Ethio~Campus
Ir al canal en Telegram
🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission
Mostrar más7 670
Suscriptores
+424 horas
-77 días
-18430 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+32
en 2 canales
junio '26
+43
en 2 canales
Get PRO
mayo '26
+84
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+76
en 2 canales
Get PRO
marzo '26
+54
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+33
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+57
en 4 canales
Get PRO
diciembre '25
+96
en 4 canales
Get PRO
noviembre '25
+219
en 5 canales
Get PRO
octubre '25
+461
en 7 canales
Get PRO
septiembre '25
+128
en 7 canales
Get PRO
agosto '25
+68
en 3 canales
Get PRO
julio '25
+147
en 5 canales
Get PRO
junio '25
+204
en 2 canales
Get PRO
mayo '25
+105
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+121
en 2 canales
Get PRO
marzo '25
+144
en 4 canales
Get PRO
febrero '25
+175
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+153
en 5 canales
Get PRO
diciembre '24
+340
en 4 canales
Get PRO
noviembre '24
+819
en 11 canales
Get PRO
octubre '24
+936
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+819
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+421
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+337
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+1 362
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+635
en 5 canales
Get PRO
abril '24
+656
en 2 canales
Get PRO
marzo '24
+852
en 3 canales
Get PRO
febrero '24
+3 185
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | +1 | |||
| 07 julio | +6 | |||
| 06 julio | +2 | |||
| 05 julio | +5 | |||
| 04 julio | +1 | |||
| 03 julio | +2 | |||
| 02 julio | +6 | |||
| 01 julio | +9 |
Publicaciones del Canal
የ2018 ዓ.ም 3ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት መሠጠት ጀምሯል።
በዚህ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በወረቀት እና በኦንላይን ፈተናቸውን ከዛሬ ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይወስዳሉ።
@Ethio_campus1
| 2 | ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ !
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።
የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል።
ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል።
768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም
@Ethio_campus1 | 591 |
| 3 | የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።
@Ethio_campus1 | 654 |
| 4 | CamScanner 2026-7-3 20.26.pdf | 802 |
| 5 | 2nd round Exam ቀጥሎ የምንለቀቅ ይሆናል
የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ቻናሉ ይጋብዙ
@Ethio_campus1 | 923 |
| 6 | +1 2018 APTITUDE ESSLCE ONLINE EXAM.pdf | 838 |
| 7 | +1 2018 APTITUDE ESSLCE ONLINE EXAM.pdf | 826 |
| 8 | ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በመላ ሀገሪቱ መሠጠት ጀምሯል።
የሁለተኛ ዙር የኦንላይን ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ለሦስት ቀናት (አርብ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ) የሚወስዱ ይሆናል።
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በስድስት ዙሮች በኦንላይን እና በወረቀት እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል
@Ethio_campus1 | 864 |
| 9 | ላለፉት ሦስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የመጀመሪያ ዙር ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
የሁለተኛ ዙር ፈተና ነገ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም መሠጠት የሚጀምር ሲሆን፤ ተፈታኞች ወደሚወስዱበት ተቋማት ገብተዋል።
ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ደንቦችና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ገለጻ (Orientation) ዛሬ ተሰጥቷል።
የሁለተኛ ዙር የኦንላይን ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ለሦስት ቀናት (አርብ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ) የሚወስዱ ይሆናል።
@Ethio_campus1 | 963 |
| 10 | ያለፈው አመት መስከረም 8 ሲሆን ዝም ስትሉ ዘንድሮ መስከረም መስከረም 5 ሆነ
ቀጣይ መስከረም 2 ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል 😂
@Ethio_campus1 | 306 |
| 11 | Sin texto... | 1 285 |
| 12 | በ ቻናላችን የ 2018 የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች አላቹ ??
እስቲ reaction አድርጉ
@Ethio_campus1 | 875 |
| 13 | በ ቻናላችን የ 2018 የ 12 ክፍል ተማሪዎች አላቹ ??
እስቲ reaction አድርጉ
@Ethio_campus1 | 5 |
| 14 | 2018 SATOnline exam by @NextGen_12.pdf | 1 019 |
| 15 | Physics 2018 First Round Entrance Exam
@Ethio_campus1 | 1 068 |
| 16 | 4_5917920370689581410.pdf | 1 151 |
| 17 | 4_5917920370689581453.pdf | 1 116 |
| 18 | #ከርዕስ_ውጭ
ከዛሬ ጀምሮ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግብያ ፈተና በሁሉም የሀገሪቱ ቦታዎች መሰጠት ጀምሯል ።
በ ቻናላችን ውስጥ ላላችሁ የ12ተኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን::
በድጋሚ መልካም እድል🤍
@Ethio_campus1 | 1 021 |
| 19 | Sin texto... | 984 |
| 20 | #AddisAbaba
የ2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ዛሬ ሰኔ 22/2018 ዓ/ም ከሰዓት እንደሚለቀቅ፣ የ6ኛ ክፍል ውጤት ደግሞ ከሳምንት በኋላ እንደሚለቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
የቢሮው ኃላፊ ዘላለላ ሙላቱ (ዶ/ር)፣ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቀዋል።
ምን ያክል ተማሪዎች እንዳለፉና ምን ያክል ማለፊያ ውጤት እንዳላመጡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የጠየቃቸው ኃላፊው፣ " እሱ ገና ነው አልታወቀም። በኋላ ይለቀቃል " ሲሉ ጠቁመዋል።
የ6ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዘለለም (ዶ/ር)ን ጠይቋል።
በምላሻቸው " ዛሬ የሚለቀቀው የ8ኛ ክፍል ውጤት ብቻ ነው። የ6ኛ ክፍል ውጤት ከሳምንት በኋላ ነው የሚለቀቀው" ብለዋል።
የ8ኛ ክፍል ውጤት የማለፊያ ነጥብ 50% የተቆረጠ ሲሆን ቢሮው ፥ " ፈተናው በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው " ብሏል።
(የ8ኛ ክፍል ውጤት መመልከቻው ይፋ ሲደረግ የምናጋራ ይሆናል)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም
@Ethio_campus1 | 1 |
