cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
17 751
Suscriptores
+324 horas
+197 días
+30130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 26🔥 1
🎤  ለአረፋ ተጓዘዦች    የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።     ሌላው ዲናችን ወላጅን ማስደሰት በጣም ትልቅ ቦታ ሰጥቶ መለኮታዊ በሆነው የአላህ ቃል ከሱ ሐቅ ቀጥሎ አውስቶታል ። በመሆኑም ወላጅን ለማስደሰት የሚሰሩ ነገሮች መጀመሪያ አላህ የፈቀዳቸውና የሚወዳቸው ሊሆኑ ይገባል ። አላህ እርም ( ሐራም ) ባደረገው ነገር ወላጅን ማስደሰት በራሱ ሐራም ስለሆነ ።      ወላጆቻችን ዱንያ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይራቡ ፣ እንዳይጠሙ ፣ እንዳይታረዙ ልብስና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘን እነደምንሄደው ሁሉ አኼራ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይበዝኑ ፣ ከከሳሪዎች እንዳይሆኑ አኼራን የሚያጠፉ ነገሮችን በማሳወቅ እንደ ሽርክና ወደ ሽርክ የሚያዳርሱ ተግባሮችን በመንገር እንዲርቁና እንዲጠነቀቁ ፣ ከተለያዩ ወንጀሎች እንዲርቁ ማስታወስ ፣ ሐዲስ እንዲሰሙ መንገር ፣ የሽርክን አደገኝነት በጥሩ አገላለፅ በአስተማሪነት ስሜት ሳይሆን በጣም በተጨነቀ ልጅነት ስሜት ማስረዳት ያስፈልጋል ። በፍፁም የበላይነትና አውቃለሁ የሚል ስሜት ከኛ እንዳያዩ ማድረግ ።      ከጎረቤት ጋር ከአካባቢ ጋር ሊኖር የሚገባውን መልካም አኗኗር ማስታወስ ። የተቸገረ ሰው ከረዱ ያን ነገር እንዳያስታውሱት ፣ እንዳይመፃደቁ ፣ የተረዳው ሰው ለእነሱ እንዲተናነስላቸው እንዳይፈልጉ መርዳታቸውን እንዲረሱት መንገር ። ስለ ጎረቤት ሐቅ ፣ ስለ ዘመድ ሐቅ ፣ ስለባልና ሚስት ሐቅ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ። በተቻለ መጠን እነዚህን ለመፈፀም ከጣርንና ከወንጀል ነገሮች ርቀን በዒባዳ ላይ ጠንክረን ለሰዎች በተግባር አሳይተን ዒዱን ካሳለፍን በአላህ ፈቃድ እጥፍ ድርብ ምንዳ ይዘን እንመለሳለን ።          አላህ ከተጠቃሚዎች ያድረገን ። በድጋሚ የተለቀቀ። http://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 14 1
የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪144❫       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 💎 ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «አስርቱ የዙል’ሒጃ ቀናቶች እና ትሩፋቶቹ!» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስ ወቅታዊና አንገብጋቢ ኹጥባ! 🎙الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد» 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ               📢ሼር ይደረግ!             🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣ 🏝        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 https://t.me/Abujaefermuhamedamin https://t.me/Abujaefermuhamedamin
Mostrar todo...
የጁመዓ_ኹጥባ_144_አስርቱ_የዙል’ሒጃ_ቀናቶች_እና_ትሩፋቶቻቸው!.mp37.22 MB
👍 3 1
فضل العشر الاوائل من ذي الحجهአስርቱ የዙል-ሂጃ ቀናት እና በዛ ውስጥ የተወደዱ ተግባራት 🎙 العلامه إبن عثيمين رحمه الله 🎙 ሸይኽ ሷሊህ አል-ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና https://t.me/AbuImranAselefy/5427
Mostrar todo...
