fa
Feedback
Ethio~Campus

Ethio~Campus

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission

نمایش بیشتر
7 646
مشترکین
-124 ساعت
+677 روز
+2230 روز
آرشیو پست ها
photo content

ከ 9-12 History and geography boarding school PPT/PDF ያላችሁ በ @God_Follow በኩል ላኩልኝ

በ 2018 ዓ.ም የ ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ For natural and social science male students ( 216 ) For natural and social science Female studen
በ 2018 ዓ.ም የ ሪሜዲያል መቁረጫ ነጥብ For natural and social science male students ( 216 ) For natural and social science Female students ( 204 ) ይህ በ2018 የነበረ ሲሆን በዛን ጊዜ ከ 50ሺ በላይ ተማሪዎች አልፈው ነበር በ2019 ግን የ ሬሜዲያል መግቢያ ነጥብ ከፍ እንደሚል ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በመግለጫቸው ተናግረዋል ይህም የሚሆነው በ 2018 ዓ.ም ከ 70ሺ በላይ ተማሪዎች 12ተኛ ማለፋቸው ነው ማሳሰቢያ : የሬሜዲያል ውጤት ከ 2018 መቁረጫ ነጥብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ስለዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ውጤት በታች ያላችሁ የተለያዩ አማራጮችን ብትሞክሩ ይሻላል @Ethio_campus1

photo content

አምና ዝቅተኛ የተመዘገበዉ 36.00 ሲሆን ዘንድሮ ተሻሽሏል @Ethio_campus1
አምና ዝቅተኛ የተመዘገበዉ 36.00 ሲሆን ዘንድሮ ተሻሽሏል @Ethio_campus1

ቅሬታን በተመለከተ 📌 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @Ethio_campus1

የሄደም ሄደ የመጣም መጣ እኛ ምናገባን ውጤት ባይመጣ ህይወት አንድ አይደለችም ህይወት ይቀጥላል እንዳይሰማቹ ምንም🤙 ቢገጥም ባይገጥም እኛምናገባን ዋናው ልብ ነው እኛ ከተግባባን😁 @Ethio_campus1

ተቀበል ያለፈም አለፈ .......... የወደቀም ወደቀ........ ብሬ ብቻ ቀረ እየተንቀባረረ...... @Ethio_campus1

Comment ውስጥ ላኩላቸው የሚያዩላቹ ልጆች አሉ

እየሰራልኝ አይደለመ
እየሰራልኝ አይደለመ

Mini.app ለጊዚው እየሰራ አይደለም

ለአንድ ሰው አንዴ ነው ማየው የሰፈር የወረዳ መሉ አትላኩ 😭😭

እስከ አሁን ድረስ ውጤት ያላያቹ  server  በመጨናነቅ ያስቸገራቹ
   በዚህ ላኩ  First name and Admission number Admin  @Fenuuuuuu እስከ ሚላክላቹ ጠብቁ @Ethio_campus1

ያላየ አለ ብዬ አላስብ

በዚህ ላኩ እስከ 2:00 ድረስ ያላያችሁ

First name and admissions number ስትልኩ በስራት ላኩ 😭😭 admission number 8 digit መሆኑን አረጋግጡ መጀመሪያ

ከ 1000+ ሰው ውጤት አየተን ልከናል አሁንም ያላያቹ ላኩ ከላይ ባለው username

እስከ አሁን ድረስ ውጤት ያላያቹ  server  በመጨናነቅ ያስቸገራቹ
   በዚህ ላኩ  First name and Admission number @God_follow Admin  @Fenuuuuuu እስከ ሚላክላቹ ጠብቁ @Ethio_campus1

ውጤት እንዴት ነበር ??????
Anonymous voting