uk
Feedback
ሀገረ ማርያም መሰረተ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት

ሀገረ ማርያም መሰረተ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት

Відкрити в Telegram

ይህ የሀገረ ማርያም ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ት ቤት አባላት መማሪያና መልእክት መጋሪያ ብቻ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀ አውታር ነው።

Показати більше
955
Підписники
-124 години
+17 днів
+1230 день

Триває завантаження даних...

Залучення підписників
липень '26
липень '26
+16
в 0 каналах
червень '26
+23
в 1 каналах
Get PRO
травень '26
+31
в 2 каналах
Get PRO
квітень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+10
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+9
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+19
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+12
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+21
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+26
в 2 каналах
Get PRO
серпень '25
+14
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+20
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+12
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+15
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+13
в 2 каналах
Get PRO
лютий '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+41
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+39
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+49
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+68
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+85
в 2 каналах
Get PRO
червень '24
+111
в 3 каналах
Get PRO
травень '24
+146
в 3 каналах
Get PRO
квітень '24
+168
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+199
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+106
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+97
в 1 каналах
Get PRO
грудень '23
+76
в 3 каналах
Get PRO
листопад '23
+292
в 3 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
14 липня0
13 липня0
12 липня+1
11 липня+1
10 липня0
09 липня0
08 липня+2
07 липня0
06 липня+1
05 липня0
04 липня+3
03 липня+1
02 липня+4
01 липня+3
Дописи каналу
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ለቀን 12/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሁድ ከቀኑ 9:30 ለአድስ አባላት የተደረገ መንፈሳዊ ጥሪ ​​"ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንቀሰቀስ እርስ በርሳችን እንተዋወቅ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው..." — ወደ ዕብራውያን 10:24-25 ለ____ "ለነገዋ ቤተክርስቲያን የምትጨነቁ ከሆነ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ፡፡" ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ብፁዕነታቸው ይህን ማለታቸው <<የነገዋ ቤተክርስቲያን ህልውና አስተማማኝ የሚሆነው ሕንፃ በመገንባት ብቻ ሳይሆን ሳይሆን፣ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደ ስሙ ተጠናክሮ ሕፃናትና ወጣቶች በእምነትና በምግባር ታንጸው ሲያድጉ ነው። ትውልዱ ቤተክርስቲያንን በስሜት ሳይሆን አውቆና ተረድቶ እንዲያገለግል ማድረግ የነገዋን ቤተክርስቲያን መሠረት ዛሬውኑ በፅኑ መጣል ነው>> ለማለት ነው። ሰንበት ትምህርት ቤት ስም ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወት የሚቀረጽበት፣ እውነተኛ ክርስቲያናዊ ማንነት የሚገነባበት እና ወጣቶች በሃይማኖትና በምግባር ታንጸው ቤተክርስቲያንን አውቀው የሚያገለግሉበት ቅዱስ ስፍራ ነው። ​ዛሬን በእውቀትና በምግባር በመሙላት፣ የነገዋን ቤተክርስቲያን በፅኑ መሠረት ላይ ለመገንባትና የድርሻችንን ለመወጣት ሁላችሁም ወጣቶች ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት በመምጣት የአገልግሎቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በታላቅ ፍቅር ጥሪያችንን እናቀርባለን! ​ኑ! ቤተክርስቲያናችንን አውቀን፣ በምግባር አጊጠን እናገልግል! ለዚህም ሲባል በቀን 12/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሁድ፣ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ ልዩ የመገናኛና የትውውቅ እንዲሁ የስልጠና እና የኪነ ጥበብ መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። በዕለቱም የሚኖረን መርሃግብር 👉መዝሙር 👉ኪነ ጥበብ 👉ስልጠና 👉ውይይት በዕለቱ ጥሪያችንን አክብረው በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም በፍቅር እንጋብዝዎታለን። የቡሌ ሆራ ፈ/ዮ መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ወልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን https://telegram.me/felege_yohanis

