cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

نمایش بیشتر
Advertising posts
10 752مشترکین
+624 ساعت
+227 روز
+26830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
Media files
2815Loading...
02
✍      ሰላተል ጀናዛ!! إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً እነሆ በዛሬው ዕለት (ሰኞ)     የኡስታዝ አቡ ቀታዳ ኣና የወንድሞቹ አያት  አላህ ይዘንላቸውና ወደ አኼራ ሄደዋል። በመሆኑም…………    ነገ ማለትም ማክሰኞ ከዙሁር በኋላ መርከዝ ተሰግዶባቸው ኦግሮ ሸኸ የገበየ አዘር መቅበራ  የሚሸኙ ይሆናል። ስለሆነም…………     መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ እንድትሸኙ ወንድማዊ ጥሪያችን እናስተላልፋለን። አላህ ማረፊያቸው የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። ለህክምና በወጡበት ስለሞቱ ጀናዛው እስኪደርስ ትደርሳላችሁ  መገኘታችሁ አጅርም ደዕዋም .... መሆኑን አትርሱ ። መርከዝ አስ ሱናህ https://t.me/merkezassunnah/10471
6532Loading...
03
✍    ወደ አላህ የሚጣራ አስመስሎ ወደ ራሱ የሚጣራ ዳዒ ምልክቶቹ!!   አንድ ዳዒ ውጫዊ ገፅታው ሲታይ የሱና የዒልም የዲን ሰው ይሆናል። ወደ አላህ የሚጣራም ያስመስላል። ሐቂቃው ግን ወደ ራሱ ወደ ማንነቱ ነው የሚጣራው። ይህ በሽታ ያለበት ሰው ከሚታወቅባቸው ባህሪዎቹ……… 1ኛ,  በብዛት እንዲወደስ ይወዳል: ካልተወደሰ ይቆጣል። 2ኛ, ከእሱ ውጪ ሌላ ሰው እንዲወሳ አይፈልግም። ቢወሳ እንኳ በፊቱ መቀያየር ይታወቅበታል። 3, በእሱ በኩል ቢሆን እንጂ ኸይር እንዲከሰት ኸይር እንዲስፋፋ አይፈልግም። ተስፋፍቶ ቢያይ እንኳ ዱንያን ይቀውጣታል። 4ኛ, ከእሱ ውጪ ያሉ ሰዎች ደካማ እና ተራ እንደሆኑ ማስገንዘብ ይፈልጋል; እሱ ባይኖር እንኳ የእሱ ቦታ እንዲሸፍኑ የሚፈልገው ከእሱ ያነሱ ሰዎችን ነው። "እከሌ እኮ ከእሱ ይሻላል" እንዳይባል። 5ኛ, ሁሌም ልታይ ልታይ ማለት እና ከፊት መሆን ይወዳል። (የማይክ እና የመድረክ አፍቃሪ) ይሆናል። ሁሉም ስራው ሰው እንዲያውቅለት ይፈልጋል።      ታላቁ መካሪ       ሸይኽ አቡ ፈድል ሑሰይን አል_ሰሏሒ https://t.me/hamdquante
1 15915Loading...
04
✍ ዱንያ ላይ የምትለፋው ድካም እና የምታደርገው ኢንቨስት; የራስህ ባልሆነ በሰው መሬት ላይ እንደመገንባት እና ወጪ እንደማድረግ ነው። ምክንያቱም፦ የዱንያ ሕይወት መች ትተኸው እንደምትሄድ የማታውቀው ሀገር ሲሆን; እርግጠኛ የምትሆንበት የአንተው ሀገር አኼራ ነው!! /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ/ https://t.me/hamdquante
1 74818Loading...
05
✍ ለአላህ ብሎ መዋደድ ያለው ምንዳ ትልቀቱ ዐይተህ ልትገረም ትችላለህ; የሰዎች ሁኔታ ተመልክተህ ለአላህ ብለው የሚዋደዱት በጣም ጥቂቶች እንደሆኑ ስትመለከት ሚስጥሩ ይገባሃል!! /አቡ ቀታዳ ከኢማሙ ሸውካኒ/ https://t.me/hamdquante
1 68410Loading...
06
✍      ንጉሶቹ የሚወረወሩበት ጫካ!! ልብ ላለው ልብ የሚነካ ታሪክ   አንዲት ጉደኛ ሀገር አለች። በዚች ሀገር ውስጥ ከሚደረጉ አስገራሚ ነገሮች አንዱ፦ በሀገሪቷ ላይ የሚነግሰው የትኛውም ንጉስ መንገስና መምራት የሚችለው እስከ ተገደበለት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው። ልክ ያንን ጊዜ ሲጨርስ በሀገሪቷ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ወደ ለንጉሶች መጣያ የተዘጋጀ ጫካ ይወሰድና ይጣላል።    ጫካው የሚገኘው ከሀገሪቷ ራቅ ያለ ቦታ በመሆኑ የሀገሪቷ ህዝቦች ስለ ጫካው ብዙም ጠንቅቀው አያውቁም። ብቻ ግን የንጉሱ ጊዜ ሲያበቃ ለዚህ ተግባር የተመደቡ ሰዎች ወስደው ጥለዉት ይመለሳሉ።   ንጉሱ ከዝያ በኋላ ተመልሶ አይመጣም። በምን ሁኔታ እንደ ሚኖር? በምን ሁኔታ እንደ ሚሞት የሚታወቅ ነገር የለም።   ንጉሱም ምንም እንኳ በንግስናው ዘመን የፈለገውን ማድረግ የመቻል መብት ቢኖረውም ጫካውን የሚያየው ግን ተወስዶ በሚጣልበት ቀን ነው።   ነገሩ በዚህ መልኩ እየሄደ ሳለ በሀገሪቷ ላይ ተራው ይደርሰውና አንድ ንጉስ ይነግሳል።   ይህ ንጉስ በጣም አዋቂና በሳል ስለ ነበር በስልጣን ዘመኑ እንደ ፈለገ ተመቻችቶ በመጨረሻም በማያውቀው ጫካ መጣል አልፈለገም።      "ታድያ ምን አደረገ❓"    ከዕለታት አንድ ቀን አገልጋዮቹን በማስከተል ንጉሶች የሚጣሉበት ጫካ ምን ዐይነት እንደ ሆነ እንየው ብሏቸው ይሄዳሉ። [በንግስና ዘመኑ የፈለገውን ማድረግ ስለ ሚፈቀድለት] ወደ ጫካው ሄደው ሲያዩ; ጫካው፦   በአስፈሪ አራዊቶች የተሞላ፣    እሾሃማ እና የሚያቆስሉ ዛፎች የበዙበት፣ አየሩ በመጥፎ ጠረን የተበከለ እና   በአጠቃላይ በጣም የሚያስፈራ ጫካ ሆኖ አገኙት።    በዚህ ጊዜ ይህ አስተዋዩ ንጉስ ነገ ወደዚህ ጫካ ከመጣሉ በፊት የቤት ስራውን መስራት ጀመረ። በስልጣኑ ከሚያገኘው ገቢ አብዛኛውን ወደዚህ ጫካ ወጪ በማድረግ ጫካው እንዲመነጠር፣    አስፈሪ አውሬዎቹ እንዲታደኑ፣      እሾሃማ ዛፎች እንዲወገዱ፣        ማራኪና ጥሩ ማዕዛ ያላቸው ተክሎች እንዲተከሉ በማድረግ ያ አስፈሪ የነበረው ጫካ ወደ ውብ መናፈሻነት ቀየረው።   የማይደርስ የለምና የንግስና ማብቂያ ቀኑ ደርሶ ወደ ጫካው ሲጣልም እንደ ቀደምት ነገስታቶች ስቃይና እንግልት ሳይሆን ውብና ማራኪ የሆነ ህይወት መኖር ጀመረ። ♻️እዚህ ጋ ቆም በልና ታሪኩን በምናብህ ቃኘው!! ናልኝማ ወዳጄ👇 እስከ አሁን ታሪኳን የነገርኩህ ሀገር፦ 👉የምስራቅ አውሮፓዋ …… ሀገር አይደለችም። እስከ አሁን ታሪኩን የነገርኩህ ንጉስ፦ 👉ከላይ የተጠቀሰቿ ሀገር ንጉስም አይደለም። ሀገሪቷ………     ያለንባት ዱንያ ናት። ንጉሶቹ………     እኔና አንተ ነን። ንግስናው………    የዱንያ ሕይወት ነው። ንግስናችን (ሕይወታችን) ሲያልቅ የምንጣልበት ጫካ………     ቀብራችን ነው። ንጉሶቹ ወስደው የሚጥሉት………      ቀባሪዎቻችን ናቸው። ጫካው ውስጥ ያሉ አስፈሪዎች………   የቀብር ውስጥ ጠያቂዎች ናቸው። ንጉሱ ወደ ጫካው ግንባታ ወጪ ያደረገው………   መልካም ስራው ነው። ♻️ጥያቄው👇 በዱንያ ሕይወታችን (ንግስናችን)፦ 💫አስፈሪው ቀብራችን እየገነባንና እያስዋብን ነን?? ወይንስ………… 💫በአስፈሪው ቀብር ተወስደን እስከ ምንጣል ቸላ ብለነዋል??     🤲ረሕማከ ረበና🤲 https://t.me/hamdquante
2 27252Loading...
07
✍ ከሰዎች ሁሉ ጠንካራው ማለት፦ በላህ ላይ የጠነከረ ተወኩል ያለው ነው!! 📖{وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ} {በአላህ ላይ የተመካ እሱ በቂው ነው።} https://t.me/hamdquante
1 96612Loading...
08
🇪🇹 የሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ብዙ ነገር እንድንለማመድ ረድቶናል እንጂ በዚህ ፅሁፍ ብዙ ወገኖች ሊቀየሩብን ይችሉ ነበር።
2 0783Loading...
09
🚫     ማንበብ ክልክል ነው!!    "እንዴት አበድክ?" ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው ምክንያት ነው………   እንደ ሁልጊዜው ከውዴ ጋ በቪዲዮ ኮል አወራን። ለ15 ደቂቃ ያህል ካወራን በኋላ "አንዴ ውሀ ጠጥቼ ልምጣ" ብላኝ ስልኩን ሳይዘጋ አስቀምጣው ሄደች። ስልኬ ላይ አፍጥጬ እሷን በመጠባበቅ ላይ ሳለሁ ታናሽ እህቷ መጥታ ያልተዘጋውን ስልክ ይዛ በፈገግታ እጇን እያወዛወዘች የምልክት ሰላምታ ሰጥታኝ ሄደች።   ከአፍታ ቆይታ በኋላ ወዳጄ መጥታ "ይቅርታ ቆየውብህ ኣ ደበረህ?" ስትለኝ   "ኧረ ችግር የለውም! ታናሽ እህትሽ መጥታ እያጫወተችኝ ነበር።" አልኳት።   በጣም ተቆጥታ…… "አንተ! ምን ዐይነት ቀልድ ነው ምትቃለደው? ከሞተች ስንት ጊዜ የሆናት እህቴ ነው እህትሽ ምናምን ምትለኝ?" ብላኝ ያለ ምንም ስንብት ስልኩን ጆሮዬ ላይ ቀረቀረችው።    በሆነው ነገር ቅስሜ ተሰብሮ ግራም ተጋብቼ ወደ ቤቷ አቀናሁ። ወደ ሰፈራቸው ደርሼ ከቤታቸው በራፍ ተጠግቼ በስስት አንኳኳሁኝ።   እናቷ በዝግታ መጥተው የግቢውን በር ከፈቱኝ። "አቤት ልጄ?" አሉኝ። የተለመደው ሰላምታዬ ካቀረብኩኝ በኋላ ልጃቸውን ማግኘት እችል እንድሆነ ጠየኳቸው።   "ተው እንጂ ልጄ! ስለ የትኛዋ ልጄ ነው ምትጠይቀኝ? ሁለቱም ልጆቼ በመኪና አደጋ ካጣዃቸው እኮ ዐመታት ተቆጥረዋል።" አሉኝ።    በዚህ ጊዜ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም። እየተንገዳገድኩ እንደ ምንም ከመንገዱ ዳር ደረስኩኝና ድንጋይ ላይ ቆዝሜ ተቀመጥኩኝ።    በሀዘን እና በትካዜ የተቀመጥኩት አቀማመጥ ዐይተው የታዘቡኝ አንድ የሰፈሩ አባት ተጠግተው ያዋሩኝ ጀመር። እኔም ከሌላ ሰፈር ሰው ለማግኘት እንደ መጣሁ እና ያንን ሰው ማግኘት እንዳልቻልኩ: ቲንሽ ውዝግብ ውስጥ እንደገባሁም አጫወትኳቸው። የምፈልገው ሰው ቤት ሲጠይቁኝ እዛው አካባቢ ስለነበርኩ በምልክት ወደ ግቢው አሳየዃቸው። እሳቸውም…………    የዚህ ቤት ሰዎች  በሚያሳዝን ሁኔታ ከሁለት ዐመታት በፊት በመኪና አደጋ ሁላቸውም እንደሞቱ እና አሁን ላይ ግቢው እንደተዘጋና ማንም እንደ ማይኖርበት ነገሩኝ። የእኔ እብደት የጀመረው እዚህ ጋ ነው።" ይላል   በቀኝ እጁ ገራባ ታቅፎ, በግራ እጁ የሞባይል ከቨር እንደ ሞባይ ይዞ መንገድ ዳር ተቀምጦ, ሴቶች ሲያይ የሚበረግግ እብድ ካያችሁ የታሪኩ ባለቤት እሱ ነው። አብሮነታችሁ አይለየን👇👇👇 https://t.me/hamdquante
2 27041Loading...
10
🚫     ማንበብ ክልክል ነው!!    "እንዴት አበድክ?" ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው ምክንያት ነው………   እንደ ሁልጊዜው ከውዴ ጋ በቪዲዮ ኮል አወራን። ለ15 ደቂቃ ያህል ካወራን በኋላ "አንዴ ውሀ ጠጥቼ ልምጣ" ብላኝ ስልኩን ሳይዘጋ አስቀምጣው ሄደች። ስልኬ ላይ አፍጥጬ እሷን በመጠባበቅ ላይ ሳለሁ ታናሽ እህቷ መጥታ ያልተዘጋውን ስልክ ይዛ በፈገግታ እጇን እያወዛወዘች የምልክት ሰላምታ ሰጥታኝ ሄደች።   ከአፍታ ቆይታ በኋላ ወዳጄ መጥታ "ይቅርታ ቆየውብህ ኣ ደበረህ?" ስትለኝ   "ኧረ ችግር የለውም! ታናሽ እህትሽ መጥታ እያጫወተችኝ ነበር።" አልኳት።   በጣም ተቆጥታ…… "አንተ! ምን ዐይነት ቀልድ ነው ምትቃለደው? ከሞተች ስንት ጊዜ የሆነች እህቴ ነው እህትሽ ምናምን እያልክ የምትቀልደው?" ብላኝ ያለ ምንም ስንብት ስልኩን ጆሮዬ ላይ ቀረቀረችው።    በሆነው ነገር በጣም ተሰምቶኝ ግራም ተጋብቼ ወደ ቤቷ አቀናሁ። ወደ ሰፈራቸው ደርሼ ከቤታቸው በራፍ ተጠግቼ በስስት አንኳኳሁኝ።   እናቷ በዝግታ መጥተው የግቢውን በር ከፈቱኝ። "አቤት ልጄ?" አሉኝ። የተለመደው ሰላምታዬ ካቀረብኩኝ በኋላ ልጃቸውን ማግኘት እችል እንድሆነ ጠየኳቸው።   "ተው እንጂ ልጄ! ስለ የትኛዋ ልጄ ነው ምትጠይቀኝ? ሁለቱም ልጆቼ በመኪና አደጋ ካጣዃቸው እኮ ዐመታት ተቆጥረዋል።" አሉኝ።    በዚህ ጊዜ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም። እየተንገዳገድኩ እንደ ምንም ከመንገዱ ዳር ደረስኩኝና ድንጋይ ላይ ቆዝሜ ተቀመጥኩኝ።    በሀዘን እና በትካዜ የተቀመጥኩት አቀማመጥ ዐይተው የታዘቡኝ አንድ የሰፈሩ አባት ተጠግተው ያዋሩኝ ጀመር። እኔም ከሌላ ሰፈር ሰው ለማግኘት እንደ መጣሁ እና ያንን ሰው ማግኘት እንዳልቻልኩ: ቲንሽ ውዝግብ ውስጥ እንደገባሁም አጫወትኳቸው። የምፈልገው ሰው ቤት ሲጠይቁኝ እዛው አካባቢ ስለነበርኩ በምልክት ወደ ግቢው አሳየዃቸው። እሳቸውም…………    የዚህ ቤት ሰዎች  በሚያሳዝን ሁኔታ ከሁለት ዐመታት በፊት በመኪና አደጋ ሁላቸውም እንደሞቱ እና አሁን ላይ ግቢው እንደተዘጋና ማንም እንደ ማይኖርበት ነገሩኝ። የእኔ እብደት የጀመረው እዚህ ጋ ነው።" ይላል   በቀኝ እጁ ገራባ ታቅፎ, በግራ እጁ የሞባይል ከቨር እንደ ሞባይ ይዞ መንገድ ዳር ተቀምጦ, ሴቶች ሲያይ የሚበረግግ እብድ ካያችሁ የታሪኩ ባለቤት እሱ ነው። አብሮነታችሁ አይለየን👇👇👇 https://t.me/hamdquante
10Loading...
11
⭕️ አስቸኳይ ለሴቶች‼️ 💥 የሴቶች ሙሓደራ በሁሉም መስጂዶች ሴቶች በሴቶች የሚደረግ ይሆናል‼️ 💥 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም‼ 🚦 አዲስ አበባ በሚገኙ መሳጂዶች። ✍🏿 1ኛ:- 🛣️ ዐለም ባንክ ስልጤ ሰፈር               🕌መስጂደል ፉርቃን፣ ✍🏿 2ኛ:- 🛣️ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር               🕌መስጂደል ሱናህ፣ ✍🏿 3ኛ:- 🛣️ ፉሪ ከፍፁም ሆቴል ፊት ለፊት              🕌መስጂደል ኑር ✍🏿 4 ኛ:- 🛣️ ዳለቲ ሰለፍይ ሰፈር 🕌 መስጂድ አል-ረሕማን ✍🏿 5 ኛ:- 🛣️  ዳለቲ ከሺ ብሬ ሱቅ ገባ ብሎ 🕌 መስጂድል ፈላህ እና ✍🏿 6ኛ:- 🛣️  ፉሪ ዳር ፉር ወደ ባቡር ጣቢያ መሄጃ ሐጂ እሪልስቴት መንደር 🕌 አቡ በከር ሲዲቅ መስጂድ ናቸው።   🗓️ እሁድ ሚያዝያ 20 / 2016E.C 🗓️ 📮 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል። 💥 ሁሉም እህቶች ከነዚ ከጠቀሱት ውስጥ  በሚቀርባቸው መስጂድ ተገኝተው እንዲሳተፉ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️ ⛔ ማሳሰቢያ ⤵️⤵️ 👜 ፕሮግራሙ የሴቶች ፕሮግራም ነው የወንዶች ደግሞ እንደ ተለመደው አንዋር መስጂድ ይደረጋል። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
1 7182Loading...
12
✍ የምንፈልገው ሁሉ አላደረጉልንም ሊሆን ይችላል; ግን ደግሞ……… ማድረግ የሚችሉትን ሁሉ አድርገውልናል!! https://t.me/hamdquante
2 10312Loading...
