es
Feedback
✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍

Ir al canal en Telegram

𝚒 𝚍𝚘𝚗'𝚝 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚍𝚜,𝚒 𝚠𝚛𝚒𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚗𝚝𝚒𝚖𝚎𝚗𝚝𝚜.

Mostrar más
1 334
Suscriptores
-224 horas
+157 días
+5530 días
Archivo de publicaciones
"ከፍ ካለ የሞራል ልዕልና ላይ ቁጭ ብለህ ስትታዘበው ፤ አብዛኛው ሰው የውሸት ማንነቱን ለመሸፈን የሚጋጋጥበት መንገድ ያበሽቅሀል : እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን ? እንደ
"ከፍ ካለ የሞራል ልዕልና ላይ ቁጭ ብለህ ስትታዘበው ፤ አብዛኛው ሰው የውሸት ማንነቱን ለመሸፈን የሚጋጋጥበት መንገድ ያበሽቅሀል : እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን ?  እንደ አዲስ አበባ መንገዶች ገፅታችንን ብቻ መገንባት ላይ ተጠምደናል ፣ ማሸብረቅ ላይ ብቻ...!"

“People aren’t homes, they never will be. People are rivers, always changing, forever flowing. They will disappear with everything you put inside them.”

ህግ በሌለበት ሀገር ስለ ዴሞክራሲ ምንማር ምስኪን ህዝቦች!
ህግ በሌለበት ሀገር ስለ ዴሞክራሲ ምንማር  ምስኪን ህዝቦች!

“የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና ፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።” መዝሙር 36፥9 😌

Guys go to church... "ቤተክርስቲያን ሀኪም ቤት እንጂ ፍርድቤት አይደለችም"❤️‍🩹

"ይሄን ሁሉ፣ በማሰቃየት የሚረካ በሽተኛ ማን ፈጠረው? እያልኩ አስባለሁ!... ይሄ ቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ ሲጓዝ እድሜውን የፈጀው ማህበረሰብ አይደለምን?! ጨዋ፣ ትሁት፣ ሰው አክባሪ፣ እግዜርን
"ይሄን ሁሉ፣ በማሰቃየት የሚረካ በሽተኛ ማን ፈጠረው? እያልኩ አስባለሁ!... ይሄ ቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ ሲጓዝ እድሜውን የፈጀው ማህበረሰብ አይደለምን?! ጨዋ፣ ትሁት፣ ሰው አክባሪ፣ እግዜርን ፈሪ. . . እየተባለ የሚሞካሸው ጉያው ምን ይዞ ኖረ? ይሄን ሁሉ ነውር እንዴት ቻለው? ከእንግዲህስ መከበር  ይሻ ይሆን?።"

እኔ ጠንካራ ሴት ሆኜ አይደለም ሀኪሙ እግዚአብሔር ስለሆነ ነዉ አቅም ያሳጣኝን ህመም አቅም ሚያሳጣልኝና  በድካሜ ሚያበረታኝ እሱ ነዉ እንጂ እኔ በራሴ ምንም ነኝ።🙌

‌ ‌‌‌ ‌ hmemshna sbratsh yzo endiyaskersh atfekjim tolo new mtagegmiw betam tenkara set nesh I really admire you mariyamn

photo content

ቆይ ለምንድነው ንፁ ፈገግታ ፣ ሰላም ፣ ንፁ ፍቅር ለሁሉም ሰዉ ያልተፈቀደዉ? ለምንድነው አንዳንድ አይኖች ለእንባ ብቻ የተፈጠሩት? ሁሌ ፈተና ሁሌ ህመም ለምን? ለምንድነው ቲንሽ ፈገግ ስላልን ብቻ በምላሹ ብዙ ምናለቅሰዉ ታለፈ ሲባል ድጋሚ ድቅድቅ ጨለማ ድጋሚ ማይገፉ የእንባ እና የብቸኝነት ለሊቶች በዚ ልክ ኢፍትሃዊ መሆን ለምን አስፈለገ?

አንዳንዴ ሞት ትልቅ እረፍት ሚሆንበት ጊዜ አለ ሰዉ ራሱን የሚያጠፋው ነገርየዉን ሲያስበዉ እንዲዉ ወስዉሶት ወይ ተከትሎት ሚመጣውን ሳያስተዉል ቀርቶ አይደለም...ህመም እንዴትም ማይብራሩ ህመሞች አሉ ጠንካራ መስሎ ለመታየት መሞከር ፣ ዉስጣችን እየደማ ፈገግ ማለት ፣ አለልኝ ብለን ያሰብነዉን ፈልገን ማጣት ፣ ንፁ ፍቅርን ሰተን በምላሹ መገፋትና ህመምን መቀበል ሁሉም ያማል ህይወት በዛ አርጋ ምትለግሰን ጣፋጩን ሳይሆን መራራዉን part ነዉ ለዛም ነዉ አንዳንዶች መቋቋም ሲያቅታቸዉ ትተዉ ሚሸሹት💔

Idk who it was😭someone sent me this song a while ago and I just saved it in my saved Messages🥹💗 "እርዳኝ አማኑኤል..."🙏❤️‍🩹

REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም በተለያየ መንገድ ስትደግፏት ለነበራቹ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን💔
+1
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም በተለያየ መንገድ ስትደግፏት ለነበራቹ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን💔

ሞተችኮ😞💔

በጌታ ፍቅር🙂‍↕️

አፈቅርሻለዉ ምትሉ ሰዎች ግን እኔም ለአቅመ ፍቅር ባልደርስም አፐቅራቿለዉ እሺ😭🥹

አይዞሽልኝ😂🫶