fa
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام HaTrick sport 🇪🇹

کانال HaTrick sport 🇪🇹 (@hatricksport) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 107 مشترک است و جایگاه 5 799 را در دسته ورزش و رتبه 3 022 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 107 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -137 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 14.78% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 643 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 139 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

11 107
مشترکین
-524 ساعت
-457 روز
-13730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+11
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+145
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+444
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+205
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+328
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+125
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+110
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+39
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+95
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+124
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+131
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+191
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+101
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+58
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+501
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+169
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+132
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+164
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+628
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+263
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+20 205
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+6 070
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+789
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+585
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+480
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+233
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+208
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+958
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+1 638
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+1 103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+452
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+2 793
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+17 332
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت0
25 اوت0
24 اوت0
23 اوت0
22 اوت+1
21 اوت0
20 اوت0
19 اوت0
18 اوت0
17 اوت0
16 اوت0
15 اوت0
14 اوت0
13 اوت0
12 اوت+1
11 اوت+3
10 اوت0
09 اوت0
08 اوت+1
07 اوت+1
06 اوت0
05 اوت+4
04 اوت0
03 اوت0
02 اوت0
01 اوت0
پست‌های کانال
Repost from OMEGA GARMENT 💎
💥💥💥ኦሜጋ 🤝 ሀላባ ከተማ💥💥💥 ኦሜጋ ጋርመንት ከሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ። ምስረታውን በ1966 ያደረገውና አንጋፉ የሆነው ሀላባ ከተማ
+4
💥💥💥ኦሜጋ 🤝 ሀላባ ከተማ💥💥💥 ኦሜጋ ጋርመንት ከሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ። ምስረታውን በ1966 ያደረገውና አንጋፉ የሆነው ሀላባ ከተማ እግርኳስ ክለብ ለ2019 የመጀመሪያ በፕሪሜር ሊግ ታሪኩ ተሳትፎውን ያረጋገጠው ክለቡ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቅ በማምረት ተመራጭ ከሆነው ኦሜጋ ጋርመንት ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል። ኦሜጋ ጋርመንት የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት በከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን እና የአሸናፊዎች አሸናፊ በመሆን ወደ ትልቁ ሊግ ከተሸጋገረው ሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በማድረጉ የተሰማውን ደስታ ሲገልፅ ክለቡ በፕሪሜር ሊግ በሚኖረው ቆይታ ስኬት እንዲያስመዘግብ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ የድርሻችንን እንደምንወጣ በማረጋገጥ ነው። ❤️❤️❤️ቀጣዩ ታላቁ ቤተሰብ ሀላባ ከነማ ሆኗል!!❤️❤️❤️ 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :-   ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear

