es
Feedback
Ethio~Campus

Ethio~Campus

Ir al canal en Telegram

🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission

Mostrar más
7 606
Suscriptores
-224 horas
-107 días
-9030 días
Archivo de publicaciones
የዘንድሮን entrance ፈተና በ ሶስት ዙር የተሰጠውን ሁሉንም የ ሶሻል ሳይንስ subject ፈተናው በ @reme_cafe , ላኩልን

just for fun 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @reme_cafe

ሬሚዲያል ውጤት የምትጠባበቁ ከውጤቱ ጋር የተያያዘ መረጃ ለማግኘት join👇👇👇👇 @reme_cafe

#NOTICE የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም  5 በፊት እንደሚገለጽ  ተረጋግጧል ። ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር  ዘርግተናል ብለዋል:: የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጸሀፊ። ይሄንን በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ለመሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል:: @Ethio_campus1

📕ርዕስ:- ያልተኖረ ልጅነት ✍️ደራሲ:- ኢዩብ ጌታሁን
ለክረምት ጥሩ መፅሐፍ
📚 @reme_cafe

ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል
በአጠቃላይ ፈተናው እንዴት ነበር ?

በ 2019" የስንተኛ አመት ተማሪ ትሆናላቹ ?!
Anonymous voting

የ 2018 የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ በመጠቀም የተለያዩ ቅሬታ እያቀረቡ ነው ከዚህም ውስጥ የ ኦን ላይን ፈተና ቀላል ነው የወረቀት ፈተና ከባድ ነው

ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ማክሰኞ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። @Ethio_campus1

ጨዋታው እንዴት ነበር.......

2026 world cup byyyyyyyyyyyyyyy 2030 ሰው ይበለን @Ethio_campus1

ኡፍፍፍፍ 😔😔💔
ኡፍፍፍፍ 😔😔💔

በቻናላችን ያላቹ የ Spain ደጋፊዎች እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቺ

ስፔንንንንንንንንን 🏆 ሐምሌ 12 2018 ዓ.ም ! ለሊት 7:00 🏆 ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒየን ሆነች 🏆 @bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et
ስፔንንንንንንንንን 🏆 ሐምሌ 12 2018 ዓ.ም ! ለሊት 7:00 🏆 ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒየን ሆነች 🏆 @bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et

እኔ 2019 ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ተማሪዎች placement ስትሞሉ ከትምህርት አሰጣጥ እና አፈፃፀም , ከምግብ አቅርቦት, ከደህንነት/ከሰላም አንፃር የእኔ ምርጥ 15 ዩኒቨርስቲ ልጠቁማቹ 1 Addis Ababa university 2 jimma university 3 Adama science and technology / for natural only 4 Hawassa university 5 University of Gondar 6 bahir dar university 7 haramaya university 8 mekelle university 9 Arba minch university 10 dire dawa university 11 Ambo university 12 debre birhan university 13 wolaita sodo university 14 dilla university 15 ........ ከላይ የተዘረዘሩትን እናንተ እንደሚመቻቹ አድርጋቹ reorder እያደረጋቹ ብትሞሉ አሪፍ ነው @Ethio_campus1

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 1. Addis Ababa University 2. University of Gondar 3. Jimma University 4. Bahir Dar University 5. Mekelle University 6. Hawassa University 7. Haramaya University 8. Adama Science and Technology University 9. Addis Ababa Science and Technology University 10. Arba Minch University 11. Dire Dawa University 12. Jigjiga University 13. Debre Birhan University 14. Wolaita Sodo University 15. Debark University 16. Dilla University 17. Unity University 18. Wollo University 19. Debre Markos University 20. Ethiopian Civil Service University 21. Kotebe Education University 22. Mattu University 23. Arsi University 24. Madda Walabu University 25. Ambo University 26. Wachamo University 27. Aksum University 28. Wolkite University 29. Adigrat University 30. Woldia University 31. Assosa University 32. Wollega University 33. Samara University 34. Mizan-Tepi University 35. Bule Hora University 36. Debre Tabor University 37. Werabe University 38. Bonga University 39. Injibara University 40. Kebri Dehar University 41. Oda Bultum University 42. Oromia State University 43. Gambella University 44. Raya University 45. Rift Valley University @Ethio_campus1

Top Universities (Academic Ranking) Based on the 2026 uniRank webometrics ranking, the top universities are 1. Addis Ababa University 2. University of Gondar 3. Jimma University 4. Bahir Dar University 5. Mekelle University 6. Hawassa University 7. Haramaya University 8. Adama Science and Technology University 9. Addis Ababa Science and Technology University 10. Arba Minch University

Best top 10 Ethiopia university based on academic reputation, research, facilities, student feedback, and national/internatio
Best top 10 Ethiopia university based on  academic reputation, research, facilities, student feedback, and national/international rankings, this is a balanced Top 10 Source : chat GPT

5ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል፡፡ ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በሚሰጠው 5ኛው ዙር ፈተና፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ቦረና ዩኒቨርሲቲ @Ethio_campus1

CamScanner 07-14-2026 21.56.pdf24.53 MB