es
Feedback
ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

Ir al canal en Telegram

የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Mostrar más
1 276
Suscriptores
+324 horas
-57 días
+1330 días
Archivo de publicaciones
🚨የኢስላም ጠላቶችን እርምጃ ተጠንቀቁ❗️ *خطـبة قوية جــداً بعنــــوان*           💥خطـط الأعداء فاحذروها 🔶 أبي حذيفـة عبدالغـني العُـمـري حفظه الله تعالى. 👉 እነዚህ የሁዳዎች በነፃነት ስም ሴቶቻችንን ከኢስላማዊ ቤተሰቦቻቸውና ስርዓት አውጥተው ሙዚቀኛ ፊልም ተዋናይ እርቃናዊ አመፀኛ ጥፋተኛ ... ለማድረግ ስንትና ስንት ቢልዮን ዶላር ማማላያነት መድበው እየበተኑላቸው ነው !!! የኢስላሟ ሴት (እናት )እንዲህ ከሆነች ለወደፊቱ ኢስላማዊ ትውልድ የሚናገረው ማነው ???ዠ ➥ ... እነሱ የአላህ ጠላቶች (የሁዳዎች) 5 ሚልዮን ናቸው። ይሁን እንጂ የአየር ክልላችን ውስጥ ገብተው እንደፈለጉ ያካብባሉ ! ➥ የመንን እንደፈለጉ ይመታሉ ! ➥ ኳታርን ... ይመታሉ ! ➥ ሶሪያን ... ይመታሉ ! ➥ ግብፅን ... ይነጣጥላሉ ! ➥ ፍልስጤምን እንደፈለጉ ይወጋሉ ! ይህ ሁሉ ሲሆን ግን ... ➥ የየመን ህዝብ ቁ. 35 ሚልዮን ነው። ➥ የሳውዲ ህዝብ 35 ሚልዮን ነው። ➥ የግብፅ ህዝብ 120 ሚልዮን ነው። ➥ የአልጄሪያ ህዝብ 60 ሚልዮን ነው። ➥ ሶሪያ ህዝብ 30 ሚልዮን ነው። ➥ የዒራቅ ህዝብ 40 ሚልዮን ነው። ➥ የኢንዶኒዢያ ህዝብ 130 ሚልዮን ነው። ➥ የፓኪስታን ህዝብ 130 ሚልዮን ነው። ➥ የአጠቃላይ ዓለም ሙስሊሙ ህዝብ ብዛት ከ2,000,000,000 በላይ ነው።... ይሄ ሆኖ ሳለ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በጫወታ እና ቀልድ ላይ ነው የሚገኘው❗️... አንተ እንዴት አባትክ እየሞተ እየተመለከትክ አደባባይ ወጥተክ እግር ኳስ ትጫወታለክ ??! ... (( በታላቁ ሸይኽ አቢ ሑዘይፈተ ዐብዱልገኒይ...)) https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/abdelgniomry

