cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

Show more
Advertising posts
10 751Subscribers
+324 hours
+427 days
+31330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍     «ደስታ»ን መንገድ ላይ አግኝተዋት "ማረፊያሽ የት ነው?" ሲሏት "እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው።" አለች። https://t.me/hamdquante
Show all...
👍 9
✍      ይመልሱ ይሸለሙ!!    አላህ በቁርኣን ውስጥ የተለያዩ እንስሳዎች እና አእዋፍቶች ጠቅሷል። ከእነዚህ ከተጠቀሱት ውስጥ ለምሳሌ፦ 1ኛ, አላህ ገድሎት መልሶ ሕያው ያደረገው፣ 2ኛ, ሰዎች በግፍ የገደሉት፣ 3ኛ, ተናጋሪ የሆነ አእዋፍ፣ 4ኛ, ወንድሙን የቀበረ አእዋፍ፣ 5ኛ, ባልሰራው ነገር የተወነጀለ፣ 6ኛ, ከባልደረቦቹ ጋ የተኛ፣ 7ኛ, ከደጋሚዎች ጋ በሚደረግ ፍልሚያ የተሳተፈ፣ 8ኛ, በአላህ ትዕዛዝ ነብይ ያሰረው፣ 9ኛ, ከአላህ ፍራቻ የባለቤቱን ትዕዛዝ ከመፈፀም አሻፈረኝ ያለ እና 10ኛ, ዘርዘር እና ጠለቅ ባለ ገለፃ የተገለፀ   እንስሳዎች ይገኙበታል።     የእነዚህ እንስሳዎች የስም ዝርዝር (ከተቻለ) ከነ ማስረጃው ከላይ በተቀመጠው ተራ ቁጥር መሰረት ጥቀሱ።   ከነ ማስረጃው ቀድሞ ለጠቀሰ ሰው ሽልማቱ ይበረከታል። መልስ መላክ የሚቻለው ከስር ባለው ቦት ብቻ ነው።       👇   👇   👇   👇   👇 @hamdquante_bot
Show all...
👍 41 5
ጥያቄው ሊለቀቅ ነው👇👇👇
Show all...
👍 38👌 7💯 4
💸    እንደ ስስታም የከሰረ ማን የለም!! ዱንያ ላይ በመሰብሰቡ ይደክማል; አኼራ ላይ በመከልከሉ ይጠየቃል። የደሀ አኗኗር ይኖራል; የሀብታም ጥያቄ ይጠየቃለ ።     [ኢማም ሐሰኑል በስሪ] https://t.me/hamdquante
Show all...
👍 26
ከድሮው ጃሂሊየ የዘንድሮው ከፋ!! እነዝያ አበቶቻቸው ነበር የሚከተሉት; እነዚህ ግን ጠላቶቻቸው ነው የሚከተሉት። https://t.me/hamdquante
Show all...
👍 15💯 5 1
ከወንዶቹ ቅናት እስካልጠፋ ድረስ; ሴቶቹ ጥቡቅ ከመሆን አይወገዱም!! https://t.me/hamdquante
Show all...
👍 22💯 9 1
✍      መገንዘብ ለሚችል………… "አኼራ እንዳለብህ እያመንክ የማትዘጋጅላት ከሆንክ: ይህ ትልቅ የሆነ ቂልነትህ ነው ሚያሳየው።   አንተ እኮ "ሁለት በአንድ ሽጥ" ብትባል እሺ ብለህ አትስማማም። ታዲያ…………   ማብቂያ የሌለው አኼራ እንዴት በጥቂት የዱንያ ቀናቶች ትሸጠዋለህ??"     /إمام ابن تيمية     في شرح العقيدة الأصفهانية ص١٦٧/ https://t.me/hamdquante
Show all...
👍 19 8
👆 👇 እንግዲያውስ በእናንተው አሳማኝ ምክንያት መሰረት ካርዱ የሚለቀቀው ማታ ከምሽቱ ⌚️3:35 ላይ ይሆናል። ከተቻለ ጥያቄ አዘጋጅተን ለመላሽ ይሸለማል: ካልሆነም ቁጥሩ ይለቀቅና ቀድሞ ለሞላ ይሆናል።
Show all...
👍 19 5
ክቡራን እና ክቡራት ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት የተከበረው የጁሙዐ ሰላምታችን እያቀረብን: ዕለቱ ጁሙዐ (ዒድ) እንደ መሆኑ ለቤተሰቦቻችን የካርድ ስጦታ አዘጋጅተናል። በአላህ ፍቃድ ልክ ከቀኑ ⌚️10:35 ሲሆን የካርዱ ቁጥር በዚሁ ቻናል ይለቀቃል። የቀደመ የስጦታው ባለቤት ይሆናል!! 👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/hamdquante
Show all...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 16
✍      አላህ ይህንን ዲን ወደ ሰማያት እና ወደ ምድር አደራ አድርጎ ሲያወርደው "አንችልም" ብለው መለሱ። "ጌታችን ሆይ! እያዘዝከን ከሆነ ትዕዛዝህ ከመቀበል ቅሮት የለንም: እያማረጥከን ከሆነ ግን አደራው ሳታሸክመን በነፃነት መኖር እንመርጣለን።" ብለው መለሱ። የሰው ልጅ ግን…………    ባለበት አላዋቂነት እና በዳይነት ምክንያት ይህ ከባድ አደራ ለመሸከም ተቀበለ።    አብዛኞቹ ሰዎች በሸክሙ ክብደት እና በአጋዥ እጥረት ምክንያት ይህንን አደራ ከጀርባቸው ላይ አሽቀንጥረው ጣሉት። የተፈጠሩለት ዐላማ; የፈጠራቸው አካል ፍላጎት ቸላ ብለው ልክ እንደ ዱዳ እንስሳ መኖር መረጡ። ወደዚች ሀገር የተመጡት: ወደ መዘውተሪያዋ ሀገር እንዲዘዋወሩ ብቻ ነበር። ሆኖም: በዚች የመሸጋገሪያ ሀገር ያለው የጊዜ ፍጥነት እና ስለ ሚሄዱበት የመዘውተሪያ ሀገር ማሰብ ተሳናቸው። : : : : እጅግ በጣም የሚገርመው…………    እያንዳንዱ እስትንፋሱ አንዴ ከሄደ ድጋሚ አይመለስም። የቀንና የሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ከሁልጊዜውም በላይ ፈጥኖ እየተቃያየረ ነው። ወዴት እየተወሰደ: ወዴት እየተቻኮለ እንደሆነ እንኳ ቆም ብሎ አያስተውልም። የሞት ሽታ በተጣደው ጊዜ እንኳ ስለ አካሉ መያዝ እና ስላላሳካው ምኞቱ እንጂ ስላባከነው ዘመኑም ይሁን ለሚሄድበት ሀገር ስላልያዘው ስንቁ አይጨነቅም። : : : :   ስለ ተፈጠረለት አላማ አንዲት ነገር ብልጭ ቢልለት ራሱ…………   "አላህ ይቅር ባይ ነው" ብሎ ይደገፋል። "አላህ መሀሪ እና ይቅር ባይ እንደሆነ ነግሮናል" ይላል። 👌አላህ ቅጣቱ ከባድ እና አሳማሚ መሆኑ እንዳልነገረን ይሆናል።         /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ https://t.me/hamdquante
Show all...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 22