2
ደብራችን ከምሽቱ 3 ሰዓት በፎቶ+6
ደብራችን ከምሽቱ 3 ሰዓት በፎቶ
82
3
+9
Немає тексту...
76
4
+9
Немає тексту...
59
5
ለክረምት ኮርስ ተማሪዎች ​Barattoota Koorsii Gannaatiif የነገረ ድኅነት ኮርስ በበዓሉ ምክንያት ሁለት ቀናት አለመማራችሁ ይታወቃል። ለዚህ ማካካሻ ይሆን ዘንድ ለነገ ዕለተ ዕሁድ ቅዳሴ ሰላም ለኪ ከተባለ በኋላ ትምህርቱ እንደሚሰጥ በተናገረችሁ መሠረት በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን ። ከትምህርት ክፍል ​Barattoota Koorsii Gannaatiif ​Sababa ayyaanaatiif koorsiin Barnoota Fayyinaa (Negere Dihnet) guyyoota lamaaf akka hin baratamne ni beekama. Kan dabalataa fi bakka bu'iinsa kan ta'u, bor guyyaa Dilbataa Qiddaasii irratti 'Selaam Lekii' jedhamee erga xumuramee booda barnoonni akka kennamu waan isinitti himameef, sa'aatiidhaan akka argamtan ni ni hubachiifna. ​Kutaa Barnootaa Irraa https://t.me/felege_yohanis
80
6
ክቡራን እንደት ቆያችሁ ይህ የየኔታ ሕሩይ ኮርስ ነው ሁላችሁም በደብቴር ገልብጣችሁ እንድትመጡ ይሁን+2
ክቡራን እንደት ቆያችሁ ይህ የየኔታ ሕሩይ ኮርስ ነው ሁላችሁም በደብቴር ገልብጣችሁ እንድትመጡ ይሁን
116
7
ዛሬ የነበረን የሰርክ መርሃግብር በምስል የተማማርንበት ትምህርት ርዕሰ ወኋ አጠጭኝ ዮሐንስ 4:7 ነገም ይቀጥላል ልደታ ለማርያም+5
ዛሬ የነበረን የሰርክ መርሃግብር በምስል የተማማርንበት ትምህርት ርዕሰ ወኋ አጠጭኝ ዮሐንስ 4:7 ነገም ይቀጥላል ልደታ ለማርያም
184
8
ቡሌ ሆራ ሾንኮራን መስላ ዋለች 13. መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። 14. ደስታና ተ+7
ቡሌ ሆራ ሾንኮራን መስላ ዋለች 13. መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። 14. ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። 15. በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤ 16. ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል።
207
9
ታምራላችሁ እግዜር ያብዛችሁ ቤተሰቦቼ
158
10
የደብራችን ድምቀት ከዝማሬ ጥናት በኋላ እየጎበኘን....+7
የደብራችን ድምቀት ከዝማሬ ጥናት በኋላ እየጎበኘን....
153
11
ደብራችን የማታ ድባብ
ደብራችን የማታ ድባብ
134
12
የደብራችን+9
የደብራችን
134
13
ከውስጥ በኩል
ከውስጥ በኩል
135
14
Немає тексту...
110
15
Немає тексту...
99
16
የፈለገ ዮርዳኖስ ገጽታ+3
የፈለገ ዮርዳኖስ ገጽታ
119
17
እየተሠራ የሚገኘው የደብራችን የግብ በር በሥዕል እና በቀለም የማስዋብ ሥራ አሁናዊ ገጽታ ለሰኔ 30 በዓለ ንግስ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ ይሆናል ። "Hojiin fakkii fi qalamaan miidhagsuu balbala seensaa debrii (mana amantaa) keenyaa kan amma hojjetamaa jiru, ayyaana Waxabajjii 30tiif guutummaatti kan xumuramu ta'a. https://t.me/felege_yohanis
99
18
+3
Немає тексту...
124
19
+9
Немає тексту...
108
20
ለሰኔ 30 የሰንበት ትምህርት ቤታችን የያሬዳዊ ዜማ ልምምድ+8
ለሰኔ 30 የሰንበት ትምህርት ቤታችን የያሬዳዊ ዜማ ልምምድ
116