cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Mostrar más
Advertising posts
279 542Suscriptores
+5624 hours
+1 7677 days
+9 38830 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📍North London is ours 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35ኛ ሳምንት ጨዋታ 🔴 አርሰናል ከ ቶተንሀም ⚪️ ⌚️ ቀን 10:00 😎 የመሀል ዳኛ :- ማይክል ኦሊቨር 🏟️ ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስታድየም            pre-match analysis ✓ እውነታዎች ✓ የቡድን ዜና ✓ ግምታዊ አሰላለፍ ✓ ያለፉ ውጤቶች ✓ የውጤት ግምቶች ✓ የአሰልጣኞች አስተያየት • እውነታዎች [ቢቢሲ እና ኦፕታ] ✓ አርሰናል ከ ባለፉት 6 የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታዎች ውስጥ 4 አሸንፎ መውጣት ችሏል። ✓ አርሰናል ዛሬ ካሸነፈ ከ 26 አመታት በኋላ ቶተንሀምን ተከታታይ ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ የመጀመሪያው ይሆናል። ✓ አርሰናል በባለፉት 6 ከሜዳው ውጪ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ክሊንሺት አስጠብቆ ወጥቷል ዛሬ ካልተቆጠረበት በተከታታይ 7 ከሜዳ ውጪ ጨዋታ ክሊንሺት በመጠበቅ 3ኛው የፕሪምየር ሊግ ቡድን ይሆናል። ✓ ቡካዮ ሳካ ዛሬ ግብ ካስቆጠረ ከክለባችን ሌጀንድ ኢያን ራይት በኋላ በአንድ የውድድር ዓመት በሜዳውም ከሜዳውም ውጪ ቶተንሀም ላይ ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ይሆናል። ✓ ቶተንሀም በባለፉት 25 በሜዳቸው ባደረጓቸው ጨዋታዎች ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል። • የቡድን ዜና - አርሰናል በክለባችን በኩል ብቸኛ ጉዳት ላይ የሚገኘው ቲምበር ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሰ ሲሆን ማይክል አርቴታ እሱን በዛሬው ጨዋታ ለማሰለፍ የመጨረሻውን ልምምድ መመልከት እንደሚኖርበት ተናግሯል። - ቶተንሀም በስፐርስ በኩል ሪቻርልሰን ከጉዳት ተመልሶ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ነው። ኡዶጊ ፣ ስኪፕ ፣ ሰለሞን ፣ ፎርስተር እና ሴሴኞን ከጨዋታው ውጪ ናቸው። • ግምታዊ አሰላለፍ [ኦፕታ] አርሰናል :- ራያ ፣ ዋይት ፣ ሳሊባ ፣ ጋብርኤል ፣ ቶሚያሱ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ፓርቴ ፣ ራይስ ፣ ሳካ ፣ ሀቨርትዝ እና ትሮሳርድ ቶተንሀም :- ቪካሪዮ ፣ ሮያል ፣ ሮሜሮ ፣ ቫን ዴ ቨን ፣ ዴቪስ ፣ ቢሱማ ፣ ቤንታንኩር ፣ ጆንሰን ፣ ማዲሰን ፣ ቨርነር እና ሂዩንግ ሚን ሶን • ያለፉ ውጤቶች [በሁሉም ውድድሮች] አርሰናል :- አቻ ፣ ተሸነፈ ፣ ተሸነፈ ፣ አሸነፈ ፣ አሸነፈ ቶተንሀም :- ተሸነፈ ፣ አሸነፈ ፣ አቻ ፣ አሸነፈ ፣ ተሸነፈ • የውጤት ግምቶች ✓ ጆን ኖውስ [ስካይ ስፖርት] - ቶተንሀም 0-2 አርሰናል ✓ ክሪስ ሱተን [ቢቢሲ ስፖርት] - ቶተንሀም 1-2 አርሰናል ✓ ማርክ ላውረንሰን - ቶተንሀም 2-2 አርሰናል • የአሰልጣኞች አስተያየት አንጌ ፖስቴኮግሉ :- "የምንግዜም ተቀናቃኛችንን በሜዳችን ነጥብ እንዳያገኙ ማድረግ ምን ያህል አስፈላጊ እንደህነ እናውቃለን ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ለደጋፊዎቻችንም ምን ማለት እንደሆነ እንረዳለን።" ማይክል አርቴታ:- "ለደርቢው የበለጠ ተነሳሽነት አለን ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻልን ለደጋፊዎቻችን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም ነገር በእጃችን ነው ፤ ዋንጫውን ማሸነፍ ከፈለግን ቼልሲን እንዳሸነፍነው ቶተንሀምንም ማሸነፍ አለብን።" 🧤 ከተወዳጅ ቻናላችሁ ኢትዮ - አርሰናል ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳው ይህንን ይመስል ነበረ #ቴዎድሮስ አዘጋጅቼ አቀረብኩላችሁ ፤ መልካም ቀን! ድል ለውቡ ክለባችን ፤ #COYG 🔴⚪️ SHARE @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
ሳካ በአመት ውስጥ ከ60-70 ጨዋታ ስለመጫወቱ አርቴታ ምርጥ ተጨዋቾች ያንን እንደሚያደርጉ ነግሮኛል እኔም ምርጥ ተጨዋች መሆን ከፈለኩ ያንን ማረግ አለብኝ:: SHARE @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #NAKED WOLFE #ORIGINAL_2300 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ጥያቄና ሀሣብ ካሎት ,,,,,,, 📩📩 👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Mostrar todo...
👍 15 5🔥 2
ለዛሬው ጨዋታ አብዛኞቻችንን ያስማማናል ብዬ ያዘጋጀሁት አሰላለፍ፦ ተስማምቷቹሃል?
Mostrar todo...
👍 465🔥 50 9👎 7👌 6👏 5🫡 5🎉 3😍 2
▪️|| በደርሶ መልስ ያሸነፈን ቡድን ይሄ ነው 😓 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
😁 209💔 116👎 18👍 11 3
Who scored ዛሬ አርሰናል እና ቶተንሀም ይጠቀሙታል ብሎ ያወጣው ግምታዊ አሰላለፍ።
Mostrar todo...
👎 147👍 33👌 4🤷‍♂ 2 1👏 1