13
✍ አስተማሪው ወደ ክፍል ገብቶ ለተማሪዎቹ የተለመደው ሰላምታ ካቀረበ በኋላ; "የዚህ ክፍል ተማሪዎች ግማሾቻችሁ ጎበዞች ናችሁ።" አላቸው። ሁሉም ፈገግ አሉ። ሌላ አስተማሪ እዚሁ ክፍል በሌላ ክፍለጊዜ ገብቶ የተለመደው ሰላምታው ካቀረበ በኋላ;   "የዚህ ክፍል ተማሪዎች ግማሾቻችሁ ሰነፎች ናችሁ።" አላቸው። ሁሉም ተኮሳተሩ ደበራቸው። ሸየሁለቱም አስተማሪዎች ዐረፍተነገር አንድ ነው። የቃላት አመራረጥ ግን የተማሪዎቹ ሁኔታ እንዲቀያየር አድርጎታል። ዕውቀት ብቻ ሳይሆን ጥበብም ወሳኝ እንደሆነ ገብቶሃል ኣ?? https://t.me/hamdquante
2 16020Loading...
14
✍ "አንድ ሰው ነው ባህር ውስጥ ስባሪ ጣውላ ላይ ተንሳፎ 🤲ያ…ረብ ያ…ረብ🤲 እያለ ይለምነዋል: ያድነው ዘንድ እየከጀለ ለአማኝ ከዚህ የተሻለ ምሳሌ አላገኘሁለትም።" https://t.me/hamdquante
2 25510Loading...
15
✍      በኡሑድ ዘመቻ ሙስሊሞች ላይ የደረሰው ከደረሰ በኋላ: አቡ ሱፍያን እንዲህ ሲል ተጣራ ከእናንተ ጋ ሙሐመድ አለ ወይ?    ከእናንተ ጋ አቡ በክር አለ ወይ?         ከእናንተ ጋ ዑመር አለ ወይ? አለ።    ነብዩﷺ ሲዋጉ የነበሩ ሙሽሪኮች እንኳ ደረጃቸው በዚህ መልኩ መሆኑ ያውቁ ነበር!! 1ኛ, ነብዩ ሙሐመድ     ከዝያ አቡ በክር   ቀጥሎ ዑመር https://t.me/hamdquante
2 2944Loading...
16
✍      ቀን ላይ ካላመፅከው ለይል ላይ እንድትቆም ይወፍቅሃል።      /ኢብራሂም ኢብኑ አድኸም/ https://t.me/hamdquante
2 23714Loading...
17
👆 መላሹ ከላይ ተያይዟል!! 1ኛው, ሱረቱል በቀራ ላይ የተጠቀሰው አህያ 2ኛው, የሷሊሕ ግመል 3ኛው, የሱለይማን ሁድሁድ 4ኛው, በአደም ልጆች ታሪክ ቁራ 5ኛው, በዩሱፍ ታሪክ ተኩላ 6ኛው, የአስሀቡል ካህፍ ውሻ 7ኛው, በሙሳ እና ፊርዐውን ታሪክ እባብ 8ኛው, በሙሳ እና ኸድር ታሪክ ዐሳ 9ኛው, የአብረሀ ዝሆን 10ኛው, የበኑ ኢስራኢሎቹ ላም https://t.me/hamdquante
5492Loading...
18
👍 እጅግ በጣም ደስ የሚል ተሳትፎ ነበር። ሁሉንም መልሶ ሁለት የጎደለው, ሁሉንም መልሶ አንዱ የተሳሳተ, የተመሳሰለበት, ቲንሽ ብቻ የሳተ,,,, ብቻ ብዙ አሪፍ አሪፍ ሙከራዎች ነበሩ። የሚገርመው ግን እስካሁን ከተሳተፉት በትክክል አስሩንም የመለሰው አንድ ሰው ብቻ ነው። ካርዱ ይላክለትና መቀበሉን ስናረጋግጥ ይለቀቃል። 🤝በያላችሁበት ምችት ያለ ውሎ ይሁንላችሁ!! የመመለሻ ጊዜው ስላበቃ ኮሜንት ቦክሱ ተከፍቷል👇
2 1601Loading...
19
✍ ውጤቱ ተከፍቶ ይታይና አሸናፊው ይሸለማል!!
2 1590Loading...
20
✍ ትልቁ ኪሳራ ማለት፦ ጠዋት ለሪዝቅህ እየተነሳህ; ፈጅር ላይ ለራዚቅህ መነሳት ካቃተህ ነው። https://t.me/hamdquante
2 28615Loading...
21
✍     «ደስታ»ን መንገድ ላይ አግኝተዋት "ማረፊያሽ የት ነው?" ሲሏት "እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው።" አለች። https://t.me/hamdquante
2 31418Loading...
22
✍      ይመልሱ ይሸለሙ!!    አላህ በቁርኣን ውስጥ የተለያዩ እንስሳዎች እና አእዋፍቶች ጠቅሷል። ከእነዚህ ከተጠቀሱት ውስጥ ለምሳሌ፦ 1ኛ, አላህ ገድሎት መልሶ ሕያው ያደረገው፣ 2ኛ, ሰዎች በግፍ የገደሉት፣ 3ኛ, ተናጋሪ የሆነ አእዋፍ፣ 4ኛ, ወንድሙን የቀበረ አእዋፍ፣ 5ኛ, ባልሰራው ነገር የተወነጀለ፣ 6ኛ, ከባልደረቦቹ ጋ የተኛ፣ 7ኛ, ከደጋሚዎች ጋ በሚደረግ ፍልሚያ የተሳተፈ፣ 8ኛ, በአላህ ትዕዛዝ ነብይ ያሰረው፣ 9ኛ, ከአላህ ፍራቻ የባለቤቱን ትዕዛዝ ከመፈፀም አሻፈረኝ ያለ እና 10ኛ, ዘርዘር እና ጠለቅ ባለ ገለፃ የተገለፀ   እንስሳዎች ይገኙበታል።     የእነዚህ እንስሳዎች የስም ዝርዝር (ከተቻለ) ከነ ማስረጃው ከላይ በተቀመጠው ተራ ቁጥር መሰረት ጥቀሱ።   ከነ ማስረጃው ቀድሞ ለጠቀሰ ሰው ሽልማቱ ይበረከታል። መልስ መላክ የሚቻለው ከስር ባለው ቦት ብቻ ነው።       👇   👇   👇   👇   👇 @hamdquante_bot
2 44168Loading...
23
ጥያቄው ሊለቀቅ ነው👇👇👇
2 1484Loading...
24
💸    እንደ ስስታም የከሰረ ማን የለም!! ዱንያ ላይ በመሰብሰቡ ይደክማል; አኼራ ላይ በመከልከሉ ይጠየቃል። የደሀ አኗኗር ይኖራል; የሀብታም ጥያቄ ይጠየቃለ ።     [ኢማም ሐሰኑል በስሪ] https://t.me/hamdquante
2 33413Loading...
25
✍ ከድሮው ጃሂሊየ የዘንድሮው ከፋ!! እነዝያ አበቶቻቸው ነበር የሚከተሉት; እነዚህ ግን ጠላቶቻቸው ነው የሚከተሉት። https://t.me/hamdquante
2 2017Loading...
26
✍ ከወንዶቹ ቅናት እስካልጠፋ ድረስ; ሴቶቹ ጥቡቅ ከመሆን አይወገዱም!! https://t.me/hamdquante
2 2017Loading...
27
✍      መገንዘብ ለሚችል………… "አኼራ እንዳለብህ እያመንክ የማትዘጋጅላት ከሆንክ: ይህ ትልቅ የሆነ ቂልነትህ ነው ሚያሳየው።   አንተ እኮ "ሁለት በአንድ ሽጥ" ብትባል እሺ ብለህ አትስማማም። ታዲያ…………   ማብቂያ የሌለው አኼራ እንዴት በጥቂት የዱንያ ቀናቶች ትሸጠዋለህ??"     /إمام ابن تيمية     في شرح العقيدة الأصفهانية ص١٦٧/ https://t.me/hamdquante
2 2848Loading...
28
👆 👇 እንግዲያውስ በእናንተው አሳማኝ ምክንያት መሰረት ካርዱ የሚለቀቀው ማታ ከምሽቱ ⌚️3:35 ላይ ይሆናል። ከተቻለ ጥያቄ አዘጋጅተን ለመላሽ ይሸለማል: ካልሆነም ቁጥሩ ይለቀቅና ቀድሞ ለሞላ ይሆናል።
2 2920Loading...
29
✍ ክቡራን እና ክቡራት ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት የተከበረው የጁሙዐ ሰላምታችን እያቀረብን: ዕለቱ ጁሙዐ (ዒድ) እንደ መሆኑ ለቤተሰቦቻችን የካርድ ስጦታ አዘጋጅተናል። በአላህ ፍቃድ ልክ ከቀኑ ⌚️10:35 ሲሆን የካርዱ ቁጥር በዚሁ ቻናል ይለቀቃል። የቀደመ የስጦታው ባለቤት ይሆናል!! 👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/hamdquante
2 3773Loading...
30
✍      አላህ ይህንን ዲን ወደ ሰማያት እና ወደ ምድር አደራ አድርጎ ሲያወርደው "አንችልም" ብለው መለሱ። "ጌታችን ሆይ! እያዘዝከን ከሆነ ትዕዛዝህ ከመቀበል ቅሮት የለንም: እያማረጥከን ከሆነ ግን አደራው ሳታሸክመን በነፃነት መኖር እንመርጣለን።" ብለው መለሱ። የሰው ልጅ ግን…………    ባለበት አላዋቂነት እና በዳይነት ምክንያት ይህ ከባድ አደራ ለመሸከም ተቀበለ።    አብዛኞቹ ሰዎች በሸክሙ ክብደት እና በአጋዥ እጥረት ምክንያት ይህንን አደራ ከጀርባቸው ላይ አሽቀንጥረው ጣሉት። የተፈጠሩለት ዐላማ; የፈጠራቸው አካል ፍላጎት ቸላ ብለው ልክ እንደ ዱዳ እንስሳ መኖር መረጡ። ወደዚች ሀገር የተመጡት: ወደ መዘውተሪያዋ ሀገር እንዲዘዋወሩ ብቻ ነበር። ሆኖም: በዚች የመሸጋገሪያ ሀገር ያለው የጊዜ ፍጥነት እና ስለ ሚሄዱበት የመዘውተሪያ ሀገር ማሰብ ተሳናቸው። : : : : እጅግ በጣም የሚገርመው…………    እያንዳንዱ እስትንፋሱ አንዴ ከሄደ ድጋሚ አይመለስም። የቀንና የሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ከሁልጊዜውም በላይ ፈጥኖ እየተቃያየረ ነው። ወዴት እየተወሰደ: ወዴት እየተቻኮለ እንደሆነ እንኳ ቆም ብሎ አያስተውልም። የሞት ሽታ በተጣደው ጊዜ እንኳ ስለ አካሉ መያዝ እና ስላላሳካው ምኞቱ እንጂ ስላባከነው ዘመኑም ይሁን ለሚሄድበት ሀገር ስላልያዘው ስንቁ አይጨነቅም። : : : :   ስለ ተፈጠረለት አላማ አንዲት ነገር ብልጭ ቢልለት ራሱ…………   "አላህ ይቅር ባይ ነው" ብሎ ይደገፋል። "አላህ መሀሪ እና ይቅር ባይ እንደሆነ ነግሮናል" ይላል። 👌አላህ ቅጣቱ ከባድ እና አሳማሚ መሆኑ እንዳልነገረን ይሆናል።         /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ https://t.me/hamdquante
2 65122Loading...
31
✍ አላህ ይህንን ዲን ወደ ሰማይ እና ወደ ምድር አደራ አድርጎ ሲያወርደው "አንችልም" ብለው መለሱ። "ጌታችን ሆይ! እያዘዝከን ከሆነ ትዕዛዝህ ከመቀበል ቅሮት የለንም: እያማረጥከን ከሆነ ግን አደራው ሳታሸክመን በነፃነት መኖር እንመርጣለን።" ብለው መለሱ። የሰው ልጅ ግን………… ባለበት አላዋቂነት እና በዳይነት ምክንያት ይህ ከባድ አደራ ለመሸከም ተቀበለ። አብዛኞቹ ሰዎች በሸክሙ ክብደት እና በአጋዥ እጥረት ምክንያት ይህንን አደራ ከጀርባቸው ላይ አሽቀንጥረው ጣሉት። የተፈጠሩለት ዐላማ; የፈጠራቸው አካል ፍላጎት ቸላ ብለው ልክ እንደ ዱዳ እንስሳ መኖር መረጡ። ወደዚች ሀገር የተመጡት: ወደ መዘውተሪያዋ ሀገር እንዲዘዋወሩ ብቻ ነበር። ሆኖም: በዚች የመሸጋገሪያ ሀገር ያለው የጊዜ ፍጥነት እና ስለ ሚሄዱበት የመዘውተሪያ ሀገር ማሰብ ተሳናቸው። : : : : እጅግ በጣም የሚገርመው………… እያንዳንዱ እስትንፋሱ አንዴ ከሄደ ድጋሚ አይመለስም። የቀንና የሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ከሁልጊዜውም በላይ ፈጥኖ እየተቃያየረ ነው። ወዴት እየተወሰደ: ወዴት እየተቻኮለ እንደሆነ እንኳ ቆም ብሎ አያስተውልም። የሞት ሽታ በተጣደው ጊዜ እንኳ ስለ አካሉ መያዝ እና ስላላሳካው ምኞቱ እንጂ ስላባከነው ዘመኑም ይሁን ለሚሄድበት ሀገር ስላልያዘው ስንቁ አይጨነቅም። : : : : ስለ ተፈጠረለት አላማ አንዲት ነገር ብልጭ ቢልለት ራሱ………… "አላህ ይቅር ባይ ነው" ብሎ ይደገፋል። "አላህ መሀሪ እና ይቅር ባይ እንደሆነ ነግሮናል" ይላል። 👌አላህ ቅጣቱ ከባድ እና አሳማሚ መሆኑ እንዳልነገረን ይሆናል። /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ https://t.me/hamdquante
10Loading...
