cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Більше
Ефіопія8Амхарська9Спорт78
Рекламні дописи
279 531Підписники
+19924 години
+2 2017 днів
+9 83930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አሁን በቀጥታ አስቶን ቪላ🇬🇧 vs 🇬🇧ቼልሲ በነፃ ቻናል በገራሚው LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ስለ አሰራሩ 👇👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Показати все...
🤷‍♂ 10👍 8 7💔 7👏 3😁 3
ጠያቂ ፦ " ከ2 አመት በፊት ቶተንሀም የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ነጥቋችሁ ነበር እሱን ታስታውሳለህ ? አርቴታ ፦ " ጭንቅላቴ ውስጥ ያለውን የ1 አመት ትውስታ ብቻ ነው ።" ሲል መልሷል ። SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
👍 259🫡 37🤷‍♂ 16😁 15🔥 14🤣 8 3👌 2💔 2
ጀግናው ስለ ሴቶች ማሰብ ስታቆም ።ስለ አላማክ ማሰብ ትጀምራለክ።😎 የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ይሁኑ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ።👇
Показати все...
👎 40🤣 27👍 24🔥 8 4👌 2🫡 2
JOIN
አርቴታ ፦ " በሚያዚያ ወር ጥሩ ነበርን ግን በአንዳንድ ጨዋታዎች ውጤት አላገኘንም ነበር ፤ ከቀናቶች በፊት በለንደን ደርቢ ቼልሲን አሸንፈናል ፤ አሁን ደሞ ሌላ ትልቅ ደርቢ ይጠብቀናል ፤ በእርግጠኝነት ዋንጫውን ለማሸነፍ ከፈለግን ቶተንሀምን ማሸነፍ አለብን።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
👍 489 82👌 18👏 7
የ Drake የ chria brown እና የ kanye west አዳዲስ ዲስትራኮች ፣የ j.cole አነጋጋሪው አዲሱ አልበም ፣የሮፍናን አዲስ አልበም ፣ የ Future እና metro አዲስ አልበም ...... ሌሎችም ቆየት ሀገረኛ አልበሞችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8 https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
Показати все...
👍 29👎 8 6😁 3
መልሱ : ሮበርት ፒሬስ ነው ሮበርት ፒሬስ ከየትኛውም የአርሰናል ተጫዋች በላይ 5 ጎሎችን ቶተንሀም ላይ ማስቆጠር ችሏል ። #NORTHLONDONDERBY SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
👍 304🤣 39 21🔥 17💔 1
QUIZ : የአርሰናል ተጫዋች ሆኖ ቶተንሀም ላይ ቡዙ ጎል ማስቆጠረ የቻለ ተጫዋች ማነው ?Anonymous voting
  • ሉንበርግ
  • ቴሪ እነሪ
  • ቡካዮ ሳካ
  • ሮበርት ፒሬስ
0 votes
👍 136🔥 35🤣 20 4🤷‍♂ 1👌 1
ያሲን ቲቪን ሚያስንቅ በስልክም በ ቲቪም ሚሰራ ገራሚ የኳስ መከታተያ አፕልኬሽን አሁን ለቀናል አውርዳቹ ተመልከቱበት ለማውረድ👇 https://t.me/+9pkE_qP1X8UwOTJk
Показати все...
👍 7 3
▪️||አርሰናል ወጣቱን ቺዶ ኦቢን የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለማስፈረም ተዘጋጅቷል ። ሚኬል አርቴታ ተጫዋቹ ወደ ዋናው ቡድን የሚያደርገውን ጉዞ ለማፋጠን ይፈልጋል ። [ GOAL] "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
👍 777🔥 123 33👏 5💔 5
▪️|| 🫲🤓🫱 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показати все...
🔥 992😁 140👍 60🤣 22 17👎 12🫡 6🎉 4