cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 ↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Mostrar más
Advertising posts
27 466Suscriptores
+424 hours
+1277 days
+1 11730 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹 📖 023 Surah Al-Muminun 📖 023 سورة المؤمنون 🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi 🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/6001 🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16235 🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🌐 https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media
Mostrar todo...
👍 19
✍   እስልምና ጠላት የማይረታው እምነት!! ☝️አንድ አምላክ ብቻ   አላህ 📖አንድ መፅሀፍ ብቻ ቁርኣን 🕋አንድ ቂብላ ብቻ ካዕባ 🌴አንድ ግብ ብቻ  ጀነት እስልምና ማለት፦   ብቸኛ ከሆነው አላህ ዘንድ የመጣው ወደ አላህ መዳረሻ ብቸኛው መንገድ ነው። እስልምና ውስጥ……     ሁሉም ሰው የፈለገውን መላኢካ ይገዛ፣ የፈለገውን ነብይ ይጣራ የሚል የአምላክ ክፍፍል የለም። 💫የሚሰገደው፣ 💫የሚጾመው፣ 💫የሚለመነው፣ 💫እርዳታም ይሁን እገዛ የሚጠየቀው፣   ቢጤም ይሁን አጋር ለሌለው ለአንድ ☝️አላህ ብቻና ብቻ ነው!! ♻️እስልምና ውስጥ በሀገር ባህል የሚከበር በዐል; በክልል ወግ የሚገለፅ ስርዓት የለም። ♻️ከዐለም ጫፍ እስከ ጫፍ ያሉ ሙስሊሞች እምነታቸው፣ መተዳደሪያቸው፣ ግባቸው፣ በዐልና ስርዓታቸው አንድ ነው። 🇪🇹ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከበረ; አሜሪካ ውስጥ የማይከበር፤   ዐረብ ውስጥ እየታወቀ አውሮፓ ውስጥ የማይታወቅ ኢስለማዊ ስርዐት የለም። 🖊️እስልምና ሀገር አይደለም!! በአንድ ሀገር ባህልና ወግ የሚገለፅ ምንም ዐይነት ኢስላማዊ ስርዐት የለም። 🖊️እስልምና እምነት ነው!! ከአላህ ዘንድ በመጣ ህግ እና ስርዐት ብቻ ወደ አላህ የሚደረስበት ብቸኛው እምነት (መንገድ) ነው። ♻️እስልምና ውስጥ በመጅሊስ አመራሮች፣ በመስጂድ ደረሳዎች ጉባኤና ውይይት የሚፀድቅ ወይም የሚሻር ስርዐት የለም።    ከእስልምና ውጪ ያሉ ሰዎች ለእስልምና ላላቸው ጥላቻ ወይም ለሚፈልጉት ዱንያዊ ክብርና ጥቅም ብለው እስልምናን ላይቀበሉ ይችላሉ። ግን ማናቸውንም ከሰማይ በመጣ መፅሀፍም ይሁን በሳይኮሎጂ አስተሳሰብ እስልምናን ሊረቱ አይችሉም።   እስልምና ውስጥ ያሉ ሰዎች እንደየ የእምነት ጥንካሬያቸውና ድክመታቸው እስልምና ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታቸው ሊለያይ ይችላል። ይሁን እንጂ የያዙት እስልምና ግን ከየትኛውም ጉድለትና ነውር የነፃ የፀዳ የሆነ እምነት ነው።    ይህ ሌሊቱ እንደ ቀኑ የበራ ንፁህ እስልምና ለሰጠን አላህ ፅናት እንዲሰጠን እየለመንነው ከማመስገን ሌላ ምን ይባላል??!!     الحمد لله على نعمة الإسلام     በእስልምና ዙሪያ ያጠነጠኑ ትምህርቶች ለመከታተል 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/islmina_min_ale
Mostrar todo...
🕋 እስልምና ምን አለ ❓

📝በጣም ሩህሩህ እና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ። 👉🌐 ይህ ቻናል እስልምና ምን አለ❓በሚል የተሰየመ ሲሆን። 💫 አላማው የሰው ልጆች በአጠቃላይ ፍጡርን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የሚጣራ ነው። 🇸🇦 ለየት ባለ መልኩ ከእስልምና ውጪ ላሉ ሰዎች ስለ እስልምና በማሳወቅና በማስረዳት ወደ እስልምና የሚጣራ ቢሆንም ሙስሊሞችም እንዲከታተሉና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያጋሩ እንጋብዛለን።

👍 59💯 7🤝 1
👍 33🤝 5💯 3
ታላቅ የዳዕዋ እና የዝያራ ፕሮግራም   ጌቶ ወረዳ ላሉ መሳጂድ እና መድረሳዎች!!    ረመዷን ሸኝተን ሸዋል አጠናቀን ስናበቃ በገፍላ እና በድክመት ተይዘን ማንነታችን እንዳንረሳ ሁሌም አስታዋሽ እና መካሪ ያስፈልገናል። እነሆ…………   🪑ኡስታዝ ዐብዱልመጂድ ወርቁ አላህ ይጠብቀው ከማይጠገበው ጣፋጭ አንደበቱ ሊመክረን እና ሊያንፀን ወደ ቄያችን ብቅ ብሏል። በመሆኑም…………     ከነገ (ጁሙዐ) ጀምሮ ጅማሪው መስጂድ አል_ነስር ችሮ በማድረግ ሁሉም ጌቶ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የሰለፍዮች መሳጂዶች እና መድረሳዎች የሚዘይር ይሆናል። መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ…………     ጁሙዐ ችሮ በመስገድ ቀጣይ ዳዕዋኦችም በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት እንድትከታተሉ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ከሚዘየሩ የዳዕዋ ቦታዎች ውስጥ   መስጂድ አል_ነስር ችሮ     መስጂድ አል_ፋሩቅ ውርባዘር      መስጂድ አል_ፈትሕ ቆንትር       መስጂድ አል_ሱናህ ጉቶ        መስጂድ አል_ሱናህ ቆረፍቻ እንዲሁም…………   ቋንጤ እና አስጋድር ለዝያራ ከታጩ ቦታዎች ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው!! ትግላችን…………     የአላህ ዲን ለአላህ ባሮች ማድረስ ነው!! https://t.me/chero_msgdelneser
Mostrar todo...
👍 71🤝 7💯 5
🛏️ ሰላተል ጀናዛ [ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"] 💥 ዛሬ የወንድማችን ሀቢብ {ዝዋይ} እናት ወደ አኼራ ሄደዋል አላህ የጀነት ያድርጋቸው። 🕌 በአላህ ፍቃድ {ዛሬ ሀሙስ} ከዙሁር በኋላ ፉርቃን መስጂድ ይሰገድባቸውና... 🛣️ ወለቴ ቴሌው ጋር ገባ ብሎ ባለው መቅበራ ይቀበራሉ። 📮 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱና እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል‼️ 📌ሰላተል ጀናዛ ፉርቃን መስጂድ። 📌 ቀብር ከሰላተል ጀናዛ በኋላ ቴሌው ጋር ገባ ብሎ ባለው መቅበራ ይቀበራሉ። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Mostrar todo...
👍 51🤝 5💯 4
🎁መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ🎁 ⭕️ከረመዷን በኋላ ያለው ሁኔታችን እንዴት ነው⁉️ 👉ረመዷን ቀይሮሀል?? 👉ከረመዷን በኋላ ያለው አሕዋልህ እንዴት ነው?? 👉በረመዷን ስትፈፅማቸው የነበሩ ዒባዳዎች አሁንም እየፈፀምክ ነው?? 👉ሰላተል ለይል እየሰገድክ ነው?? 👉ቁርአን እየቀራህ ነው?? 👉ሶደቃ እየሰጠህ ነው?? 👉ረዋቲብ የሆኑ ሱናዎች እየሰገድክ ነው?? 👉የዊትር ሶላት እየሰገድክ ነው?? 👉ሶላተል ዱሐ እየሰገድክ ነው?? 👉ሌሎች ዒባዳዎችስ እየፈፀምክ ነው?? 📮ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስተውበታል 🎙هل غيرك رمضان ؟! 💧خطبة جمعة قيمة جداً💧        🔴ننصح بسماعها ونشرها 🔴            📌بعنوان 🔹 هل غيرك رمضان ؟🔹   📌للشيخ الفاضل المبارك :          💧أبي مالك💧   💦 صابر بن عبود اللحجي 💦     🌴 رحمه الله تعالى🌴    والتي ألقاها في مسجد قرية  ( الصلعاء ) نسأل الله ان يفع بها الإسلام والمسلمين 🎤በሸይኽ አቡ ማሊክ ሷቢር ቢን ዓቡድ አለሕጂ አላህ ይዘንለት 📎https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16230
Mostrar todo...
👍 54🤝 5💯 4
Mostrar todo...
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው። 👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

ሁለት ዒዶች እንጂ ሌላ የለንም !!! ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم « ومما أحدث الناس اليوم بدعة عيد الأم، عيد فلان، عيد فلانة، تشبه بأعداء الله، هذه الأعياد تشبه بالنصارى واليهود، هم أهل الأعياد، وليس لنا إلا عيدان نحتفل بهما: عيد الأضحى، وعيد الفطر، وليس لنا أن نحدث احتفالات بأعياد أخرى،...» (دروس و محاضرات) (التعليقات على ندوات الجامع الكبير) الإمام ابن باز رحمه الله  👉 « በአሁን ጊዜ ሰዎች የፈጠሩት ከሆነው አዲስ ነገር ውስጥ የ" እናት ዒድ" ፥ የእከሌ "ዒድ" ፥ የእከሊት "ዒድ" ፥ የሚባለው ነገር ሲሆን በአላህ ጠላቶች መመሳሰል ነው‼️ 👉 እነዚህን በዓላቶች (ማክበር) በነሳራና በየሁዳዎች መመሳሰል ነው !!! እነሱ የበዓላት ባልተቤቶች ናቸው። 👉 ለኛ ደሞ የምናከብራቸው የሆነው ሁለት ዒዶችን እንጂ ሌላ የለንም !!! 👉 እነሱም ፦ " ዒድ አል-አድሓ"ና "ዒድ አል-አፍጥር" ናቸው። ❌ እኛ ሌላ ዒዶችን (በዓላቶችን) ለማክበር ስንል "ቢድዓ" መፍጠር የለብንም !!! ... » (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
Mostrar todo...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

👍 24🤝 5💯 2
✍   አላህ ደንግጎታል   ሸሪዐችን ሞልቶ  ለሸዋል ጾም እንጂ  ዒድ የለውም ከቶ!! ፈርድና ሱናውን  ጾመህ ስታበቃ ቢድዐ ማስከተሉ  ጥፋት ነው ዐለቃ!! ያዘዘህ ሰርተሃል  እሱ ይበቃሃል ቢድዐ ብታስከትል  ሁሉም ያከስርሃል!! : : ትርፉ ኪሳራ ነው  አዳዲስ ፈጠራ በሱና ተብቃቅተህ  የታዘዝከው ስራ!! https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Mostrar todo...
👍 63💯 9
🗂️ ትንሹ ዒድ የሚባለው ምንድነው?Anonymous voting
  • «ሀ» ቢድዓ {ፈጠራ} ነው ማክበር አይቻልም።
  • «ለ» ሱና ነው ማክበር ይቻላል።
  • «ሐ» ግዴታ ነው ማክበር ግድ ይላል።
0 votes
👍 160💯 37🤝 34