32
👆 የሚመከር ካለ!! https://t.me/hamdquante
2 4576Loading...
33
✍ https://t.me/hamdquante
2 3904Loading...
34
✍ ብልህ ሴት………… ለባልዋ ብቻ ትጋጌጣለች!! ሞኝ ሴት ግን………… ለሁሉም ወንድ ትጋጌጣለች: ለባልዋ ሲቀር¡¡ https://t.me/hamdquante
2 87435Loading...
35
✍    እንዲህ ነው ውለታ  ጠብቆ መመለስ፤ የተሸከመህን……… መልሰህ መሸከም  ያንተም ተራ ሲደርስ። ጥንካሬ በነበረው ጊዜ ተሸክሟቸው ነበር; አቅሙን በደከመ ጊዜ ተሸከሙት። https://t.me/hamdquante
2 70615Loading...
36
✍️ ለአእምሮ ባልተቤቶች……… 📖{قَالَتَا لَا نَسْقِي حَتَّى يُصْدِرَ الرِّعَاءُ وَأَبُونَا شَيْخٌ كَبِيرٌ} {እረኞቹ ሁሉ መንጋዎቻቸው እስከ ሚመልሱ ድረስ አናጠጣም። አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነው አሉት} [አል_ቀሰስ: 23] 💫የአባታቸው ሽምግልና፣ 💫የስራቸው አድካሚነት፣ 💫የከብቶቻቸው መጠማት; ከወንዶች ጋ ለመቀላቀል (ኢኽትላጥ) ለመፍጠር ምክንያት አልሆናቸውም። ♻️ዛሬ ላይ ምንም ዐይነት ዑዝር ሳይኖራችሁ ሴቶቻችሁ ወደ ገበያም ይሁን አካዳሚ የምትማግዱ አባቶች አላህ ፊት ምላሻችሁ ምንድን ነው?? ♻️ዑዝር የማይሆኑ ዑዝሮችን "ለዑዝር ነው" እያላችሁ ለሙስሊሞች ኢኽትላጥ የምታግራሩ ፈትዋ ሰጪዎች ይህንን የቁርኣን አንቀፅ ቆም ብላችሁ ማስተንተን እንዴት ተሳናችሁ?? https://t.me/hamdquante
2 70521Loading...
37
✍ አንድ ቀን ደግሞ እንዲህ ሆነ አሉ………… ሰፊ እና ስምጥ ኩሬ ነው። ከኩሬው ጫፍ የበቀለ በጣም ረዥም ዛፍ አለ። እናላችሁ……… አንድ በጣም ትልቅዬ ቦቲ ጫማ የለበሰ ሰውዬ ይመጣና ዛፉ ላይ ለመውጣት ይታገላል። ዛፉ ትልቅ ነው, ከኩሬው ጉድጓድ ጫፍ የበቀለ ነው, ሰወየው የለበሰው ቦቲ ነው። እና ዛፉ ላይ ለመውጣት ሲታገል ሸይጣን ከርቀት ያየውና "አሁን ይህ ሰውዬ ቢወድቅ እኮ ሰዉ ሸይጣን ገፋፍቶት ነው ሊል ነው" አለ። እናማ………… ብዥታ ሳይኖር ብዥታ እንዳለ; ስጋት ሳይኖር ፍራቻ እንዳለ; ችግር ሳይኖር ነገር እንዳለ የምትንሾካሸኩ አካሎች: ለእናንተም "ሸይጣን ወትውቷቸው ነው" መባል ይገባችኋል ወይ??? ክፍት በሆነ መንገድ ላይ የተጨናነቀ ክራውድድ ይመስል በክላክስ መቀወጥ የጤነኛ ተግባር አይደለም። https://t.me/hamdquante
2 46018Loading...
38
👜 ሴቶቻችን ከንግስቶቻቸው ይበልጣሉ!! አንድ እንግሊዛዊ ለአንድ የእስልምና አስተማሪ "ሙስሊም ሴቶች ለምንድን ነው ወንድ የማይጨብጣቸው?" ሲል ጠየቀው አስተማሪው "እናንተ ሀገር ንግስቶቻችሁ ሁሉም ወንድ ሊጨብጣቸው ይችላል እንዴ?" አለው "አይ ንግስቶቹን ማግኘት የሚችሉት በሚንስትርነት ደረጃ ያሉ ስምንት ዐይነት ሰዎች ናቸው። ይህም በህገ መንግታችን የተደነገገ ነው።" አለው አስተማሪው "እንግዲያውስ እኛምጋ ሴቶቻችን ማግኘትና ማናገር የሚችሉት አስራ ሁለት ወንዶች አሉ። እነርሱም፦ አባት፣ አያት፣ ባል፣ የልጅ ባል፣ ልጅ፣ ወንድም፣ የአባት ወንድም፣ የእናት ወንድም፣ የወንድም ልጅ፣ የእህት ልጅ፣ የወንድ ልጅ ልጅ እና የሴት ልጅ ልጅ ናቸው። ከእነዚህ ውጪ ያሉት ባጠቃላይ ለሴቷ ተራ ህዝቦች ናቸው። ማንም ሰው ሊያገኛትና ሊያናግራት አይችልም።" ብሎ መለሰለት። https://t.me/hamdquante
3 25961Loading...
39
✍     ምንም የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትጣር። ምክንያቱም፦     የማይቻል ነገር ነው!! ባይሆን   ከስህተቱ የሚማር ሰው ለመሆን ሞክር።       ይህ ትልቅነት ነው!! https://t.me/hamdquante
3 09236Loading...