voice.mp32.41 MB
⁉️ ከኡዱሑያ የሚከለክሉ ነውሮች ምን ምን ናቸው? ✅ መልስ፦ ለኡዱሑያ ከመብቃት የሚከለክሉ ነውሮችን በራእ ብን ዓዚብ ባስተላለፈው ሐዲስ ረሡል ﷺ እንደሚከተለው በዝርዝር አስቀምጠውታል፦ 🍀"أربع لا تجوز في الأضاحي: المريض البين مرضها، والعوراء البين عورها، والعرجاء البين ضلعها، والعجفاء التي لا تنقى" ☘“ግልጽ ሕመም ያለባት በሽተኛ፤ አንድ አይኗ በግልጽ የታወረች እውር፤ ሽባነቷ ግልጽ የነች ሽባ፤ በሰውነት አካሏ ውስጥ ቅባት የሌላት የከሳች፡፡” 📚 (አቡ ዳውድ፡ 2802, ነሳኢይ፡ 4369, ኢብኑ ማጀህ፡ 3144)እነዚህ አራት ነውሮችና በእነዚህ አይነት ተመሳሳይ ችግር ያሉባቸው ሁሉ ከኡዱሑያነት ይከለከላሉ። 🔎 “አንድ አይኗ በግልጽ የታወረች እውር”፦ ማለት አይኗ በመውጣቱ ወይም ወደውስጥ በመስመጡ ወይም አንድ አይኗ በነጭ ስጋ በመሸፈኑ ምክንያት እውርነቷ ለሚመለከታት ሁሉ ግልጽ የሆነ ማለት ነው፡፡ 🔍 “ግልጽ ሕመም ያለባት በሽተኛ”፦ ማለት በሽተኛ መሆኗ ለማንም ሰው ግልጽ የሆነ ማለት ነው፡፡ በሽተኛ ለመሆኗ የመነቃቃት ስሜት የለባትም ምግብ በደንብ አትበላም አትጠጣም፡፡ 🔎 “ሽባነቷ ግልጽ የሆነች ሽባ”፦ ከጤናማዎች ጋር እኩል የማትራመድ ማለት ነው ይላሉ የእውቀት ባለቤቶች፡፡ ሽባ ብትሆንም ከጤናማዎች ጋር እኩል መራመድ ከቻለች ይህ ምንም ችግር የለውም ፡፡ 🔍 “ስጋ የሌላት የከሳች”፦ ማለት በሰውነት ብልቶቿ ሁሉ ቅባትና ስብ የሌላት ማለት ነው፡፡ አብዛኛው ስጋዋ መልካም አይደለም፡፡ በዚህ ምክንያት ነብያችን ከልክለዋል፡፡ ➧ ልክ አንድ አይናዋ ለኡዱሑያ እንደማትበቃው ሁለቱም አይኖቿ የተወገደ ከሆነም ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ ➧ ልክ ሽባ የሆችው ለኡዱሑያ እንደማትበቃው ሁሉ ከሰውነት አካሏ አንዱ ቢቆረጥ ለኡድሑያ አትበቃም፡፡ ልክ እንደዚሁ ፍጹም መራመድ የማትችል ከሆነም ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ልክ በሽታዋ ግልጽ እንደሆነችው ሕመምተኛ ምጥ የያዛት እርጉዝም ከጤነኞች ጋር እኩል መራመድ እስካልቻለች ድረስ ለኡዱሑያ አትበቃም፡፡ ➧ ልክ እንደዚሁ ተምር ወይም ሌሎችን ቅጠላቅጠሎች በልታ የተነፋፋች እንስሳትም በሽታው ቀለል ብሏት እስካልተመለሰች ድረስ ለኡዱሑያ አትበቃም ይላሉ የዒልም ባለቤቶች፡፡ ምክንያቱም እርሷ ለአደጋ የተጋለጠች ነችና፡፡ 📚📚📚مجموع فتاوى ورسائل فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين: المجلد الخامس والعشرون ص :٥٠\س:٤ ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Mostrar todo...

