Ethio~Campus
前往频道在 Telegram
🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission
显示更多7 606
订阅者
-224 小时
-107 天
-9030 天
帖子存档
7 605
#NOTICE
የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም 5 በፊት እንደሚገለጽ ተረጋግጧል ።
ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር ዘርግተናል ብለዋል:: የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጸሀፊ። ይሄንን በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ለመሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል::
@Ethio_campus1
7 605
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል
በአጠቃላይ ፈተናው እንዴት ነበር ?
7 605
የ 2018 የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ በመጠቀም የተለያዩ ቅሬታ እያቀረቡ ነው ከዚህም ውስጥ የ ኦን ላይን ፈተና ቀላል ነው የወረቀት ፈተና ከባድ ነው
7 605
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።
ማክሰኞ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል።
@Ethio_campus1
7 605
በቻናላችን ያላቹ የ Spain ደጋፊዎች እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
አላቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቺ
7 605
ስፔንንንንንንንንን 🏆
ሐምሌ 12 2018 ዓ.ም ! ለሊት 7:00
🏆 ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒየን ሆነች 🏆
@bisrat_sport_433et
@bisrat_sport_433et
7 605
እኔ 2019 ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ተማሪዎች placement ስትሞሉ ከትምህርት አሰጣጥ እና አፈፃፀም , ከምግብ አቅርቦት, ከደህንነት/ከሰላም አንፃር የእኔ ምርጥ 15 ዩኒቨርስቲ ልጠቁማቹ
1 Addis Ababa university
2 jimma university
3 Adama science and technology / for natural only
4 Hawassa university
5 University of Gondar
6 bahir dar university
7 haramaya university
8 mekelle university
9 Arba minch university
10 dire dawa university
11 Ambo university
12 debre birhan university
13 wolaita sodo university
14 dilla university
15 ........
ከላይ የተዘረዘሩትን እናንተ እንደሚመቻቹ አድርጋቹ reorder እያደረጋቹ ብትሞሉ አሪፍ ነው
@Ethio_campus1
7 605
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2026
የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ በ UniRank ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ።
ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል
1. Addis Ababa University
2. University of Gondar
3. Jimma University
4. Bahir Dar University
5. Mekelle University
6. Hawassa University
7. Haramaya University
8. Adama Science and Technology University
9. Addis Ababa Science and Technology University
10. Arba Minch University
11. Dire Dawa University
12. Jigjiga University
13. Debre Birhan University
14. Wolaita Sodo University
15. Debark University
16. Dilla University
17. Unity University
18. Wollo University
19. Debre Markos University
20. Ethiopian Civil Service University
21. Kotebe Education University
22. Mattu University
23. Arsi University
24. Madda Walabu University
25. Ambo University
26. Wachamo University
27. Aksum University
28. Wolkite University
29. Adigrat University
30. Woldia University
31. Assosa University
32. Wollega University
33. Samara University
34. Mizan-Tepi University
35. Bule Hora University
36. Debre Tabor University
37. Werabe University
38. Bonga University
39. Injibara University
40. Kebri Dehar University
41. Oda Bultum University
42. Oromia State University
43. Gambella University
44. Raya University
45. Rift Valley University
@Ethio_campus1
7 605
Top Universities (Academic Ranking)
Based on the 2026 uniRank webometrics ranking, the top universities are
1. Addis Ababa University
2. University of Gondar
3. Jimma University
4. Bahir Dar University
5. Mekelle University
6. Hawassa University
7. Haramaya University
8. Adama Science and Technology University
9. Addis Ababa Science and Technology University
10. Arba Minch University
7 605
Best top 10 Ethiopia university based on academic reputation, research, facilities, student feedback, and national/international rankings, this is a balanced Top 10
Source : chat GPT
7 605
5ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀምሯል፡፡
ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በሚሰጠው 5ኛው ዙር ፈተና፤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡
ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እና ቦረና ዩኒቨርሲቲ
@Ethio_campus1