✍      ሰላተል ጀናዛ!! إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً እነሆ በዛሬው ዕለት (ሰኞ)     የኡስታዝ አቡ ቀታዳ ኣና የወንድሞቹ አያት  አላህ ይዘንላቸውና ወደ አኼራ ሄደዋል። በመሆኑም…………    ነገ ማለትም ማክሰኞ ከዙሁር በኋላ መርከዝ ተሰግዶባቸው ኦግሮ ሸኸ የገበየ አዘር መቅበራ  የሚሸኙ ይሆናል። ስለሆነም…………     መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ እንድትሸኙ ወንድማዊ ጥሪያችን እናስተላልፋለን። አላህ ማረፊያቸው የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። ለህክምና በወጡበት ስለሞቱ ጀናዛው እስኪደርስ ትደርሳላችሁ  መገኘታችሁ አጅርም ደዕዋም .... መሆኑን አትርሱ ። መርከዝ አስ ሱናህ https://t.me/merkezassunnah/10471
نمایش همه...
👍 10
✍    ወደ አላህ የሚጣራ አስመስሎ ወደ ራሱ የሚጣራ ዳዒ ምልክቶቹ!!   አንድ ዳዒ ውጫዊ ገፅታው ሲታይ የሱና የዒልም የዲን ሰው ይሆናል። ወደ አላህ የሚጣራም ያስመስላል። ሐቂቃው ግን ወደ ራሱ ወደ ማንነቱ ነው የሚጣራው። ይህ በሽታ ያለበት ሰው ከሚታወቅባቸው ባህሪዎቹ……… 1ኛ,  በብዛት እንዲወደስ ይወዳል: ካልተወደሰ ይቆጣል። 2ኛ, ከእሱ ውጪ ሌላ ሰው እንዲወሳ አይፈልግም። ቢወሳ እንኳ በፊቱ መቀያየር ይታወቅበታል። 3, በእሱ በኩል ቢሆን እንጂ ኸይር እንዲከሰት ኸይር እንዲስፋፋ አይፈልግም። ተስፋፍቶ ቢያይ እንኳ ዱንያን ይቀውጣታል። 4ኛ, ከእሱ ውጪ ያሉ ሰዎች ደካማ እና ተራ እንደሆኑ ማስገንዘብ ይፈልጋል; እሱ ባይኖር እንኳ የእሱ ቦታ እንዲሸፍኑ የሚፈልገው ከእሱ ያነሱ ሰዎችን ነው። "እከሌ እኮ ከእሱ ይሻላል" እንዳይባል። 5ኛ, ሁሌም ልታይ ልታይ ማለት እና ከፊት መሆን ይወዳል። (የማይክ እና የመድረክ አፍቃሪ) ይሆናል። ሁሉም ስራው ሰው እንዲያውቅለት ይፈልጋል።      ታላቁ መካሪ       ሸይኽ አቡ ፈድል ሑሰይን አል_ሰሏሒ https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 27 6
ዱንያ ላይ የምትለፋው ድካም እና የምታደርገው ኢንቨስት; የራስህ ባልሆነ በሰው መሬት ላይ እንደመገንባት እና ወጪ እንደማድረግ ነው። ምክንያቱም፦ የዱንያ ሕይወት መች ትተኸው እንደምትሄድ የማታውቀው ሀገር ሲሆን; እርግጠኛ የምትሆንበት የአንተው ሀገር አኼራ ነው!! /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ/ https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
👍 43 7👌 5
ለአላህ ብሎ መዋደድ ያለው ምንዳ ትልቀቱ ዐይተህ ልትገረም ትችላለህ; የሰዎች ሁኔታ ተመልክተህ ለአላህ ብለው የሚዋደዱት በጣም ጥቂቶች እንደሆኑ ስትመለከት ሚስጥሩ ይገባሃል!! /አቡ ቀታዳ ከኢማሙ ሸውካኒ/ https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
👍 17 9
✍      ንጉሶቹ የሚወረወሩበት ጫካ!! ልብ ላለው ልብ የሚነካ ታሪክ   አንዲት ጉደኛ ሀገር አለች። በዚች ሀገር ውስጥ ከሚደረጉ አስገራሚ ነገሮች አንዱ፦ በሀገሪቷ ላይ የሚነግሰው የትኛውም ንጉስ መንገስና መምራት የሚችለው እስከ ተገደበለት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው። ልክ ያንን ጊዜ ሲጨርስ በሀገሪቷ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ወደ ለንጉሶች መጣያ የተዘጋጀ ጫካ ይወሰድና ይጣላል።    ጫካው የሚገኘው ከሀገሪቷ ራቅ ያለ ቦታ በመሆኑ የሀገሪቷ ህዝቦች ስለ ጫካው ብዙም ጠንቅቀው አያውቁም። ብቻ ግን የንጉሱ ጊዜ ሲያበቃ ለዚህ ተግባር የተመደቡ ሰዎች ወስደው ጥለዉት ይመለሳሉ።   ንጉሱ ከዝያ በኋላ ተመልሶ አይመጣም። በምን ሁኔታ እንደ ሚኖር? በምን ሁኔታ እንደ ሚሞት የሚታወቅ ነገር የለም።   ንጉሱም ምንም እንኳ በንግስናው ዘመን የፈለገውን ማድረግ የመቻል መብት ቢኖረውም ጫካውን የሚያየው ግን ተወስዶ በሚጣልበት ቀን ነው።   ነገሩ በዚህ መልኩ እየሄደ ሳለ በሀገሪቷ ላይ ተራው ይደርሰውና አንድ ንጉስ ይነግሳል።   ይህ ንጉስ በጣም አዋቂና በሳል ስለ ነበር በስልጣን ዘመኑ እንደ ፈለገ ተመቻችቶ በመጨረሻም በማያውቀው ጫካ መጣል አልፈለገም።      "ታድያ ምን አደረገ❓"    ከዕለታት አንድ ቀን አገልጋዮቹን በማስከተል ንጉሶች የሚጣሉበት ጫካ ምን ዐይነት እንደ ሆነ እንየው ብሏቸው ይሄዳሉ። [በንግስና ዘመኑ የፈለገውን ማድረግ ስለ ሚፈቀድለት] ወደ ጫካው ሄደው ሲያዩ; ጫካው፦   በአስፈሪ አራዊቶች የተሞላ፣    እሾሃማ እና የሚያቆስሉ ዛፎች የበዙበት፣ አየሩ በመጥፎ ጠረን የተበከለ እና   በአጠቃላይ በጣም የሚያስፈራ ጫካ ሆኖ አገኙት።    