👍 4💯 1
01:00
Video unavailableShow in Telegram
الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد 🔷 ተክቢራን አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች ቀጥሎ ያሉት መረጃዎች ተክቢራ በሁለት የሚከፈል መሆኑን ያሳዩናል ። ልቅ የሆነና የተገደበ ልቅ የሆነው የዙል ሒጃ ወር ከገባበት ቀን ጀምሮ የዒድ ሶላት ለመስገድ ኢማሙ እስከሚወጣና በዒደል ፊጥር ደግም ለሊቱን ጨምሮ ኢማሙ ለዒድ ሶላት እስኪወጣ የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ የሚደረግ ሲሆን,የተገደበው ደግሞ ሐጅ ላይ ያልሆ ሰው ከ9ኛው የዙልሒጃ ቀን የፈጅር ሶላት ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን የዐስር ሶላት ድረስ በሐጅ ላይ ያለ ሰው ደግሞ ከ10ኛው የዙል ሒጃ ቀን የዙህ ሶላት ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን ( የመጨረሻ አያመተሽሪቅ ) ድረስ የሚደረግ ነው። قال أهل العلم: التكبير نوعان: مطلق، ومقيد. – أما المطلق : (وهو غير المقيد بأدبار الصلوات) فيشرع في ليلتي العيدين، وفي كل عشر ذي الحجة، وعند الخروج لصلاة العيد حتى يأتي الإمام. والأدلة على ذلك : - وقال النبي _صلى الله عليه وسلم _ : "ما من أيام أعظم عند الله سبحانه ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد" Read More.... ሙሉውን ለማንበብ...ይጫኑ
Mostrar todo...
1.96 MB
ወቅታዊ ወሳኝ ትምህርት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ✅ ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/AbuImranAselefy/3418 https://t.me/AbuImranAselefy/3418 https://t.me/AbuImranAselefy/3418
Mostrar todo...
فضل عشر ذي الحجة.amr3.30 MB
👍 1
ጣፋጭና አንገብጋቢ አስለቃሽ ሙሐደራ ! ክፍል ሁለት ⌚️ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ርዕሶች ተደሰዋል 👇👇👇👇 ⚠️ በዬተኛውም ዘመን፣ በዬተኛውም ቦታ ብትሆን የሱና ሰዎችን መውደድ የቢደዓ ሰዎችን መጥላት ግዴታ ነው። ⚠️ ከሱና ሰዎችጋ ሁኑ፣ ከሱና ሰዎችጋ ተመካከሩ ፣ የሱና ሰዎችን ውዳዱ ⚠️ የሀቅ ሰዎች: ሰው ሁሉ የሚየርቃቸው ፣ የሚሰድባቸው የበታች የሚያደርጋቸው እንግዳዎች ናቸው ። ⚠️ ነብዩ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሀቅን ይዛው ሲመጡ ግዜ ሁሉም ተችቷቸዋል ሀቀቸውን አልተቀበለም። ⚠️ የስሜት ባሪያ፣ የገንዘብ ባሪያ፣ የሙብተዲዕ በሪያ ከሆንክ ሱናን ተወድማልህ። ⚠️ለስሜትህ ስትል የሱና ሰዎችን አትከፋፍል። ⚠️ ዒልምን ተምራቹህ እናንተ ተማኝ ከልሆናቹ ማን ተማኝ ይሆናል? ⚠️ እናንተ ዒልምን ተምራቹህ መህበረሰቡን ከተላለቹህ ማን ነው ተማኙ? ⚠️ እናንተ ለሁቁ ከልቆማቹህ ማን ነው የሚቆመው? 👉 ሌላም ወሳኝ ጉዳዮች ተወስተዋል 🎤 በኡስታዝ ኪርማኒይ ሀፊዛሁላሁ ተዓላ። 🕌 በዱና በኑር መስጂድ በሰለፍዮች መድረሳ አላህ ይጣብቃት ። https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
