ru
Feedback
ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

ዳዕዋ ሰለፊያ በሀዋሳ

Открыть в Telegram

የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Больше
1 196
Подписчики
+124 часа
+137 дней
+4830 день
Архив постов
እያንዳንዱ አንጃ (ቡድን) በጨቋኛቸው ስም ይጠራናል 💥እኛ በሱፊዮች ዘንድ «ወሃቢያ» ነን 💥በራፊዳዎች ዘንድ «ተይሚያ» ነን 💥በኢኽዋኖች ዘንድ «መዳኺላ» ነን 💥በሱሩሪዮች ዘንድ ‏«ጃሚያ» ነ
እያንዳንዱ አንጃ (ቡድን) በጨቋኛቸው ስም ይጠራናል 💥እኛ በሱፊዮች ዘንድ «ወሃቢያ» ነን 💥በራፊዳዎች ዘንድ «ተይሚያ» ነን 💥በኢኽዋኖች ዘንድ «መዳኺላ» ነን 💥በሱሩሪዮች ዘንድ ‏«ጃሚያ» ነን 💥በባራሚካዎች ዘንድ «ሐጃዊራ» ነን ግን በእውነታው እኛ አህሉ ሱና ወልጀማዓ ነን፤ ቁርኣንን እና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ በመከተል እንኮራለን፤ የስሜት ተከታዮች የሚሰጡን ስሞችም በእውነት ላይ መፅናትን እንጂ ሌላን አይጨምሩልንም። الحمد الله http://t.me/salafihaw

ዑሱል አል-ኢማን የኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲ አል-ወሃብ 🔀 ክፍል - 2 🎙አቡ አሲያ አብደላህ حفظه الله 🕌 ሀዋሳ ዳቶ መድረሳ https://t.me/salafihaw/1509

📮ከመጥፎ መከልከል📮 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙#በአቡ ሹዓይብ ሚፍታህ በድር حفظه الله 🕌በኑር መስጅድ ገነሜ አላህ ይጠብቃት 🍀ወላይታ ሶዶ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮ ╰https://t.me/abushuaibmiftahbedr/8997 ┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╯

ቢድዓ (ፈጠራ) ማለት በዲን ውስጥ አዲስ የተፈጠረ ነገር ነው እንጂ በዱንያ (በአለማዊ ሕይወት) ውስጥ አይደለም። አንድን ሰው ስለሚሰራው ቢድዓ (ሃይማኖታዊ ፈጠራ) ስታስጠነቅቀው «እንዲያውም ስልክም ቢድዓ ነው፣ ፌስቡክም ቢድዓ ነው፣ አውሮፕላንም ቢድዓ ነው፣ መኪናም ቢድዓ ነው... ወዘተ» የሚለው ንግግር በብዛት ይደጋገማል። 📜 በዱንያ ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር፡ 📂 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ [أنتم أعلم بأمر دنياكم] |[ እናንተ ስለ ዱንያችሁ ነገር የተሻለ አዋቂዎች ናችሁ ]|
📓 ሶሂህ ሙስሊም - 2363
📜 በዲን (በሃይማኖት) ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር (ቢድዓ)፦ 📂 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ [كل محدثة بدعة و كل بدعة ضلالة و كل ضلالة في النار] |[ አዲስ የተፈጠረ ነገር ሁሉ ቢድዓ (ፈጠራ) ነው፤ ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነው፤ ጥመት ሁሉ ደግሞ በእሳት ውስጥ ነው ]| 📂 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ [ من أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو رد] [ በዚህ በዲናችን ነገር ላይ ከሱ ያልሆነን አዲስ ነገር የጨመረ ሰው፤ ስራው ውድቅ (ተመላሽ) ነው ]
📓| ሶሂህ አል-ቡኻሪ - 269
✍ አቡ አሲያ አብደላህ @salafihaw

💥جديد💥 صوتية دامغة على ما تضمنه منشور المعرف بنفسه على صفحة موقعه: (أنه تم اختياره على صفحة دار الحديث بمعبر في الإشراف عليها وهكذا صفحة : طلاب ومحبو الشيخ الهمام محمد بن عبدالله الإمام وصفحتي الرسمية : السفير للعلم والعلماء ) وقد أخرج منشورا هذا اليوم الأربعاء 8 صفر لعام 1448هجرية يحمل التهكم والسخرية والتخذيل عن جهاد الرافضة الحوثيين الزنادقة وقد رد على هذا المنشور: فضيلة الشيخ المبارك أبي عبدالله محمد باجمال حفظه الله ورعاه وعنوان الرد : (محمد الإمام وشفقته على دماء إخوانه الحوثيين) ليلة الخميس 9 صفر 1448ه‍ نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين٠ #فضائح_البرامكة_سلفيي_الرافضة. 💥 تابعونا عبر قنواتنا الرَّسمِيَّة 💥 •|| https://t.me/ResponsestoAlBarameka 💥وعبر مجموعتنا على الواتساب https://chat.whatsapp.com/Dzuk1SvCRJD9jFm4pDhnMt 💥وعبر قناتنا على الواتساب https://whatsapp.com/channel/0029VbBDO07CMY0MVWz8kM31 💥وعبر مجموعتنا في تطبيق سيجنل https://signal.group/#CjQKIG1tz0kX0iMGeEulPzts1dBoMDGQhuU01-mzMf6-9BhbEhAVl2w2Ps7Xho8vZu7jpZHt

✿ فَأَكْثرُوا من الصَّلَاة على سيد الْأَنْبِيَاء وَأفضل الأحباء وَأكْرم الأصفياء وَأجل من ولدت النِّسَاء صلى الله عَلَيْهِ صَلَاة دائمة بِلَا انْقِضَاء فِي اللَّيْل إِذا يغشى وَفِي النَّهَار إِذا تجلى وَفِي الْآخِرَة وَالْأولَى .
📖 بُستان الواعظين | لابن الجَوزي.

ዑሱል አል-ኢማን የኢማም ሙሀመድ ኢብኑ አብዲ አል-ወሃብ 🔀 ክፍል - 1 🎙አቡ አሲያ አብደላህ حفظه الله 🕌 ሀዋሳ ዳቶ መድረሳ 📅 እሁድ ሶፈር 5/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1503

🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ! 🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ማክሰኞ, 14/11/2018 EC ከአስር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/20121

🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ! 🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ማክሰኞ, 14/11/2018 EC ከአስር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/20121

የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ”تقوى الله عز وجل“ 💫 ሳምንታዊ ሙሃደራ 🎙አቡ አሲያ አብደላህ حفظه الله 🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ 📅 እሁድ ሶፈር 5/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1500 ▃▃▃▃▃▃▃

በጣም ገሳጭኹጥባ ለኳስ ደጋፊዎች ⤵️ 📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🔖بعنوان :(نصيحة لمن يشجع كرة القدم ) 🎧 የሱና መስጂድ የጁመዓ ኹጥብ ከአማርኛ ትርጉም ጋር። 🚨 »ለኳስ ደጋፊዎች ጥብቅ ማሳሰቢያ~እና~ምክር »🚨 🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መካሪና ገሳጭ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር። 🎙 للأستاذ  الفاضل:أبو محمد محمد سعيد حفظه الله تعالى. 🎙️በኡስታዝ :አቡ መሐመድ መሐመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة -سفر - ١٤٤٨ هجرية في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى. 🗓️ ሰፈር  {3-1448 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/24440

«እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ 🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ 📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ https://t.me/salafihaw/636 ▃▃▃▃▃▃▃

«እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ 🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ 📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz https://t.me/salafihaw/636 ▃▃▃▃▃▃▃

አዲስ አዲስ አዲስ በኡስታዝ አቡ የዕላ አብድልጀባር ቢን ነስሩ ስለ አህባሽ እና ሱፊያ በያን ነው 👇👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe/11910

አርቆ ካሰበ         ችሎ ካሳለፈ ጥበብ ከተቸረ         ነፍሱን ካሸነፈ ልባም ቆራጥ ጀግና           በ ፍ ቅርም በሀርድ አይደለም ሴትን ልጅ          ሀገር ይመራል ወንድ ሴቱም ሴትነቱን          አምኖ አልተቀበለ ወንድም ወንድነቱ           ጠፍቶበት ቁጭ አለ በሁለት ባል ትዛዝ              አንድቤት ዋለለ           ****  عمر

“ስገባ ቀብር ” - ግጥም 🎙 በልጅ ሉቅማን አብደላህ 🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ 🕰 ሙሐረም 27/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1493

ሐዲስ ሰህል ኢብኑ ሰዐድ ማብራሪያ روى الحاكم في المستدرك من حديث سهل بن سعد رضي الله عنه قال ﷺ أتاني جبريلُ عليه السَّلامُ فقال :”يا محمَّدُ ! عِشْ ما شئتَ فإنَّك ميِّتٌ ، وأحبِبْ من شئتَ فإنَّك مفارقُه ، واعمَلْ ما شئتَ فإنَّك مجزِيٌّ به ، ثمَّ قال : يا محمَّدُ ! شرفُ المؤمنِ قيامُه باللَّيلِ ، وعِزُّه استغناؤُه عن النَّاسِ“ 🎙 አቡ ኢስሃቅ አብዱልበር 🕌  ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ 🕰 ሙሐረም 27/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1492

“አርኣያ ክፍል 5” - ግጥም 🎙 በልጅ አቡበከር ሙሐመድ 🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ 🕰 ሙሐረም 27/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1491

I found a great app to create ringtones and edit audios.It's ringtone.maker.mp3.cutter.audio. You can't imagine how magic it is!Download it on Google Play: