀም ነበር። እሷም ዐረብኛውን ስትሰማለት በጣም የሰለጠነና ምሁር አድርጋ ታስበው ነበር። 🔽ዛሬ ላይ ግን………… አንድ ሙስሊም እጮኛ ምናምን ብሎ ቢጃጃል የእሷን ቀልብ ለመሳብ የሚጥረው የእንግሊዝኛ ቃላቶች በመጠቀም ነው። እሷም እንግሊዝኛ ሲያወራ ከሰማችው የሰለጠነና ምሁር ይመስላታል። 💱ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት፦   ሙስሊሞች እስልምናን ከመማር ርቀው እስልምናን መላበስ የበታችነት እየመሰላቸው ምዕራባዊያንን እንደ ሞዴል በመያዛቸው ነው። /አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/ ⬇️⬇️⬇️
1 939
15
🔼 ሙስሊሞች አስልምናን በሚኖሩበት ዘመን:    የትኛውም ዘፋኝ ወደ ሙስሊሞች ግዛት መግባት አይፈቀድለትም ነበር፤ 🔽አሁን ላይ ግን,    አንድ ዘፋኝ ይመጣል ቢባል ከአዳራሹ አልፎ መንገዱን አጨናንቀው የሚሞሉት ሙስሊሞች ናቸው‼️ /አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ/
2 182
16
💡 መብራት ሲጠፋ ተበሳጭተን; የጎረቤታችንም እንደጠፋ ስናውቅ የምንረጋጋ……… 🚩ድንቅ የክፋት አምባሰደሮች ነን እኮ
2 286
17
✏️ የዛሬው ነሲሀማ እንተናን ነው የሚመለከተው!! ከብዙ ነሲሀዎች እንዳንጠቀም የሚያደርገን ምክንያት፦    ሸይኹም ይሁን ኡስታዙ ከሆነ ሙኻለፋ: ከሆነ ወንጀል ሲያስጠነቅቅ "ኢንሻ አላህ ማስተካከል አለብኝ" ብለን ራሳችን ከማከም ይልቅ……… "ይህማ እንትናን ነው የሚመለከተው" ብለን ነሲሀዎቹ … ……… ከሰሩት ወንጀል ይመለሱ አይመለሱ ለማናውቅ እንትናዎች እያከፋፈልን በወንጀል ደክርታ በገፍላ የጀዘበችዋ ነፍሳችን ረስተን እንወጣለን።    ስለ ወንጀል ሲወራ =>ሱስ የሚጠቀመው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ተሸቡህ ሲወራ =>ኳስ የሚደግፈው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ማጭበርበር ሲወራ =>ነጋዴው ጎረቤትህ እያሰብክ፤ ስለ ምናምን ሲወራ =>እነ እንትና እያሰብክ "እንትናን ነው የሚመለከተው" ለማለት ከሆነ;    ሲጀመር ሙሓደራው መምጣት የነበረባቸው እነ "እንትና" እንጂ አንተ አልነበርክም!!    የምትሰማው ሙሓደራ ሁሉ "እንትና" የሚመለከት ከሆነ;    አንተን የሚመለከት ነሲሀ የለምና ሙሓደራ መግባት ይቅርብህ!! ምን እዚ ተናግረው ያናግራሉ
2 458
18
💥 🔝በአላህ ቤት ውስጥ 🔝ከአላህ ባሮች ጋ ተቀማምጠህ 🔝በአላህ መላኢካዎች ተከበህ 🔝የአላህ ንግግር መማማር    ከዚህ የተሻለ የሙስሊም ምኞት ምንም የለም‼️   /ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ መስጂድ አስ_ሱናህ//
2 354
19
✏️ የሰው ልጅ ሕይወት በድክመትና በጥንካሬ መሃል እንደሚቀያየረው ሁላ; የዳዕዋ እንቅስቃሴም እንዲሁ ድክመትና ጥንካሬ ይፈራረቅበታል። ሲደክምና ሲጠነክር የሚበጀውን መንገድ ይዞ ለማስኬድ ከዕውቀት በ
✏️ የሰው ልጅ ሕይወት በድክመትና በጥንካሬ መሃል እንደሚቀያየረው ሁላ;     የዳዕዋ እንቅስቃሴም እንዲሁ ድክመትና ጥንካሬ ይፈራረቅበታል።     ሲደክምና ሲጠነክር የሚበጀውን መንገድ ይዞ ለማስኬድ ከዕውቀት በተጨማሪ ነገሮች የማየት ብስለት ይጠይቃል!!        /አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/
2 430
20
▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️ 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
1 389
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 - Telegram 频道 @hamdquante 的统计与分析