Mostrar todo...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁላህ_ክፍል_ሁለት_ወሲያ_ለጡላቦች.mp36.01 MB
👍 3👏 3
ከውስጥ ወስዋሶች!!! 🔍🔎🔍🔎🔍✅ በግልፅ የተነሳው ርካሽ ብዥታቸው በመረጃ መተው ሲመልሱባቸው ሀቅን መጋፈጫ አቅም ሲጠፋቸው በውስጥ መወስወስ ሆነ ተግባራቸው። ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ፈብርከው የመጡ ወስዋሶቹ ሁላ ልብወለድ አንባቢ የባጢል ቡችላ logic ን ያቀርባል ላማራጭ ለመላ በከንቱ ይደክማል አጅሬ ቀውላላ። 🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝 መፍትሄ ለማምጣት ከሆነ አላማው ፍልስፍና ቀርቶ ቁርዐን ሀዲስ ይብቃው የልቦለድ መፅሀፍ ማንበቡን ይተወው እራሱን ለሱና ተገዢ ያድርገው። በትንሽ እውቀትህ ብዙ ሳትምታታ በባጢል ፍልሰፋ ሰውን ሳትገታ ብዥታ በመርጨት አገር ሳትፈታ ተውበት አድግና ባጢልን ተፋታ። ▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮▮ አልሳካ ቢለው መጓዝ በማስረጃ ፍልስፍና አርጎታል ህዝብን መሸወጃ ያረቢ ያአላህ አንተው በለን ነጃ ብልሃቱን ስጠን ባጢል ማስወገጃ የምንኖር አርገን ሁሌም በማስረጃ። በደሊል ነው እንጂ አይደለም በዱላ በል አላህን ፍራ ውሸት አታብላላ። ▯▯▯▯▯▯▯▯▯▯▯ በማስረጃ እንጂ አይሆን በጠመንጃ ተውበት ያስፈልጋል ሳይደርስ መዋረጃ የትም አያደርስም የባጢል ፍረጃበተደጋጋሚ የተብራራውን ሀቅ ደጋግመው ያነሳሉ ሰዎችን ለማራቅ ጊዜህን አትግደል ከነዚህ ቶሎ  ራቅ ባጢል ለመተንፈስ ከሚውጡት ምራቅ። ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ ታድያ ወስዋሶቹ ናቸው ማይመቹ ባጢል ቢሆን እንጂ ሀቅን አይመሯቹ በውስጥ እየገቡ አያምታቱባቹ አንድ ሁለት አትበሉ ራቁ አደራቹ። ለሚያምታታ ምቺ ጆሯቹ አትክፈቱ ወስዋስ ለሚፅፈው አይን አትክፈቱ የልባቹን በርም ለሀቅ ክፈቱ ቢሻቸው እነሱ ባጢል ይፈትፍቱ። 🎞⛱🎞⛱🎞⛱🎞⛱🎞 የውስጥ ረብሸኛ ሰላም የለበትም ማጥመም ቢሆን እንጂ ኸር አይከጀልም ለውስጥ ወስዋሶች ልባችን አንከፍትም። የአላህ መልክተኛ የመካከሩበት ከመስመር ሚያወጣ ሰዎች ሚጠሙበት በሙግት ሲመጡ ትተው ሀቁን እውነት ለመጣመማቸው ነውና መሞገት አሏሁ ጠብቀን ሀቅን ባጢል ብሎ ውሸት ከመፈትፈት። ➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨ ትናንት የምናቀው ሀቅ በመናገር ዛሬ በመወስወስ ድንበርን ቢሻገር በመሞገት ሰምጦ ባጢል በመደርደር ቶሎ እንቃበት ብዙ ሳንቸገር ወስዋሶቹን ትተን ዐሊም በማማከር። ንፍቅና ክደትም ብሎም ጥርጣሬ መወዛገብንም ቢዳዐን መንጥሬ ጥመትን ጨርኩት ምንጫቸው => ለማወቅ በጣም ተቸግሬ ፍልስፍና ሆኖ አገኘሁት ዞሬ አላህ ይጠብቀን ከፈልሰፋ ወሬ። ላጣራ ነው ብለህ ባህር እንዳትገባ ማስረጃ ባለበት ተጠቅልለህ ግባ አቅል ፍልስፍናን ፍፁም አታስገባ አጅሬ ወስውሶህ እሳት እንዳትገባ። ➴➴➴🔎➴➴➴🔍↙️↙️ አቡ ማዒዳ ነኝ ማንቃትን አስቤ በል አጅሬ ወስዋስ ራቀኝ ካጠገቤ ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Mostrar todo...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

👍 17🥰 2
ሳትሰሙት እንዳታልፉ ጣሊበል ዒልም ሙንሀሪፎችን ማወቅ አለበትን? ፈትዋ በመንሐጅ ዙሪያ ~ ክፍል ① ذوالقعدة الأحد 3/12/1445 https://t.me/abuabdurahmen
Mostrar todo...
AUD-20240530-WA0019.mp39.86 KB
👍 2