በዚህ ጊዜ ይህ አስተዋዩ ንጉስ ነገ ወደዚህ ጫካ ከመጣሉ በፊት የቤት ስራውን መስራት ጀመረ። በስልጣኑ ከሚያገኘው ገቢ አብዛኛውን ወደዚህ ጫካ ወጪ በማድረግ ጫካው እንዲመነጠር፣    አስፈሪ አውሬዎቹ እንዲታደኑ፣      እሾሃማ ዛፎች እንዲወገዱ፣        ማራኪና ጥሩ ማዕዛ ያላቸው ተክሎች እንዲተከሉ በማድረግ ያ አስፈሪ የነበረው ጫካ ወደ ውብ መናፈሻነት ቀየረው።   የማይደርስ የለምና የንግስና ማብቂያ ቀኑ ደርሶ ወደ ጫካው ሲጣልም እንደ ቀደምት ነገስታቶች ስቃይና እንግልት ሳይሆን ውብና ማራኪ የሆነ ህይወት መኖር ጀመረ። ♻️እዚህ ጋ ቆም በልና ታሪኩን በምናብህ ቃኘው!! ናልኝማ ወዳጄ👇 እስከ አሁን ታሪኳን የነገርኩህ ሀገር፦ 👉የምስራቅ አውሮፓዋ …… ሀገር አይደለችም። እስከ አሁን ታሪኩን የነገርኩህ ንጉስ፦ 👉ከላይ የተጠቀሰቿ ሀገር ንጉስም አይደለም። ሀገሪቷ………     ያለንባት ዱንያ ናት። ንጉሶቹ………     እኔና አንተ ነን። ንግስናው………    የዱንያ ሕይወት ነው። ንግስናችን (ሕይወታችን) ሲያልቅ የምንጣልበት ጫካ………     ቀብራችን ነው። ንጉሶቹ ወስደው የሚጥሉት………      ቀባሪዎቻችን ናቸው። ጫካው ውስጥ ያሉ አስፈሪዎች………   የቀብር ውስጥ ጠያቂዎች ናቸው። ንጉሱ ወደ ጫካው ግንባታ ወጪ ያደረገው………   መልካም ስራው ነው። ♻️ጥያቄው👇 በዱንያ ሕይወታችን (ንግስናችን)፦ 💫አስፈሪው ቀብራችን እየገነባንና እያስዋብን ነን?? ወይንስ………… 💫በአስፈሪው ቀብር ተወስደን እስከ ምንጣል ቸላ ብለነዋል??     🤲ረሕማከ ረበና🤲 https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 51 6🤝 4
ከሰዎች ሁሉ ጠንካራው ማለት፦ በላህ ላይ የጠነከረ ተወኩል ያለው ነው!! 📖{وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ} {በአላህ ላይ የተመካ እሱ በቂው ነው።} https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
👍 33 9
🇪🇹 የሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ብዙ ነገር እንድንለማመድ ረድቶናል እንጂ በዚህ ፅሁፍ ብዙ ወገኖች ሊቀየሩብን ይችሉ ነበር።
نمایش همه...
💯 21👍 14
🚫     ማንበብ ክልክል ነው!!    "እንዴት አበድክ?" ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው ምክንያት ነው………   እንደ ሁልጊዜው ከውዴ ጋ በቪዲዮ ኮል አወራን። ለ15 ደቂቃ ያህል ካወራን በኋላ "አንዴ ውሀ ጠጥቼ ልምጣ" ብላኝ ስልኩን ሳይዘጋ አስቀምጣው ሄደች። ስልኬ ላይ አፍጥጬ እሷን በመጠባበቅ ላይ ሳለሁ ታናሽ እህቷ መጥታ ያልተዘጋውን ስልክ ይዛ በፈገግታ እጇን እያወዛወዘች የምልክት ሰላምታ ሰጥታኝ ሄደች።   ከአፍታ ቆይታ በኋላ ወዳጄ መጥታ "ይቅርታ ቆየውብህ ኣ ደበረህ?" ስትለኝ   "ኧረ ችግር የለውም! ታናሽ እህትሽ መጥታ እያጫወተችኝ ነበር።" አልኳት።   በጣም ተቆጥታ…… "አንተ! ምን ዐይነት ቀልድ ነው ምትቃለደው? ከሞተች ስንት ጊዜ የሆናት እህቴ ነው እህትሽ ምናምን ምትለኝ?" ብላኝ ያለ ምንም ስንብት ስልኩን ጆሮዬ ላይ ቀረቀረችው።    በሆነው ነገር ቅስሜ ተሰብሮ ግራም ተጋብቼ ወደ ቤቷ አቀናሁ። ወደ ሰፈራቸው ደርሼ ከቤታቸው በራፍ ተጠግቼ በስስት አንኳኳሁኝ።   እናቷ በዝግታ መጥተው የግቢውን በር ከፈቱኝ። "አቤት ልጄ?" አሉኝ። የተለመደው ሰላምታዬ ካቀረብኩኝ በኋላ ልጃቸውን ማግኘት እችል እንድሆነ ጠየኳቸው።   "ተው እንጂ ልጄ! ስለ የትኛዋ ልጄ ነው ምትጠይቀኝ? ሁለቱም ልጆቼ በመኪና አደጋ ካጣዃቸው እኮ ዐመታት ተቆጥረዋል።" አሉኝ።    በዚህ ጊዜ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም። እየተንገዳገድኩ እንደ ምንም ከመንገዱ ዳር ደረስኩኝና ድንጋይ ላይ ቆዝሜ ተቀመጥኩኝ።    በሀዘን እና በትካዜ የተቀመጥኩት አቀማመጥ ዐይተው የታዘቡኝ አንድ የሰፈሩ አባት ተጠግተው ያዋሩኝ ጀመር። እኔም ከሌላ ሰፈር ሰው ለማግኘት እንደ መጣሁ እና ያንን ሰው ማግኘት እንዳልቻልኩ: ቲንሽ ውዝግብ ውስጥ እንደገባሁም አጫወትኳቸው። የምፈልገው ሰው ቤት ሲጠይቁኝ እዛው አካባቢ ስለነበርኩ በምልክት ወደ ግቢው አሳየዃቸው። እሳቸውም…………    የዚህ ቤት ሰዎች  በሚያሳዝን ሁኔታ ከሁለት ዐመታት በፊት በመኪና አደጋ ሁላቸውም እንደሞቱ እና አሁን ላይ ግቢው እንደተዘጋና ማንም እንደ ማይኖርበት ነገሩኝ። የእኔ እብደት የጀመረው እዚህ ጋ ነው።" ይላል   በቀኝ እጁ ገራባ ታቅፎ, በግራ እጁ የሞባይል ከቨር እንደ ሞባይ ይዞ መንገድ ዳር ተቀምጦ, ሴቶች ሲያይ የሚበረግግ እብድ ካያችሁ የታሪኩ ባለቤት እሱ ነው። አብሮነታችሁ አይለየን👇👇👇 https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 38 7