📌 የስልክ ቃለ-ምልልስን ያለፈቃድ መቅዳትና ማሰራጨት ያለው ፍርድ በስልክም ይሁን በሌላ መንገድ፣ የሰዎችን ቃለ-ምልልስ እነሱ ሳያውቁና ፈቃዳቸውን ሳያገኙ መቅዳት ይቻላልን? قال الشيخ العلامة بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى في كتابه «أدب الهاتف» (ص ٢٨): «لا يجوز لمسلم أن يسجِّل كلام المتكلم دون إذنه وعلمه، مهما كان نوع هذا الكلام. فإن سجَّلتَ مكالمته دون إذنه وعلمه، فهذا مكر وخديعة وخيانة للأمانة. وإن نشرتَ هذه المكالمة، فهذا زيادة في التخوُّن وهتك الأمانة. والخلاصة: أن تسجيل المكالمة، سواء كانت هاتفية أو غير هاتفية، دون علم المتكلم وإذنه، فجور وخيانة، لا يفعلها إلا قليل الدين والخلق والأدب. «አንድ ሙስሊም የሌላውን ሰው ንግግር ያለ እውቀቱና ፈቃዱ መቅዳት አይፈቀድለትም። ይህ ንግግር ምንም ዓይነት ይሁን ምን። የሰውን የስልክ ውይይት እሱ ሳያውቅና ፈቃዱን ሳያገኙ ከቀዳህ፣ ይህ ተንኮል፣ ማታለልና የአማና ክህደት ነው። ይህንን የተቀዳ ውይይት ደግሞ ካሰራጨህ፣ የአማና ክህደትንና የአማናን መጣስ የበለጠ ጨምረሃል። በአጠቃላይ፣ የስልክ ውይይትም ይሁን ሌላ ዓይነት ውይይት፣ ተናጋሪው ሳያውቅና ፈቃዱን ሳያገኙ መቅዳት ፉጁርና ኺያና ነው። ይህንን የሚፈጽሙት የዲን፣ የሥነ-ምግባርና የጨዋነት ድርሻቸው ያነሰ ሰዎች ናቸው። አላህን ፍሩ፤ አማናዎቻችሁን አትክዱ፤ ወንድሞቻችሁንም አትክዷቸው።» ስለዚህ ሙስሊም አላህን መፍራትና ከእንዲህ ዓይነት ድርጊቶች መጠንቀቅ አለበት። የሰዎችን ሚስጥር መጠበቅ፣ አማናን መጠበቅና የሌሎችን መብት ማክበር የሙስሊም ባህሪ ነው። قال النبي ﷺ: «الْمَجَالِسُ بِالْأَمَانَةِ». ታዲያ የሰዎችን ውይይት ያለ እውቀታቸውና ፈቃዳቸው የሚቀዳውን Automatic Call Recorder ወይም Call Recorder የሚባለውን መተግበሪያ መጠቀም እንዴት ይታያል? የምንጠቀምባቸው መተግበሪያዎች ሕጋዊ መሆናቸው ብቻ የሚፈጽሙትን ተግባር ሁሉ ሸሪዓዊ አያደርገውም። ✍ አቡ አሲያ አብደላህ

فراسة عالم رباني الحجوري.mp31.84 MB

📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «...في حفظ النعمة ..» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🗓️ سجلت يوم الأحد ١٧/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከመርከዝ - ነጃሺ 📮 ኒእማን ሰለመጠበቅ! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🗓️ ሰኞ ከዙሁር በኋላ መስከረም {18-2019E.C} መርከዝ ነጃሺ አላህ ይጠብቃት። 🔗https://t.me/Efadalezd_lebada/9916

📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «...في حفظ النعمة ..» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🗓️ سجلت يوم الأحد ١٧/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከመርከዝ - ነጃሺ 📮 ኒእማን ሰለመጠበቅ! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🗓️ ሰኞ ከዙሁር በኋላ መስከረም {18-2019E.C} መርከዝ ነጃሺ አላህ ይጠብቃት። 🔗https://t.me/Efadalezd_lebada/9914

ፀጋው እንዳይነሳ አመስጋኝ ሁኑ !!! በሙስሊም ሀገሮች ውስጥ የሌለ ፀጋ እናንተ ሀገር አለ !!! ➥ ሞሪታኒያ ፣ ግብፅ ፣ ሶማሊያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ ... በሌላውም የሙስሊም ዓለም በሸሪዓ ህግ የሚተዳደሩ ሀገራቶች ሳይቀር እናንተ ያላቹበት የሱና ፀጋ እና ነፃነት የላቸውም !!! ታዲያ እናንተ ይህን በመሰለ አስደናቂ ፀጋ ላይ ሆናችሁ እንዴት አታመሰግኑም ⁉️ በብርታት አመስግኑና አላህ የዋለላችሁን ፀጋ ተጠቀሙበት !!!!! ... ከዛሬ የሼይኽ ዐብዱልገኒይ ጣፋጭ ሙሓደራ የተወሰደ ፦ https://t.me/amr_nahy1

▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️ 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

✍ ያቢ ጌታዬ ✍ ለሁሉም ሀድያ ስጣቸው ሂዳያ ወደ ነበሩበት       እምነት ይመለሱ ያባቶቻቸውን      ሀይማኖት ይውረሱ በስልምና ዙፋን         በተውሂድ ይንገሱ የቅርብ ጊዜ ነው               የትናንት ታሪክ ሀድያ አልነበረም          ወደ ኩፍር የሚሰብክ መጤነው ቤንጤ ነው           ከህደት የዘራው ሽርክ ሁሉም ይረባረብ            ሀድያም ሀላባ ይወጣ ካገራቸው         የሀይማኖት ሌባ አይናችን እያዬ              ወደ ሳት ሲጓዙ ይገርማል ሙስሊሙ               አስችሎት መፍዘዙ እንድረስላቸው        በምንችለው አቅም ነገ እንዳንጠየቅ          አሏህ ፊት ስንቆም አሏህ ይቀበልህ        ድካምህን ዲማስ አሻራ ጥለሀል            ሀድያን ለማደስ ጀዛህን ይክፈልህ         ከሪሙ በፊርደውስ አሁንም ወደፊት       ኩፍር እስኪደመሰስ በኪታብ በሱና        ተጣራ ወደ ሀቅ የነብዩን መንገድ    ያዝ አድርገህ ጠበቅ ነጃ የሚያወጣው       ሱናቸው ነው  እወቅ በኢማን ብርሀን          ቦግ በይ ሀድያ ከኩፍር ጨለማ         ውጪ ከጴንጢያ አድርገን ፈርቀዳጅ ለኸይር ለመንሀጅ   عمر الشاعر https://t.me/oumershaer/1055 https://t.me/oumershaer/1055

+1
AUD-20241116-WA0145.mp38.19 MB

የተወሰነ ከሼኩ ላቅምሳቹ

🌴🚨بسم الله الرحمن الرحيم🚨🌴 الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد: ففي يومنا هذا ١٥ من ربيع الآخر لعام ١٤٤٨هـ، نزل في أرض الحبشة ضيف عزيز وشيخ كريم الشيخ أبو حذيفة عبدالغني بن علي العمري حفظه الله تعالى ورعاه، ونرحب به، ونقول له أهلا وسهلا ومرحبا بك في أرض الحبشة بين إخوانك وطلابك، ونسأل الله أن يجزيه عنا وعن الإسلام والمسلمين خير الجزاء إنه ولي ذلك والقادر عليه، والحمد لله رب العالمين.

መልዕክት ለሴቶች "ልብስ ለብሰው የተራቆቱ፣ ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጡ (የሚፈትኑ)፣ ሌሎችንም የሚያሳስቱ፣ ራሶቻቸው እንደ ባለ ሁለት ሻኛ ግመል ወደ አንድ ጎን ያዘነበለ የሆኑ ሴቶች አሉ። እነዚህ
መልዕክት ለሴቶች "ልብስ ለብሰው የተራቆቱ፣ ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጡ (የሚፈትኑ)፣ ሌሎችንም የሚያሳስቱ፣ ራሶቻቸው እንደ ባለ ሁለት ሻኛ ግመል ወደ አንድ ጎን ያዘነበለ የሆኑ ሴቶች አሉ። እነዚህ ጀነት አይገቡም፣ ጠረኗንም አያገኙም..."" ... وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ... " رواه مسلم የዚህ ሐዲስ ቃላት አጭር ማብራሪያ፦ 1. ካሲያቱ ዓሪያት (كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ)፦ ልብስ ለብሰዋል ነገር ግን ልብሳቸው (ስስ፣ አጭር ወይም የሰውነት ቅርፅን የሚያሳይ ጠባብ በመሆኑ ምክንያት) ሰውነታቸውን አይሸፍንም። 2. ሙሚላቱ ማኢላት (مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ)፦ በአካሄዳቸውና በባህሪያቸው ወንዶችን የሚፈትኑ፣ እንዲሁም ራሳቸው ከሥነ-ምግባርና ከሃይማኖት መንገድ ያፈነገጡ። 3. ሩኡሱሁነ ከአስኒመቲል ቡኽት (رُؤُوسُهنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ)፦ ፀጉራቸውን ወይም የጭንቅላት መሸፈኛቸውን እንደ ባለ ሁለት ሻኛ ግመል ወደ ላይ ከፍ አድርገው የሚሰሩ ወይም የሚቆልሉ።

ዑሱል አል-ኢማን كِتَابُ أُصُولِ الإِيمَانِ የኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲ አል-ወሃብ
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ
بَابُ مَعْرِفَةِ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ وَالإِيمَانِ بِهِ https://t.me/salafihaw/1503 https://t.me/salafihaw/1509 https://t.me/salafihaw/1511 باب قول الله تعالى ﴿حَتّى إِذا فُزِّعَ عَن قُلوبِهِم﴾ https://t.me/salafihaw/1524 بَابُ الإِيمَانِ بِالْقَدَرِ https://t.me/salafihaw/1527 بَابُ ذِكْرِ الْمَلَائِكَةِ عَلَيْهِمُ السَّلَامُ وَالْإِيمَانِ بِهِمْ https://t.me/salafihaw/1553 بَابُ الوَصِيَّةِ بِكِتَابِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ https://t.me/salafihaw/1557 بَابُ حُقوقِ النبي ﷺ https://t.me/salafihaw/1559 بَابُ تَحْرِيضِهِ ﷺ عَلَى لُزُومِ السُّنَّةِ، وَالتَّرْغِيبِ فِي ذَلِكَ، وَتَرْكِ الْبِدَعِ وَالتَّفَرُّقِ وَالِاخْتِلَافِ، وَالتَّحْذِيرِ مِنْ ذَلِكَ. https://t.me/salafihaw/1571 بَابُ التَّحْرِيضِ عَلَى طَلَبِ الْعِلْمِ وَكَيْفِيَّةِ طَلَبِهِ https://t.me/salafihaw/1573 بَابُ قَبْضِ الْعِلمِ https://t.me/salafihaw/1584 بَابُ التَّشْدِيدِ فِي طَلَبِ الْعِلْمِ للْمِرَاءِ وَالْجِدَالِ https://t.me/salafihaw/1585 بَابُ التَّجَاوُزِ فِي الْقَوْلِ، وَتَرْكِ التَّكَلُّفِ وَالتَّنَطُّعِ https://t.me/salafihaw/1586 الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ

2026-09-21_13'32'04'.mp310.08 MB

2026-09-21_11'51'48' (2).mp310.49 MB

2026-09-21_11'31'21' (2).mp39.03 MB

Repost from N/a
📮 የሙስሊም ልጅ ስነምግባር ♻️በሚል ርዕስ በአረብኛ የተደረገ ያማረ ወራዊ ሙሐደራ። 🎙️ በልጅ አቡበከር አብድረዛቅ 📅 እሁድ:10/01/2019E.C 📅 🕌 በካሚል መሰጂድ(ኩየራ) ⤵️ https://t.me/kuyeras/325

Repost from N/a
📮 የኢብን አባስን ሃዲስ ማብራሪያ ♻️ወራዊ ሙሃደራ 🎙️ በልጅ ረያን ሙሀመድ ሸምሱ 📅እሁድ:10/01/2019E:C📅 🕌 በካሚል መስጂድ(ኩየራ) ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/kuyeras/324

ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @salafihaw