cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Mostrar más
Advertising posts
58 015Suscriptores
+1624 hours
+1487 days
+1 40530 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር    የሙዕተኪፎች ደርስ               ክ/3 🔹የሞቱ ሰዎች በሙሉ ምኞት 📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ 🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ      ሸይኽ ኣደም   ሀሙስ 16/10/1445 ዓ.ሂ        የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔎 https://tinyurl.com/2ycgzpwx        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት            ⬇  ⬇  ⬇  ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/250 ረቡዕ 25/8/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/2do2xnuc       🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/ በረመዳን ቀን ላይ ከሚስቱ ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት ያደረገና በምግብ ብቻ ጾሙን ያበላሸ ከፋራው አንድ ነው ወይስ ይለያያል? ▪️2/ ሀይድ ነበርኩ በ4 ቀኔ ካቆመ ብዬ ነይቼ ነበር ፆሜ ዋልኩ ሶላት ግን አልሰገድኩም ከዛ ሌሊት ተመልሶ መጣ እና የፆምኩት እንዴት ይታያል ይበቃልኛልን? ከበቃልኝ ሶላቴን ቀዷ ማውጣት ነው ያለብኝ ካልበቃልኝስ ፆሜን ልድገም ያብራሩልኝ። ▪️3/ አያቴ ረመዷንን እየፆመ እያለ በድንገት ታመመና ህመሙ ጠናበት ከዛም እኔ ረመዷንን አልጨርስም ስለዚህ አይኔ እያየ ከፋራዬን ስጠልኝ ብሎ ገና ሳይሞት ቤተሠቦቹ እህል ሠፍረው ሠጡለት እናም ከፋራው በእህል ይሆናል ወይ? ሳይሞትስ መሠጠቱ እንዴት ይታያል? እኔ የሰማሁት ከፋራው ለሞተ ሠው ቤተሰቡ ይፁምለት ነበር እናም እኔ የልጅ ልጁ ብፆምለት እና ከፋራው ቢወጣለት እንዴት ይታያል? ▪️4/ የሆነ የገዛሁት ባዶ መሬት ነበር የተገዛሁት አምና ከረመዷን በፊት ነበር በጊዜው ስገዛው ወደፊት አሰርቼ እኖርበታለሁ ብዬ ነበር የገዛሁት በሂደት ደግሞ ሌላ መኖሪያ ሳገኝ ደግሞ ሽጬ ለሌላ ነገር አዉለዋለሁ ብዬ አስቤ በጊዜውም አመት ሳይሞላው ሙሉ ብሩም አልከፈልኩም ነበር በገዛሁበት ዘካ አወጣሁበት የቀረውም ብር በቅርቡ ከፍዬ ጨርሼያለሁ ግን ቦታ አሁን ባለበት የፈረሳ ችግር ምክንያት ቦታው ይወሰድ አይወሰድ ምንም አሳማኝ ነገር የለም እና የዘካው ነገር ምን ይመክሩኛል? ወይስ በአምናው ልቀጥል በተገዛበት ሂሳቡ ሰርቼ ላውጣ? ▪️5/ አስር ላይ እጄን ብርጭቆ ቆርጦኝ በጣም ደማ ፆሙ ይቆጠራል አይቆጠርም? ▪️6/ ባለቤቴጋ ተጣልተን ነበር እና ረመዳን ላይ ተፋታን በረመዳን ኒካህ አይወርድም ሀራም ነው ይሉኛል ሀራሙ ለኔ ነው ወይስ ለሱ? ያብራሩልኝ። ▪️7/  እኔ የወር ደሞዝተኛ ነኝ። ለኑሮ መሠረታዊ ነገርን አላሟላውም። (በኪራይ ቤት ነው)ምኖረው። አምና ረመዷን ካጠራቀምኩት (200,000) ብር ላይ 2.5% ከፍያለው። ዘንድሮም 300,000 ብር አጠራቅሜያለው። ዘካተል ማል ይወጅብብኛል ወይ? ▪️8/ ሰላት እየተሰገደ  ሴቶችም ወንዶችን ተከትለው እየሰገዱ እያለ መብራት ቢሄድ በዛ ሰዓት መብራት በመሄዱ የወንዶች ድምፅ ለሴቶች ስለማይሰማ ለየ ብቻ ነው የሚሰግዱት ወይስ እንዴት ነው የሚያደርጉት? ከደቂቃዎች በኋላስ ጀነሬተር ቢበራ እንደገና ይከተላሉ ወይስ ለየ ብቻቸው ይጨርሳሉ? ▪️9/  ከእህቴ ጋር ተኮራርፈን ነው ያለነው እህቴ በጣም ሀይለኛ እና እጅጉን በጣም ብልጥ ነች እንዲሁም በጣም ደረቅና ምንም ሀያ የሌላት ነች። እናቷ እንኳን አልቅሳ ለምናት አፉ ተባባሉ ብላት አልሰማም ብላት ተወቻት እንዲሁም ታላላቆችዋም በጣም ለምነዋት እንቢ አለች በጣም ሲበዛ ጥቅመኛና የዱንያ ፍቅር ያለባት ባለትዳርና የ1ልጅ እናት ነች። በብዙ መንገድ ለማምጣት ለመመለስ ሙከራ አድርጌ ነበር ግን አልሆነልኝም አሁን ቤቷ ሄጄ አውፍ በይኝ እስካላልክዋት ድረስ ምትታረቅ አይነት ሰው አይደለችም ያ ደሞ እጅግ የባሰ ራስን ማግለል ነው። በድምፅ ወይም አፉ በይኝ ብዬ ብልክ ባትታረቅና አሻፈረኝ ብትል ጾሜ ሰላቴ ተንጠልጥሎ ይቀርብኛል? ▪️10/ እኔ በረመዷን ውስጥ ራሴን በራሴ አረካ ነበር ፆም እንደሚያጠፋ ስለማውቅ ፆሜ ተበላሽቷል ብዬ እመገብ ነበር ፈትዋ ሳዳምጥ ደግሞ ይህንን አይነት ተግባር የፈፀመ ሰው የተቀረውን ሰአት መፆም አለበት ቀዷም ማውጣት አለበት ተብሏል ስለዚህ የተቀረውን ሰአት በመመገቤ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ? ▪️11/ ሃይድ ያየሁት በልጅነቴ ነበር የዲን እውቀቱም አልነበረኝም እና የረመዳን ወቅትን ተደብቄ እበላ ነበር አሁን ላይ ቀዷ ለማውጣት ደሞ ትክክለኛ የበላሁበትን ቀን አላስታውስም እና ምን ማድረግ ነው አለብኝ??? ▪️12/ አሁን እድሜዬ 44 ነው የዛሬ 27 አመት በፊት እረመዳን ላይ ባለማወቅ ብልቴን በመነካካት የዘር ፍሬ እንዲወጣ አርጌያለሁ ከብዙ ቆይታ በኃላ ቀዳ አወጣሁ አንድ ቀን ፆምኩ በቂ ነው ወይስ ከፋራው ምንድን ነው? ▪️13/ እኔ የመርሳት ችግር አለብኝ እና ሰላት ስሰግ አብዛኛው ቀን ፈቲያን ያልቀራውት እመሰለኝ ደጋግሜ እቀራዋለው ካንድም ሶስት ጊዜ እና እሱ እንዴት ይታያል? ~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad