ሀገረ ማርያም መሰረተ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት
Ir al canal en Telegram
ይህ የሀገረ ማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ት ቤት አባላት መማሪያና መልእክት መጋሪያ ብቻ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አውታር ነው።
Mostrar más955
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+1230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+16
en 0 canales
junio '26
+23
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+31
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+14
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+10
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+9
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+9
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+19
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+12
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+21
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+26
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+14
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+20
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+12
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+15
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+13
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+16
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+29
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+41
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+45
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+39
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+49
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+68
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+85
en 2 canales
Get PRO
junio '24
+111
en 3 canales
Get PRO
mayo '24
+146
en 3 canales
Get PRO
abril '24
+168
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+199
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+106
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+97
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+76
en 3 canales
Get PRO
noviembre '23
+292
en 3 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 14 julio | 0 | |||
| 13 julio | 0 | |||
| 12 julio | +1 | |||
| 11 julio | +1 | |||
| 10 julio | 0 | |||
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | +2 | |||
| 07 julio | 0 | |||
| 06 julio | +1 | |||
| 05 julio | 0 | |||
| 04 julio | +3 | |||
| 03 julio | +1 | |||
| 02 julio | +4 | |||
| 01 julio | +3 |
Publicaciones del Canal
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
ለቀን 12/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሁድ ከቀኑ 9:30
ለአድስ አባላት የተደረገ መንፈሳዊ ጥሪ
"ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንቀሰቀስ እርስ በርሳችን እንተዋወቅ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው..."
— ወደ ዕብራውያን 10:24-25
ለ____
"ለነገዋ ቤተክርስቲያን የምትጨነቁ ከሆነ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ፡፡"
ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ
ብፁዕነታቸው ይህን ማለታቸው <<የነገዋ ቤተክርስቲያን ህልውና አስተማማኝ የሚሆነው ሕንፃ በመገንባት ብቻ ሳይሆን ሳይሆን፣ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደ ስሙ ተጠናክሮ ሕፃናትና ወጣቶች በእምነትና በምግባር ታንጸው ሲያድጉ ነው። ትውልዱ ቤተክርስቲያንን በስሜት ሳይሆን አውቆና ተረድቶ እንዲያገለግል ማድረግ የነገዋን ቤተክርስቲያን መሠረት ዛሬውኑ በፅኑ መጣል ነው>> ለማለት ነው።
ሰንበት ትምህርት ቤት ስም ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወት የሚቀረጽበት፣ እውነተኛ ክርስቲያናዊ ማንነት የሚገነባበት እና ወጣቶች በሃይማኖትና በምግባር ታንጸው ቤተክርስቲያንን አውቀው የሚያገለግሉበት ቅዱስ ስፍራ ነው።
ዛሬን በእውቀትና በምግባር በመሙላት፣ የነገዋን ቤተክርስቲያን በፅኑ መሠረት ላይ ለመገንባትና የድርሻችንን ለመወጣት ሁላችሁም ወጣቶች ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት በመምጣት የአገልግሎቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በታላቅ ፍቅር ጥሪያችንን እናቀርባለን!
ኑ! ቤተክርስቲያናችንን አውቀን፣ በምግባር አጊጠን እናገልግል!
ለዚህም ሲባል በቀን 12/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሁድ፣ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ ልዩ የመገናኛና የትውውቅ እንዲሁ የስልጠና እና የኪነ ጥበብ መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
በዕለቱም የሚኖረን መርሃግብር
👉መዝሙር
👉ኪነ ጥበብ
👉ስልጠና
👉ውይይት
በዕለቱ ጥሪያችንን አክብረው በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም በፍቅር እንጋብዝዎታለን።
የቡሌ ሆራ ፈ/ዮ መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ወልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
https://telegram.me/felege_yohanis
| 2 | ደብራችን ከምሽቱ 3 ሰዓት በፎቶ | 82 |
| 3 | Sin texto... | 76 |
| 4 | Sin texto... | 59 |
| 5 | ለክረምት ኮርስ ተማሪዎች
Barattoota Koorsii Gannaatiif
የነገረ ድኅነት ኮርስ በበዓሉ ምክንያት ሁለት ቀናት አለመማራችሁ ይታወቃል። ለዚህ ማካካሻ ይሆን ዘንድ ለነገ ዕለተ ዕሁድ ቅዳሴ ሰላም ለኪ ከተባለ በኋላ ትምህርቱ እንደሚሰጥ በተናገረችሁ መሠረት በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ከትምህርት ክፍል
Barattoota Koorsii Gannaatiif
Sababa ayyaanaatiif koorsiin Barnoota Fayyinaa (Negere Dihnet) guyyoota lamaaf akka hin baratamne ni beekama. Kan dabalataa fi bakka bu'iinsa kan ta'u, bor guyyaa Dilbataa Qiddaasii irratti 'Selaam Lekii' jedhamee erga xumuramee booda barnoonni akka kennamu waan isinitti himameef, sa'aatiidhaan akka argamtan ni ni hubachiifna.
Kutaa Barnootaa Irraa
https://t.me/felege_yohanis | 80 |
| 6 | ክቡራን እንደት ቆያችሁ ይህ የየኔታ ሕሩይ ኮርስ ነው ሁላችሁም በደብቴር ገልብጣችሁ እንድትመጡ ይሁን | 116 |
| 7 | ዛሬ የነበረን የሰርክ መርሃግብር በምስል
የተማማርንበት ትምህርት ርዕሰ ወኋ አጠጭኝ ዮሐንስ 4:7
ነገም ይቀጥላል ልደታ ለማርያም | 184 |
| 8 | ቡሌ ሆራ ሾንኮራን መስላ ዋለች
13. መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
14. ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።
15. በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤
16. ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል። | 207 |
| 9 | ታምራላችሁ እግዜር ያብዛችሁ ቤተሰቦቼ | 158 |
| 10 | የደብራችን ድምቀት ከዝማሬ ጥናት በኋላ እየጎበኘን.... | 153 |
| 11 | ደብራችን የማታ ድባብ | 134 |
| 12 | የደብራችን | 134 |
| 13 | ከውስጥ በኩል | 135 |
| 14 | Sin texto... | 110 |
| 15 | Sin texto... | 99 |
| 16 | የፈለገ ዮርዳኖስ ገጽታ | 119 |
| 17 | እየተሠራ የሚገኘው የደብራችን የግብ በር በሥዕል እና በቀለም የማስዋብ ሥራ አሁናዊ ገጽታ ለሰኔ 30 በዓለ ንግስ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ ይሆናል ።
"Hojiin fakkii fi qalamaan miidhagsuu balbala seensaa debrii (mana amantaa) keenyaa kan amma hojjetamaa jiru, ayyaana Waxabajjii 30tiif guutummaatti kan xumuramu
ta'a.
https://t.me/felege_yohanis | 99 |
| 18 | Sin texto... | 124 |
| 19 | Sin texto... | 108 |
| 20 | ለሰኔ 30 የሰንበት ትምህርት ቤታችን የያሬዳዊ ዜማ ልምምድ | 116 |