2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 10ኛ ቀን ልምምዱን በአዲስ አበባ ስታዲየም በጠዋት እና ከሰኣት መርሐ ግብር አከናውኗል።+9
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 10ኛ ቀን ልምምዱን በአዲስ አበባ ስታዲየም በጠዋት እና ከሰኣት መርሐ ግብር አከናውኗል።
807
3
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ከተጠናቀቁ በኋላ ንግድ ባንክ ከምድብ ማለፉን አረጋግጧል። አስቀድሞ የ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ከተጠናቀቁ በኋላ ንግድ ባንክ ከምድብ ማለፉን አረጋግጧል። አስቀድሞ የነበረው የውድድሩ ደንብ አራት ቡድኖችን ከያዘው ምድብ አንድ ሁለት ቡድኖች ሶስት ቡድኖችን ከያዙት ምድብ 2 እና 3 ደግሞ አንድ አንድ ቡድኖች ያልፋሉ የሚል ነበር። ነገር ግን ውድድሩ ከተጀመረ በኋላ በተሻሻለው ደንብ መሰረት ከሶስቱም ምድቦች አንደኛ ሆነው ያጠናቀቁ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈው ከሶስቱ ምድቦች ጥሩ 2ኛው አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ቡድን ይሆናል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅዳሜው ጨዋታ ያስቆጠራቸውን 11 ግቦች ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል። ነገ በሚደረገው የምድቡ ጨዋታ ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ የጅቡቲውን ዩጄኮ ካሸነፈ ወይም አቻ ከተለያየ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ፍፃሜው ከራሱ ከካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ይገናኛል። ዩጄኮ ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስን ማሸነፍ ከቻለ ደግሞ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጄኮ ጋር ለፍፃሜ ለማለፍ ይጫወታል። የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው ቅዳሜ 07:00 ጀምሮ ይደረጋል።
893
4
ሸገር ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ https://www.hatricksport.net/shaggar-news-2/
930
5
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ በግብፅ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23 አመት በታች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ተጋጣሚውን ማወቅ የቻለ ሲሆን ዩጋንዳ
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ በግብፅ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23 አመት በታች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ተጋጣሚውን ማወቅ የቻለ ሲሆን ዩጋንዳም የኢትዮጵያ ተጋጣሚ መሆኗ ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደርሶ ማጣሪያውን በድምር ውጤት ካሸነፈ በሁለተኛው ዙር ሞሮኮን የሚያስተናግድም ይሆናል። የመጀመሪያው ጨዋታ መስከረም 18/2019 የመልሱ መርሀግብር ደግሞ መስከረም 26/2019 የሚደረግም ይሆናል።
1 012
6
🕌መልካም የመውሊድ በዓል🕌 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና
🕌መልካም የመውሊድ በዓል🕌 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :-   ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear
1 041
7
ቀጣዩ ታላቁ የኦሜጋ ቤተሰብ ማን ይሁን? 🔥🔥ይገምቱ ይሸለሙ 🔥🔥 በትክክል ቀድመው ለገመቱ 3 መላሾች የቲሸርት ሽልማት አዘጋጅተናል! 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳ
ቀጣዩ ታላቁ የኦሜጋ  ቤተሰብ ማን ይሁን? 🔥🔥ይገምቱ ይሸለሙ  🔥🔥 በትክክል ቀድመው ለገመቱ 3 መላሾች የቲሸርት ሽልማት አዘጋጅተናል! 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :-   ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear
1 066
8
ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ላይ ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ቅድመ ዝግጅት ናሽናል ካምፒንግ የተጠሩ 40 ተጫዋቾች ዝርዝር ጥሪ የተደረገላች
ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ላይ ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ቅድመ ዝግጅት ናሽናል ካምፒንግ የተጠሩ 40 ተጫዋቾች ዝርዝር ጥሪ የተደረገላችሁ ተጫዋቾች ረቡዕ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ/ም በኢትዮያ ስፖርት አካዳሚ ሜዳ እንድትገኙ ጥሪ ቀርቧል።
1 045
9
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ጨዋታ ሱዳንን የሚገጥምበት ቀን እና ቦታ ታውቋል። የሱዳን እግር ኳስ ማኅበር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ የደቡብ ሱዳኑ ጁባ ናሽ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ጨዋታ ሱዳንን የሚገጥምበት ቀን እና ቦታ ታውቋል። የሱዳን እግር ኳስ ማኅበር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ የደቡብ ሱዳኑ ጁባ ናሽናል ስታዲየምን መምረጡን አሳውቋል። በዚህም መሠረት ጨዋታው ዓርብ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ምሽት 1:00 ላይ ይካሄዳል።
1 127
10
አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-11/
1 195
11
የሙሉ ሰአት ውጤት ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 🇺🇬 1-0 🇪🇹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
የሙሉ ሰአት ውጤት ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 🇺🇬 1-0 🇪🇹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 239
12
75' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ+3
75' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 290
13
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ+2
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 301
14
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 049
15
29' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ+2
29' | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-1 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 11' አግኔስ ናቡኬንያ (ፍ) #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 092
16
ጨዋታው ተጀምሯል! ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 0-0 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ https://www.youtube.com/live/1eW0S-djziU
1 085
17
በቀጣዩ የ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚካፈለው አርባምንጭ ከተማ 14 አዳዲስ እና የ8 ነባሮችን ፊርማ አግኝቷል። https://www.hatricksport.net/arbaminch-transfer-news-14/
1 092
18
አሰላለፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 ከ 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
አሰላለፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 ከ 🇺🇬 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ #ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ
1 141
19
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ https://www.hatricksport.net/ethio-eletric-news/
1 189
20
ሀላባ ከተማ ሽመክት ጉግሳን እና ናትናኤል ሠለሞንን  ወደ ስብስቡ አካቷል። https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-10/
1 295