Ethio~Campus
Kanalga Telegram’da o‘tish
🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission
Ko'proq ko'rsatish7 645
Obunachilar
-124 soatlar
+677 kunlar
+2230 kunlar
Postlar arxiv
7 645
በ 2018 ዓ.ም የ ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ
For natural and social science male students ( 216 )
For natural and social science Female students ( 204 )
ይህ በ2018 የነበረ ሲሆን በዛን ጊዜ ከ 50ሺ በላይ ተማሪዎች አልፈው ነበር
በ2019 ግን የ ሬሜዲያል መግቢያ ነጥብ ከፍ እንደሚል ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በመግለጫቸው ተናግረዋል ይህም የሚሆነው በ 2018 ዓ.ም ከ 70ሺ በላይ ተማሪዎች 12ተኛ ማለፋቸው ነው
ማሳሰቢያ : የሬሜዲያል ውጤት ከ 2018 መቁረጫ ነጥብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ስለዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ውጤት በታች ያላችሁ የተለያዩ አማራጮችን ብትሞክሩ ይሻላል
@Ethio_campus1
7 645
ቅሬታን በተመለከተ
📌 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
@Ethio_campus1
7 645
የሄደም ሄደ የመጣም መጣ
እኛ ምናገባን ውጤት ባይመጣ
ህይወት አንድ አይደለችም
ህይወት ይቀጥላል እንዳይሰማቹ ምንም🤙
ቢገጥም ባይገጥም እኛምናገባን
ዋናው ልብ ነው እኛ ከተግባባን😁
@Ethio_campus1
7 645
እስከ አሁን ድረስ ውጤት ያላያቹ server በመጨናነቅ ያስቸገራቹበዚህ ላኩ First name and Admission number Admin @Fenuuuuuu እስከ ሚላክላቹ ጠብቁ @Ethio_campus1
7 645
First name and admissions number ስትልኩ በስራት ላኩ 😭😭
admission number 8 digit መሆኑን አረጋግጡ መጀመሪያ
7 645
እስከ አሁን ድረስ ውጤት ያላያቹ server በመጨናነቅ ያስቸገራቹበዚህ ላኩ First name and Admission number @God_follow Admin @Fenuuuuuu እስከ ሚላክላቹ ጠብቁ @Ethio_campus1
