የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ
Ir al canal en Telegram
نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ
Mostrar más5 640
Suscriptores
-624 horas
-197 días
-8530 días
Archivo de publicaciones
📚 ታላቅ የዕውቀት ማዕድ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ 📚
በቡርሓን ኢስላማዊ ድርጅት የተዘጋጀ ልዩ የ3 ቀናት የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም
-----
በታላላቅ ኡስታዞች የሚብራሩ ወርቃማ ኪታቦች፦
1-📖 ዐቂደቱ አህሉ ሱነቲ ወል-ጀማዓህ (የሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን)
2-📖 ቀዋዒዱል አርባዕ(የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ)
3-📖 ሲፈቱ ሶላቲ-ነቢይ(የኢማም አል-አልባኒይ)
-----
📅 ቀን፡ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 17
📍ቦታ፡ ጌቶ ወረዳ
👥 ተሳታፊዎች፡የዕውቀት ጥም ያላችሁ በሙሉ
ይህንን ልዩ የመሠረታዊ ዐቂዳ፣ መንሀጅ እና ፊቅህ የዕውቀት ማዕድ እንዳያመልጥዎ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡
+251 948 666 943 |
+251 975 999 111
ቡርሓን ኢስላማዊ ድርጅት
https://t.me/burhan0001446
شرح العقيدة الواسطية
📖 የአቂደቱል ዋሲጢያ ማብራሪያ
ክፍል 04
👉 በሸይኽ ሳሊህ ቢን አልፈውዛን
🕰 ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
🕌 በኡሙ አይመን መስጅድ
👂በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
T.me/dawjudyassin
شرح العقيدة الواسطية
📖 የአቂደቱል ዋሲጢያ ማብራሪያ
ክፍል 03
👉 በሸይኽ ሳሊህ ቢን አልፈውዛን
🕰 ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
🕌 በኡሙ አይመን መስጅድ
👂በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
T.me/dawjudyassin
📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም
√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ
√ከመግሪብ እስከ ኢሻ
√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
√ክፍል 168
√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ
T.me/dawudyassin
📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም
√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ
√ከመግሪብ እስከ ኢሻ
√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
√ክፍል 167
√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ
T.me/dawudyassin
Repost from የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ
▪️ሐሰነል በንና ማነው?
🔻የኢኽዋነል ሙስሊሚን መስራች ስለሆነው ሐሰነል በንና አጭር ታሪክ እና መንሀጃቸው ያሉባቸው ግድፈቶች የተዳሰሰበት ድምፅ ነው።
°
🔊በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ
___
https://t.me/yeilyaswedaje
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ
~
ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው።
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🪑የጁሙዓ ኹጥባ
💬ርዕስ: ከቁርአን ባለቤት ባህሪያት
🕌 ፉሪ አቡበክር መስጅድ
🎤በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
📆 ቀን 7 – 4 –1448هـ
ተጨማሪ ዱሩሶች ፣ ኹጥባዎችና ጠቃሚ እውቀቶችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
T.me/dawudyassin
ዛሬ ላይ በጣም የሚያሳዝነውና በዘፈቀደ ሰዎች እንደፈለጉ እያወሩበት ያለ የዲን ጉዳይ መሆኑ ነው ።
ሶሻል ሚዲያው ተመቸኝ ብለን በተከታዮቻቻን ብዛት ተታለን በዲን ላይ ያለ እውቀት ከመናገር እንቆጠብ ።
አንዳንዶቻችን ልካችንን እያወቅነው ታላላቅ አሊሞች በቀላሉ የማይዳፈሩትን ርዕስ በባዶነታችን ከመዳፈራችን አልፈን የመበሻሸቂያና የቂም ማወራረጃ ነጥብ ስናደርገው ይስተዋላል ።
በእያንዳንዱ ፅሁፋችን ፣ ላይክና ሼር እያደርግን በምናጋራቸው መልዕክት ሁሉ አሏህ ዘንድ ተጠያቂ መሆናችንን በማወቅ ያለ በቂ እውቀትና ግንዛቤ በአሏህ ዲን ላይ ከመናገር እንቆጠብ
”وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا“
«ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ መስሚያ፣ ማያም፣ ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡»
አል ኢስራእ 36
@ነገ የሚጀምረውን ኮርስ ሳልነግራችሁ!
🕌አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
🕌በመእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በኢሎስ ከተማ ከነገ ጁማዕ 8/01/19 እ ኢ አ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናትን የሚቆይ ጠፋጭ እና ማራኪ የዲን ስልጠና በትላልቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የተዘጋጀ በመሆኑ የዕድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኃል!!!!
🌹ደከመኝ ሰለቸኝ የማያውቁ & ሌት ተቀን የሚለፉ ተጋባዥ እንግዳዎች🌹
👌ሸይኽ ሙኽታር ሻፊ (አ አ)
👌ኡስታዝ ሙባረክ ኑሪ (አአ)
👌ኡስታዝ አ/ ረህማን ዒልማ(አአ)
👌ኡስታዝ ዶር አብዱ (አአ)
👌ኡስታዝ አ/ረህማን ፊጣሞ (ሳንኩራ)
👌ኡስታዝ ባህረዲን ሀጂ ጀማል( ጦራ)እናም ሌሎችም።
🌏በዚህ የደዕዋ እና የኮርስ ፕሮግራም አለመገኘት አይደለም ለሽርፍራፊ ሴኮንዶችም ማርፈድ ይቆጫል!!🌏
🌾የምግብ እና የሻይ ቡናው ነገር አያሳስባችሁ!! ተዘጋጅተነበታል!! ብቻ እርሶን አግኝተን የመኻደሙን እድል እናግኝ!🌾
🕌ቦታው ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ኢሎስ ከተማ 01 ቢላል መስጂድ ነው።
ግጥም
ስለ ሰላት
""""""""""
በየቀኑ የምትሰገደዋ የአምስት ጊዜ ሰላት፣
ሙስሊም በተባለ በሁሉም ግዴታ ናት፣
ወንድ ሴት ሰይል ሁሉም ሰው ይስገዳት፣
የጀነት መግቢያ ሰበብ የዲን ሞሶሶ ናት፣
የኢስላምና አርማ ከካፊር መለያ ናት፣
በእነሱ እና በእኛ መካከል ያለው ልዩነት፣
በግልፅ ነገሩን መስገድ እንደሆነ ሰላት፣
በሞት አፋፍ ላይ ሁነው ነብዩ አደራ ያሉባት፣
ብንታመም እንኳን አይነሳልንም የእሷ ግዴታነት፣
ይለያያል እንጂ ከመጀመሪያው የአሰጋገዷ ሂደት፣
ቁሞ መስገድ ያልቻለ ይሰግዳል ቁጭ ባለበት፣
መቀመጥ ያቃተው ደግሞ ይሰግዳል በተኛበት፣
አጂብ ይሄን ያክል ጥብቅ ነው የሰላት ግዴታነት።
አኼራም ከሄድን ሒሳብ የምንደረገው
የመጀመሪያው ምርመራ ሰላታችንን ነው፣
እሷ ከተስተካከለች ሌላው ያማረ ነው፣
ሰለት ከተበላሸች ሁሉም ብልሹ ነው፣
ከሚሰግዷት ያድርገን ሸርጧን አስተካክለው።
ልጆቻችንን እናለማምድ በሰባት አመታቸው፣
ይህንን ያዘዙን አዛኝና ውዱ ነብያችን ናቸው፣
በሰላት እዘዟቸው አሉን በሰባት አመታቸው፣
ካልታዘዙ ግረፏቸው አሉ በአስር አመታቸው፣
እድሜያቸው እየገፋ ስሄድ እንዳይከብዳቸው፣
አስቀድመው ነገሩን እንዲቃና ህይወታቸው፣
የተስተካከለ እንዲሆን ሙሉ ተርቢያቸው።
ሰላቱ የተስተካከለ ዱኒያውም ያምራል፣
አኼራም ሳይሄድ በደስታ ይኖራል፣
ሐላል ይከስባል ሰበብያ ያደርሳል ፣
ከሐራም ይርቃል በሐላል ይብቃቃል፣
ብዙ አይመኝም ትንሽ ይበቃዋል፣
ለቀን ጉርሻ ካለው ለአኼራው ይለፋል፣
ሁሌ ያመሰግናል ማማረር ይተዋል፣
አካሉ በሙሉ ለኸይር ይታዘዛል፣
ምላሱ ይዘክራል አይኑ ሰበር ይላል፣
በሰላቱ ምክንያት ሙሉ ህይወቱ ይቃናል።
ሰላት አልሰግድም ብሎ የሄዳ አኼራ ፣
ቢሞት አይሰግዱበትም ሙስሊሞች በጋራ፣
አይቀበርም እሱ በሙስሊም መቅበራ፣
ቅጣት ይጠብቀዋል አስፈሪ መከራ፣
ከክፉዎች ይቀሰቀሳል ከነ ፍርአውን ጎራ፣
ከሓማን ከዑበይ ከመሰሎቹ ጭፍራ፣
ከኩፍር መሪዎች ከአንባገነኖች ጋራ፣
አላህ ይጠብቀን ከእደዚህ ኪሳራ፣
በሰላት አንቀልድ ሙስሊሞች አደራ፣
ከስረን እንዳንቀር በዱኒያም በአኼራ፣
መሞታችን አይቀርም ይደርሰናል ተራ፣
ያለ ሰላት መሄድ ያስከትላል መከራ፣
አላህ ሆይ አግራልን ለሁላችንም በጋራ፣
ከሞትንም ቀስቅሰን ከሷሊሆች ጎራ፣
የምንተገብርም አድርገን የነብዩን አደራ።
ሙስተጃብ ፋሪስ አሊት አባልቾ
🥀ይህን መልዕክት እኛ ጋር እንዳይቀር
ለተለያዩ ወዳጆቻችን በማስተላለፍ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
🥀 የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ
እውቀቶችን ለማግኘት ከስር ያለውን
ሊንክ በመንካት ቻናሉን ጆይን ብለው
ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+ZZzCjxcbaso3YzM0
🔹አዲስ ደርስ
شرح العقيدة الواسطية
📖 የአቂደቱል ዋሲጢያ ማብራሪያ
ክፍል 02
👉 በሸይኽ ሳሊህ ቢን አልፈውዛን
🕰 ዘውትር ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
🕌 በኡሙ አይመን መስጅድ
👂በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
T.me/dawjudyassin
الفتح المبين في الرد على القرآنيين
الدكتور ياسر محمد جابر
በቁርአኒዮች ላይ አጥጋቢ ምላሽ የሚሰጥ ኪታብ
ክፍል 04
በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
T.me/dawudyassin
